አንድነትን ለማጠናከር መንግሥትና ህዝብ የየራሳቸውን ድርሻ መወጣት እንዳለባቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ወቅታዊነትን መሰረት በማድረግ በሀገሪቷ የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠሩ ችግሮችን በመፍታት አንድነትን ለማጠናከር መንግሥትና ህዝብ የየራሳቸውን ድርሻ መወጣት እንዳለባቸው የጨፌ ኦሮሚያ ጽህፈት ቤት ባዘጋጀው 13ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ውይይት ተሳታፊዎች አስታወቁ፡፡... Read more »

ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል በተፎካካሪ ፓርቲ መሪዎች ዓይን

በአዲስ አበባ ከተማ ከቀናት በፊት በትምህርት ቤቶች፣ በክፍለ ከተሞችና በተለያዩ አደረጃጀቶች «በብዝሃነት የደመቀ ኢትዮጵያዊ አንድነት» በሚል መሪ ቃል 13ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነበር። የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግሥት የፀደቀበትን ቀን... Read more »

ያልተጠበቀው የሳዑዲ አረቢያ ጥሪና የባህረ ሰላጤው ቀውስ

የሳዑዲ አረቢያው ንጉሥ ሳልማን ቢን አብደልአዚዝ አል-ሳዑዲ የኳታሩ ኢሚር ሼህ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታሃኒ በሳምንቱ ማብቂያ በሪያድ በሚካሄደው የባህረ ሰላጤው አገራት ጉባዔ ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ እንዳቀረቡላቸው የኳታር ዜና አገልግሎት ዘግቧል፡፡ የሳዑዲ... Read more »

የአሜሪካ እርምጃና የአፍሪካ ቀንድ ሰላም

  አሜሪካ ከ28 ዓመታት በኋላ በሶማሊያ የነበረውን ኤምባሲዋን በድጋሚ ከፍታለች፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ባወጣው መግለጫ፣ የሶማሊያ ሰላምና ፀጥታ በየጊዜው እያሳየው ያለው መሻሻል ለውሳኔው ምክንያት እንደሆነ አስታውቋል፡፡ አምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ ኤምባሲውን... Read more »

ፓሊስ በያሬድ ዘሪሁን፣ በተስፋዬ ኡርጌና ሜ/ጄነራል ክንፈ ላይ የጠየቀውን 14 ቀን የምርመራ ጊዜ ፍርድ ቤቱ ፈቀደ

ፍርድ ቤቱ በያሬድ ዘሪሁን፣ በተስፋዬ ኡርጌና ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ ፓሊስ የጠየቀውን 14 ቀን የምርመራ ጊዜ ፈቀደ። ተጠርጣሪዎቹ በዛሬው እለት በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ የወንጀል ችሎት ነው የቀረቡት።... Read more »

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቅርቡ ጅቡቲን ሊጎበኙ ነው

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቅርቡ ጅቡቲን ሊጎበኙ መሆኑን የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትናንትናው ዕለት ገልጿል፡፡ በአፍሪካ ቀንድ አገራት መካከል ቁርሾ ተወግዶ ወዳጅነት እንዲጠናከር ኢትዮጵያ ሃሳብ ማቅረቧና ሃሳቡም ሰፊ ተቀባይነት ማግኘቱ ይታወሳል፡፡ ይህን... Read more »

በኦሮሚያ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምክክር እያደረጉ ነው

በኦሮሚያ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዛሬ “በአንድነት ወደ ዲሞክራሲያዊ ስርዐት ሽግግር ” በሚል ርዕስ በኦሮሞ ባህል ማእከል ምክክር እያደረጉ ሲሆን አላማውም ለኦሮሞ ህዝብ በጋራ ለመስራት መግባባት ለመፍጠር ነው ተብሏል፡፡ የኦሮሞ ትግል ስኬት ወዴት?... Read more »

10 ሺህ ሰዎች የታደሙበት የቡና ጠጡ ስነ ስርዓት በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው

በአዲስ አበባ የሚከበረውን 13ኛው የብሄር ብሄረሰቦች በዓልን በማስመልከት በመስቀል አደባባይ የቡና ጠጡ ስነ ስርዓት እየተከናወነ ይገኛል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሀብት የሆነውን ቡናን ለማስተዋወቅ ዓላማ ባደረው የቡና ጠጡ ስነ ስርዓቱ ላይም 10 ሺህ ሰዎች... Read more »

የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ፎረም እንዲቋቋም ተወሰነ

በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ፎረም እንዲቋቋም ከውሳኔ ላይ መድረሱ ተገለፀ። የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ)፣ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራሮች በዛሬው እለት በጋራ መግለጫ በሰጡበት ወቅት ነው... Read more »

ፕሬዝደንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ የሴቶች ማረፊያ እና ልማት ማእከልን ጎበኙ

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የተለያየ አይነት ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች እና ህጻናት እንክብካቤ የሚያደርገውን የሴቶች ማረፊያ እና ልማት ማእከል ጎብኝተዋል፡፡ ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ማእከሉ የሚያከናውናቸውን ስራዎች ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ የማእከሉ ሰራተኞችን እና ድጋፍ እየተደረገላቸው... Read more »