በአዲስ አበባ ከተማ ከሚታዩ ችግሮች ውስጥ የመኖሪያ ቤት እጥረት አንዱና ዋነኛው ነው። የከተማዋ ሕዝብ ቁጥር በውልደት መጨመር እና ከተለያዩ አካባቢዎች በሚደረግ ፍልሰት የአዲስ አበባ ነዋሪ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ በመጨመር ላይ ይገኛል።... Read more »
በተፈጥሮ ፀጋ ከታደሉ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከሚገኙ ዞኖች አንዱ የሆነው የምዕራብ ኦሞ ዞን የማጂ ወረዳ፤ መሬቱ የዘሩበትንና የተከሉበትን የሚያበቅል ለም መሆኑን ለመቃኘት ዕድሉን አግኝተናል። አካባቢው ላይ የውጭ ምንዛሪን የሚያስገኙ እንደ... Read more »
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ውጤታማ ለማድረግ ቁልፍ ዓላማ ይዞ የተቋቋመ መንግሥታዊ ተቋም ነው። የኮንስትራክሽን ዘርፉ በዋጋ፤ በጥራት፤ በጊዜ እና በአካባቢ ደህንነት ውጤታማ እንዲሆን ለማስቻል ትልቅ ተልዕኮ ወስዶ እየሰራ ነው። በዛሬው የተጠየቅ... Read more »
ወደሜድትራንያን ባህር እየተገማሸረ የሚነጉደው የዓለማችን ረጅሙ ወንዝ ዓባይ፣ በኢትዮጵያውያንና በመንግስቷ ታታሪነት ጋብ ብሎ ብርሃን መፈንጠቅ ከጀመረ ጥቂት ጊዜ ተቆጥሯል። ይህ ተስፋም ብርሃን ፈንጣቂው ታላቁ የሕዳሴ ግድብ፤ በመንግስት አነሳሽነትና በሕዝብ ይሁንታ ሲገነባ ቆይቶ... Read more »
የመስከረም ወር የአዲስ ዓመት መጀመሪያ ብቻ ሳይሆን ሌሎች ሃይማኖታዊና ሕዝባዊ በዓላትም የሚስተናገዱበት ነው። ዘንድሮም መስከረም ሃያ አምስት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ እንዲሁም መስከረም 26 በቢሸፍቱ ሆራ አርሰዴ በዓላት በድምቀት ተከብረዋል፡፡ እነዚህ በአላት... Read more »
በጅማ አቅራቢያ የሚኖሩት ቀመር አባቢያ እና አባጎጃም አባ ጅርጋ ተጋብተው ብዙም ሳይቆዩ ጃፋር አባጎጃምን ወለዱ። በኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ አቅራቢያ ዶዶ ወረዳ ግንጆ ሰረር አካባቢ የተወለደው ጃፋር፤ የቤቱ ልዩ ልጅ ሆኖ በተቀማጠለ... Read more »
ግማሽ ምዕተ ዓመት ያህል ለሚጠጋ ዘመን ሳይታክቱ አስተምረዋል። በተለይም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በታሪክ ትምህርት ብዙዎቹን እየቀረጹ ለትውልድ እውቀታቸውን ሳይሰስቱ አሸጋግረዋል። የእርሳቸው ተማሪ የነበሩ በርካቶች በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ልክ እንደ እርሳቸው ሁሉ በማስተማር ላይ... Read more »
ኢትዮጵያም ከሰሃራ በታች ካሉ ሀገራት በሚታረስ የእርሻ መሬትና በግብርና ምርት ቀዳሚ ሀገር ናት። ሆኖም በተቃራኒው የግብርና ምርቶችና ሌሎች መሰረታዊ አቅርቦቶች እጥረት ካለባቸውና ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ከሚታይባቸው ሀገራትም አንዷ ናት። በአቅርቦትና ፍላጎት አለመጣጣምና... Read more »
በኢትዮጵያ የክረምትን ማብቃት ተከትሎ የተለያዩ በዓላት ይከበራሉ። በሀገር ደረጃ የዘመን መለወጫ በዓል የሚከበር ቢሆንም፤ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ደግሞ በተለያየ መልኩ በመስከረም ወር የየራሳቸውን በዓል ያከብራሉ። በማህበረሰብ ደረጃ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል በኦሮሞ... Read more »
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የኮንስት ራክሽን ኢንዱስትሪውን ውጤታማ ለማድረግ ቁልፍ ዓላማ ይዞ የተቋቋመ መንግሥታዊ ተቋም ነው። የኮንስትራክሽን ዘርፉ በዋጋ፤ በጥራት፤ በጊዜ እና በአካባቢ ደህንነት ውጤታማ እንዲሆን ለማስቻል ትልቅ ተልዕኮ ወስዶ እየሰራ ያለ ነው።... Read more »