በማደግ ላይ ባሉ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች ዘላቂ ሠላም ለማስፈን እንደሚሠራ የሠላም ሚኒስቴር አስታወቀ

በማደግ ላይ ባሉ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች ዘላቂ ሠላም ለማስፈን እና ህብረተሰቡን የላቀ ተጠቃሚ ለማድረግ እንደሚሠራ የሠላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፌዴራልና አርብቶ አደር ልማት ዘርፍ አፈፃፀምና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ... Read more »

ኢትዮጵያና ኩዌት ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከረ እየሰሩ መሆኑ ተገለጸ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ ከኩዌት ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ሀመድ አል መሻ የሁለቱ ሃገራት ግንኙነትን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። ወይዘሮ ሂሩት ሁለቱ ሃገራት ረጅም ዘመን ያስቆጠረ ታሪካዊ... Read more »

የግብር ፍትሃዊነት ትብብር ፕሮጀክት ጽ/ቤት የመክፈቻ ስነ-ስርዓት በአዲስ አበባ ተካሄደ

የአገራዊ የታክስ ንቅናቄው አንድ አካል የሆነዉ የግብር ፍትሃዊነት ትብብር ፕሮጀክት ጽ/ቤት የመክፈቻ ስነ-ስርዓት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በስነስርአቱ ላይ ከ200 በላይ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በገቢዎች ሚኒኒስቴር ስልጠና ተሰጥቷቸዉ በፕሮጀክት ጽ/ቤቱ ታቅፈዉ የማህበረሰቡን የግብር... Read more »

አዴፓ በተለያዩ ምክኒያቶች ለተፈናቀሉ ወገኖች የ5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አዴፓ/ በክልሉ በተለያዩ ምክኒያቶች ለተፈናቀሉ ወገኖች የመጀመርያ ዙር 5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል:: ተፈናቃዮች በዘላቂነት እንዲቋቋሙ ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት እንደሚያደርግም ፓርቲው አስታውቋል። xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ... Read more »

በተሽከርካሪ ተደብቆ አዲስ አበባ የገባ 4 መትረዬስ እና ከ46 ሺህ በላይ ጥይት ተያዘ

የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ባደረገው ክትትል በተሽከርካሪ አካል ውስጥ በረቀቀ መንገድ ተደብቆ ወደ አዲስ አበባ የገባ 4 መትረዬስ ጠብመንጃ እና ከ46 ሺ በላይ ጥይት መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሸን አስታወቀ፡፡ የሰሌዳ ቁጥር... Read more »

አቶ ኢሳያስ ዳኛው ከ 44.5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ በሚሆን ከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሰረተባቸው

አቶ ኢሳያስ ዳኛው ከ 44.5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ በሚሆን ከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሰረተባቸው። ተጠርጣሪው በኢትዮ ቴሌኮም የኤን.ጂ.ፒ.ኦ. ዳይሬክተር ሆነው ሲሰሩ የተጣለባቸውን ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊነት ወደጎን በመተው በተሰጣቸው የሥራ ሃላፊነት... Read more »

ኢትዮጵያ በመንግሥታት ማኅበር በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከኢትዮጵያ ጋር መልካም ግንኙነት ከነበራቸው የአውሮፓ አገሮች ውስጥ አንደኛዋ ሩሲያ ናት። ለዚህም ሁለት ዋና ምክንያቶችን መጥቀስ ይቻላል። አንደኛው ሩሲያ በአፍሪካ ቅኝ ግዛት የሌላት ሀገር በመሆኗ... Read more »

የፌዴራል ስርዓት ጉዳይ ለድርድር አይቀርብም- ኦዲፒ

በፌደራል ስርዓቱ ላይ ከማንም ጋር ለድርድር እንደማይቀመጥ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዲፒ) አስታወቀ። ፓርቲው በትናነትናው እለት ባወጣው መግለጫው፥ ኦዲፒ በአጀንዳነት ይዞ ከሚታገልባቸው ጉዳዮች ውስጥ ዋነኛው የፌደራል ስርዓቱ ነው ብሏል። ለፌደራል ስርዓቱ መምጣት ከፍተኛ... Read more »

የየመን ተፋላሚ ኃይሎች ‹‹ስምምነት›› እና የዜጎቿ ስቃይ

የየመን ተፋላሚ ኃይሎች ጦራቸውን ሁዴይዳ ከተሰኘችው የወደብ ከተማ ለማስወጣት መስማማታቸው ተዘግቧል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትም የተፋላሚዎቹን ውሳኔ ‹‹ጠቃሚ ርምጃ›› ብሎ አሞካሽቶታል፡፡ በየመን ምዕራባዊ ዳርቻ የምትገኘውና ለባብ አል-መንደብ የባህር መሽመጥ ወሳኝ መተላለፊያ የሆነችው ይህቺ... Read more »

ዓለም ለ‹‹ማኅበራዊ ፍትሕ›› ይሰራ ትላለች

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ እ.አ.አ በ2007 በየዓመቱ የካቲት 13 (February 20) ‹‹ዓለም አቀፍ የማኅበራዊ ፍትህ ቀን (World Day of Social Justice)›› ሆኖ እንዲከበር ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት፣ ‹‹ሰላምና ልማት እንዲስፋፋ የምትፈልጉ ከሆነ፣... Read more »