ጽጌረዳ ጫንያለው የዓለም አቀፍ፣ የአፍሪካና የአገር አቀፍ ፖለቲካው ኢትዮጵያን እንዳትረጋጋ ብዙ ፈተናዎችን ጋርጦባታል።በተለይም ሕግ የማስከበር ዘመቻውን ተከትሎ የሚታየው ጫና በየጊዜው የተለየ መልክ እየያዘ ነው።በዚህም አሁናዊ የትግራይ ሁኔታና የዓለም አቀፍ ጫናው ምን መልክ... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለው በጅማ ዩኒቨርሲቲ በውሃና የአካባቢ ምህንድስና በተመራማሪነት፣ በመምህርነትና በተለያዩ ኃላፊነቶች ውስጥ የሚሰሩ ሲሆን፤ በውሃ ሃብት አጠቃቀም አፍሪካን ለማጠናከር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ የውሃ ማስተዳደር ልኅቀት ማዕከል (ACEWM) ከሀገር እና ከአፍሪካ አገራት... Read more »
ሴቶችን ማብቃት ብሄራዊ ዕድገትን እና ልማትን እውን ለማድረግ ወሰኝ ነው። ስለሆነም የሴቶችን አቅም ለማጎልበት መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ አማራጭ ሳይሆን ግዴታችን መሆን ይኖርበታል። የሴቶችን አቅም ማጎልበት እነርሱን ብቻ ሳይሆን ቤተሰቦቻቸውን እንዲሁም ማህበረሰቡንም ጭምር... Read more »
ወርቅነሽ ደምሰው በአሁኑ ወቅት ዓለም ከዘመናዊ ቴክኖሎጂ ጋር ተያይዞ እየተስፋፋ ባለው ዲጂታል ዲፕሎማሲ እየመጠቀች ትገኛለች ። በተለይ ማህበራዊ ሚዲያ ዲጂታል ዲፕሎማሲ በእጅጉ እንዲስፋፋ አድርጓል። ቲዊተር፣ ፌስቡክ እና ኢንስታግራም የመሳሰሉት የማህበራዊ ሚዲያ ዓይነቶች... Read more »
ጌትነት ምህረቴ ከለውጡ በፊት በአገሪቱ ውስጥ ነውጥና ግጭት እንዲሁም መፈናቀል ሲነሳ የሱማሌ ክልል ስማቸው በተደጋጋሚ ከሚነሳ ክልሎች ውስጥ አንዱ እንደነበር አይዘነጋም። ይሁን እንጂ ለውጡን ተከትሎ በክልሉ በተደረገው የአመራር ለውጥ በክልሉ ከፍተኛ ለውጥ... Read more »
ማህሌት አብዱል የተወለዱት አዲስ አበባ ከተማ ቢሆንም እድገታቸው በጉራጌ ዞን እነሞርና ኤነር ወረዳ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታውን የተማሩት በዚሁ ወረዳ በሚገኙ ሁለት ትምህርት ቤቶች ሲሆን እስከ ስድስተኛ ክፍል የተማሩበት ትምህርት ቤት... Read more »
እፀገነት አክሊሉ የጁንታውን ሴራ ተከትሎ በተፈጠረው የሕግ ማስከበር ዘመቻ በትግራይ ከልል በርካታ ጉዳቶች ደርሰዋል። ህብረተሰቡም ለከፍተኛ ችግርን እንግልት መዳረጉም እየተገለጸ ሲሆን ከዚህ ጉዳቱ ያገግም ዘንድም በመንግሥትና በሕዝቡ እንዲሁም በሌሎች አካላት ከፍተኛ የሆነ... Read more »
እፀገነት አክሊሉ ዓድዋ የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የጥቁር ህዝብ ታሪክ ነው። የካቲት 23/1988 አ.ም ሀገር ወራሪው ጦር በምሥራቅ አፍሪካ አከርካሪው የተመታበት ዕለት። የአለም ድሃ ሀገሮችን የናቀና ጦር መሣሪያውን የተማመነ ኃይል በጋሻ ጎራዴ የተንበረከከበት፣ የነፃነት... Read more »
እስማኤል አረቦ ከ125 ዓመት በፊት እንዲህ ሆነ፡፡ምኒልክም ሕዝቡን ለጦርነት ክተት አሉ። ታሪካዊው የአፄ ምኒልክ የክተት አዋጅ ነጋሪት እየተጎሰመ ተላለፈ። በጊዜው እንዲህ ተደምጧል፡፡ “እግዚአብሔር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ አገር አስፍቶ አኖረኝ፤ እኔም እስካሁን... Read more »
እሥማኤል አረቦ የተወለዱት አርሲ ነው። የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አሰላ ከተከታተሉ በኋላ ወደ ሃዋሳ ዩኒቨርስቲ በማቅናት በአግሪካልቸራል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። ወደ እንግሊዝ ሀገር በመሄድም በውሃና መስኖ ዘርፍ የሁለተኛ ዲግሪያቸውን ሠርተው... Read more »