እንግሊዛዊቷ የኢትዮጵያ ጠበቃ

ኢትዮጵያ ለነፃነቷ፣ ለአንድነቷና ለእድገቷ መስዋዕትነትን የከፈሉና አስተዋፅዖ ያበረከቱ አያሌ ባለውለታዎች አሏት። በእርግጥም የአገሪቱ ባለውለታዎች መስዋዕትነትን ቢከፍሉና አስተዋፅዖ ቢያበረክቱ ብዙም የሚያስገርም ላይሆን ይችላል። ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልደው ያላደጉና የዘር ሐረጋቸውም ከኢትዮጵያ የማይመዘዝ... Read more »

‹‹ሀ ሁ…እውቀት ይስፋ…ድንቁርና ይጥፋ…ይህ ነው የኢትዮጵያ ተስፋ…››

ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ፊደል ያላት አገር ናት። ይህም ከበርካታ የዓለም አገራት ተለይታ እንድትታይ ከሚያደርጓት መገለጫዎቿ መካከል አንዱ ነው። ይህ የኢትዮጵያ ፊደል በመላ አገሪቱ ተስፋፍቶ አገራዊ መገለጫነቱ ይዳብርና ብዙዎችም ማንበብና መፃፍ ችለው ከመሃይምነት... Read more »

የአገር አድባሩ ፀጋዬ

‹‹ … አዬ! ምነው እመ ብርሃን? ኢትዮጵያን ጨከንሽባት? ምነው ቀኝሽን ረሳሻት? እስከመቼ ድረስ፣ እንዲህ መቀነትሽን ታጠብቂባት? ልቦናሽን ታዞሪባት? ፈተናዋን፣ ሰቀቀኗን፣ ጣሯን ይበቃል ሳትያት? አላንቺ እኮ ማንም የላት… ›› … ‹‹ … አውሮጳ... Read more »

የቁርጥ ቀኑ ልጅ፤የሰማዩ አንበሳ

የአንዳንድ ጀግኖችን ታሪክና ውለታ መፃፍ ትርጉሙ ‹‹ሳይፃፍ ከሚቀር ይሻላል እንጂ በቂ ነው ብሎ ማሰብ ቀልድ ነው…›› ሊባል የሚችልበት አጋጣሚ አለ። በተለይ ደግሞ የጀግንነታቸውንና የውለታቸውን ልክ ለመዘርዘር የሚበቃ ወረቀትና ለመግለፅ የሚያስችሉ ቃላትን ማግኘት... Read more »

ከምድር እስከ ጨረቃ የገነኑት ታላቁ አፈወርቅ

በጥቅምት ወር 1925 ዓ.ም የአቶ ተክሌ ማሞ ባለቤት ወይዘሮ ፈለቀች የማታወርቅ በታሪካዊቷ አንኮበር ከተማ ወንድ ልጅ ተገላገሉ። ስሙንም አፈወርቅ ብለው ሰየሙት። ይሁን እንጂ የህፃኑ አፈወርቅ የልጅነት ጊዜ የመከራ ወቅት ነበር። ፋሺስት ኢጣሊያ... Read more »

ፓን-አፍሪካኒስቱ ኢትዮጵያዊ አርበኛና ሐኪም

 አንዳንድ ሰዎች በምድር ላይ ለጥቂት ዓመታት ብቻ ኖረው እጅግ የሚያስገርሙ በርካታ ታላላቅ ተግባራትን ይፈፅማሉ። ከዚህ በላይ የሚያስገርመው ደግሞ እነዚህ ጥቂት ዓመታትን ብቻ በሕይወት ኖረው ብዙ ተግባራትን ያከናወኑ ሰዎች ታላላቅ ሥራዎቻቸው ምንም ዓይነት... Read more »

በአጭር የተቀጨው ምዕት ዓይናው ምሁር

የ20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ በኢትዮጵያ የምሁራን ታሪክ ውስጥ ልዩ ስፍራ የያዘ ወቅት ነው። ዘመናዊውን ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ ለመቋደስ እድል ያገኙት ኢትዮጵያውያን ምሁራን ያገራቸው ኋላቀርነት እያብከነከናቸው ለውጥ ለማምጣት በጽሑፋቸውም በተግባራቸውም ታግለዋል። በብዙ ተመራማሪዎች... Read more »

ስንዱ ገብሩ – ባለዘርፈብዙ ሙያዋ የእንስቶች ተምሳሌት

አርበኛ፣ ደራሲ፣ የሴቶች መብት ተሟጋችና ፖለቲከኛ የክብር ዶክተር ስንዱ ገብሩ በቀድሞው ሸዋ ክፍለ ሀገር፣ በመናገሻ አውራጃ፣ አዲስ ዓለም ከተማ ውስጥ ጥር 6 ቀን 1908 ዓ.ም. ተወለደች። ዕድሜዋ ለትምህርት በደረሰበት ወቅት ቤት ውስጥ... Read more »

አባ ንጠቅ ገብሬ – የሸለቆው መብረቅ

በ1866 ዓ.ም ምዕራብ ሸዋ፣ አገምጃ ውስጥ ልዩ ስሙ ሰርቦኦዳ ኮሎ በተባለ ቦታ አቶ ጋሪ ጎዳና እና ወይዘሮ ሌሎ ጉቴ 13ኛ ልጃቸውን አገኙ። ስሙንም ‹‹ገሜሳ›› አሉት። ሕፃኑ ገሜሳ የልጅነት እድሜውን ያሳለፈው በተወለደበት አካባቢ፣... Read more »

«ሐብቴ አባ መላ» – ጠንካራ የጦር መሪና ፍርድ አዋቂ

ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊሥ ዲነግዴ ከአባታቸው ከአቶ ዲነግዴ በተራ እና ከእናታቸው ወይዘሮ ኢጁ አመዲና በ1844 ዓ.ም ተወለዱ። የልጅነት ጊዜያቸውን በቤተሰቦቻቸው ቤት ያሳለፉት ሀብተ ጊዮርጊስ፣ እስከ 14 ዓመታቸው በአካባቢው ወግና ባሕል መሰረት ተኮትኩተው አደጉ። በነሐሴ... Read more »