ከገበያ በጠፉ የግንባታ ምርቶች ላይ ምርመራ እያደረገ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚ/ር አስታወቀ

የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከገበያ በጠፉ የብርታብረት፣ ፌሮ እና ሌሎች መሰል ምርቶች ላይ ምርምራ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በተለይ ዋነኛ የግንባታ ግብዓት የሆነው ብረት በገበያ ላይ በመጥፋቱ የግንባታ ኢንዱስትሪው አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱን በዘርፉ... Read more »

በኢትዮጵያ የሚታየው የለውጥ ጉዞ ሁላችንንም የሚያኮራ ነው” የቀድሞው የዛምቢያ ፕሬዝደንት

በኢትዮጵያ በሁሉም መስኮች እየታየ ያለው የለውጥ ድባብ ለኢትዮጵያና ለአካባቢው ብቻ ሳሆን ሁሉንም አፍሪካዊ የሚያኮራ መሆኑን የቀድሞው የዛምቢያ ፕሬዝደንት ሩፒ ባንዳ ገለጹ ፡፡ ከኢፌድሪ ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር ተገናኝተው የተነጋገሩት ሚስተር ባንዳ እንዳሉት... Read more »

ተከስቶ የነበረው የቤንዚን እጥረት እየተቃለለ ነው፡- የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢዎች

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢዎች ድርጅት እንደገለፀው የቤንዚን እጥረቱ እየተቃለለ የመጣው የሚመለከታቸው አካላት የተቀናጀ ጥረት በማድረግ ለእጥረቱ መንስኤ የነበረውን ህገወጥ ንግድ ለመቆጣጠር ጥረት በማድረጋቸው ነው። እጥረቱ የተከሰተው በህገወጥ መልኩ ከነዳጅ ማደያ ውጪ ቤንዚንን በበርሜልና... Read more »

ዩኒቨርሲቲዎች በሀገሪቱ ሰላምና አንድነት ላይ ተጨማሪ እሴት የሚያበረክት ትውልድ ሊያፈሩ እንደሚገባ ተገለፀ

ዩኒቨርሲቲዎች ከማንኛውም የፖለቲካ ተልዕኮ ማራመጃነት ርቀው በሀገሪቱ ሰላምና አንድነት ላይ ተጨማሪ እሴት የሚያበረክት ትውልድ ሊያፈሩ እንደሚገባ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ገለፀ። ዩኒቨርሲቲው በሰላማዊ የመማር ማስተማር ስራው ላይ ችግር በሚፈጥሩ ጉዳዮች ላይ ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብና ከአካባቢው... Read more »

ፆታን መሰረት አድርገው በሴቶች ላይ እየደረሱ ያሉ በደሎችና ጥቃቶች አሁንም አልተወገዱም ተባለ

ፆታን መሰረት አድርገው በሴቶች ላይ እየደረሱ ያሉ በደሎችና ጥቃቶች አሁንም እንዳልተወገዱ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ም/አፈጉባኤ ወ/ሮ ሽታዬ ምናለ ተናገሩ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሰራተኞች ዛሬ በምክር ቤቱ አደራሽ የነጭ ሪቫን ቀንን አክብረዋል፡፡ በበዓሉ... Read more »

የዜጎች ተቻችሎ የመኖር ባህል እንደገና ሊያብብ እንደሚገባው ተገለጸ

ለዘመናት የዘለቀው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ተቻችሎ የመኖር ባህል እንደገና ሊያብብ እንደሚገባው ተገለጸ። የኦሮሚያ ክልል የዘርፍ መስሪያ ቤት ሰራተኞች፣ ከፍተኛ ኃላፊዎችና አባ ገዳዎች የተገኙበት ሲፖዚየም በኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት የተካሄደ ሲሆን፥ የዜጎች... Read more »

ዶ/ር አብይ ከሴባስቲያን ከርዝ ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኦስትሪያ መራሄ መንግስት ሴባስቲያን ከርዝ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያዩ። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት እንደገለፀው መሪዎቹ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት እና በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ሴባስቲያን... Read more »

ኢትዮ አውሮፓ የተሰኘ አለም አቀፍ የቢዝነስ ትምህርት ቤት ሊከፈት ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድና የአውሮፓ ህብረት ኢትዮ አውሮፓ የተሰኘ አለም አቀፍ የቢዝነስ ትምህርት ቤት ለመክፈት ተስማማሙ። አለም አቀፍ የንግድ ትምህርት ቤቱን ለመክፈት አየር መንገዱና የአውሮፓ ህብረት የስምምነት ፊርማ በትናትናው ዕለት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የተፈራረሙት... Read more »

10 ሺህ ሰዎች የታደሙበት የቡና ጠጡ ስነ ስርዓት በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው

በአዲስ አበባ የሚከበረውን 13ኛው የብሄር ብሄረሰቦች በዓልን በማስመልከት በመስቀል አደባባይ የቡና ጠጡ ስነ ስርዓት እየተከናወነ ይገኛል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሀብት የሆነውን ቡናን ለማስተዋወቅ ዓላማ ባደረው የቡና ጠጡ ስነ ስርዓቱ ላይም 10 ሺህ ሰዎች... Read more »

የአልሸባብ መረብ ያጠመዳቸው የኬንያ ሥራ አጥ ሴቶች

በኬንያ የተንሰራፋው ሥራ አጥነት ለመንግሥትና ለአካባቢው ሠላም የፀጥታ ሥጋት ፈጥሯል፡፡ በተለይ የኬንያ ሥራ አጥ ሴቶች የአልሸባብ መረብ ውስጥ መግባታቸውን የአልጀዚራ ዘገባ ያትታል፡፡ እንደ ዘገባው የምሥራቅ አፍሪካን አካባቢ ፀጥታ እያናጋ የሚገኘው ፅንፈኛው አሸባሪ... Read more »