በአጣዬ ከተማ ተዘግተው የነበሩ ተቋማት ተከፍተዋል

አጣዬ፤ በአጣዬ ከተማ በአንጻራዊነት ሰላም በመስፈኑ ከጥቃቱ በኋላ ተዘግተው የነበሩ ባንክ እና የተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት ትናንትና ተከፍተዋል። አጎራባች የሰሜን ሸዋ ዞን ወረዳ ህዝብ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ እያደረጉ መሆኑን ተገልጿል፡፡ በሰሜን... Read more »

ጎማን መልሶ በመጠቀም የውጭ ምንዛሪ ማዳን

አዲስ አበባ፦ ለተሽከርካሪና ለትራንስፖርት ድርጅቶች ከነዳጅ ቀጥሎ ከፍተኛ ወጪን የሚጠይቀው ጎማን በማደስ መልሶ ጥቅም ላይ እንዲውል ማድረግ ይቻላል ተባለ። አቶ አየለ አስፋወሰን የእጥፍ ጎማ ቁጠባ ባለቤትና ስራ አስኪያጅ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት፤... Read more »

የስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ እሳት በቁጥጥር ስር ውሏል

አዲስ አበባ፡– የስሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ እሳት ቃጠሎ አንድ ሳምንት ከቆየ በኋላ አሁን በሶስት ቦታዎች ላይ ከሚታይ ጭስ በስተቀር በቁጥጥር ስር መዋሉን የስሜን ተራሮች ብሔራዊ የፓርክ የኅብረተሰብ እና ቱሪዝም ኃላፊ ገለጹ፡፡ የፓርክ... Read more »

“ኢህአዴግ ከመሰረቱ መለወጥና ጠንካራ የለውጡ አራማጅ ሆኖ መገኘት አለበት” – ዶክተር ዲማ ነገዎ

አዲስ አበባ፡- ለውጡን ወደሚፈለግበት ምዕራፍ ለማድረስ የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጥንካሬ ወሳኝ መሆኑን ዶክተር ዲማ ነገዎ አመለከቱ፡፡ ዶክተር ዲማ ነገዎ በወቅታዊ የአገሪቱ ፖለቲካ እና ወቅታዊ ሁኔታ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ በሰጡት ቃለ መጠይቅ እንደገለጹት፤... Read more »

ወታደራዊ ምክር ቤት ማሻሻያዎችን ይፋ አደረገ

የሱዳን ወታደራዊ የሽግግር ምክር ቤት የተለያዩ ማሻሻያዎችን ማድረጉን አስታወቀ። አዲስ የወታደራዊና ፖሊስ ሃይል አዛዥ እንዲመረጥ፤አዲስ የብሄራዊ ደህንነትና ፅጥታ ሀይል እንዲደራጅ፤ የፀረ ሙስና ትግል በመደራጀት በተለይ የቀድሞ አመራሮችን ላይ ህጋዊ ምርመራን እንዲጀመር መወሰኑ... Read more »

የግብፅና አሜሪካ ወዳጅነት ሁለት መልክ

የግብፅ ህዝብ አምጦ የወለደው የካይሮው የጣህሪር አደባባይ ህዝባዊ አብዮት ለዓመታት በፕሬዚዳንትነት የቆዩትን ሆስኒ ሙባረክን በማንሳት መሃመድ ሙርሲን ቢተካም እርሳቸውንም መልሶ ለማውረድ ብዙ ዓመታትን አልጠበቀም፤ አልታገሰም። በፕሬዚዳንቱ ላይ እምነት በሌላቸው ግብፃውያን ተቃውሞ እኤአ... Read more »

ኤጀንሲው ለደረጃዎች መረጃ ተደራሽነት ትኩረት መስጠት ይገባዋል ተባለ

ኤጀንሲው መረጃዎችን በመገናኛ ብዙሃን ለማስተላለፍ ተቸግሬያለሁ ብሏል አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ለህብረተሰቡ መረጃ በማድረስ ረገድ ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰራ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ።ኤጀንሲው መረጃዎችን በመገናኛ ብዙሃን በኩል ለማስተላለፍ መቸገሩን አሳውቋል። የምክር... Read more »

የባንኩ አሳታፊነትም አመስጋኝነትም መገለጫ

ከአርባ ዓመታት በዘለለው የሙያ ጉዟቸው ለባንክ ኢንዱስትሪው ባለውለታ መሆናቸው ይነገራል፤ በእነዚህ ዓመታት ቆይታቸውም ከባንክ ባለሙያነት እስከ ባንክ ፕሬዚዳንትነት ብሎም ገዢነት የዘለቀ አገልግሎት አላቸው፤ በተለይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ታሪክ ውስጥ ጎልተው ይጠቀሳሉ፤ በቀድሞው... Read more »

የበልግ አብቃይ አካባቢዎች እየጣለ ያለውን ዝናብ በሚገባ መጠቀም ይጠበቅባቸዋል

አዲስ አበባ፡- የበልግ አብቃይ አካባቢዎች እየጣለ ያለውንና በቀጣይ አስር ቀናት የሚጥለውን ዝናብ በሚገባ በመጠቀም የእርሻ ስራቸውን ማከናወን እንዳለባቸው የግብርና እንስሳት ሀብት ሚኒስቴር አስታወቀ።በአንዳንድ አካባቢዎች የሚጥ ለውን ከባድ ዝናብ በመጠቀምም ውሃ ማቀብ እንዳለባቸውም... Read more »

የወንዝ ዳርቻ ልማቱ – ከችግር የመውጫ አንዱ መንገድ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ፣የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻ ልማትን አስመልክተው፤‹‹እኛን ከችግር የሚያወጣን ችግር ያላቸውን ነገሮች ማሰብና እነሱ ላይ መስራት ብቻ ሳይሆን ከእነሱ በፈጠነ መንገድ ከችግር የሚያወጡ መንገዶችን መፈለግ ነው፤አንዱ መንገድም ቱሪዝም... Read more »