በአገራችን የኮሮና ወረርሽኝ እየተባባሰ ነው፡፡ የጤና ባለሙያዎች የሚሉንን ማድረግ የግዴታ ሆኗል፡፡ በዚህ ወቅት የሐኪሞችን የተለያዩ አስተያየቶች መከታተል ጠቃሚ ነው፡፡ እኛም በዚህ ዓምድ ‹‹ሐኪሞች ምን አሉ?›› በሚል በይፋዊ የፌስቡክ ገጻቸው ላይ የሚጽፉትን መልዕክት... Read more »
የወር አበባ አብዛኛው የህብረተሰብ ክፍል በግልጽ እንዲወራ ከማይፈልጋቸው ጉዳዩች አንዱ ነው። ነገር ግን በሰፊው ልናወራበት ልንወያይበት የሚገባ ጉዳይ ነው። በተለይ የጤናዎ ጉዳይ ሲሆን ስለ ወር አበባ የሰሙት ወይም እንዲያውቁ ያደረገዎት ያደጉበት ማህበረሰብ... Read more »
የራስ ምታት በየትኛውም የጭንቅላት /የራስ ክፍል/አካባቢ የሚከሰት የህመም አይነት ሲሆን ህመሙ የሚሰማዎት ጭንቅላትዎን ከፍሎ በአንዱ በኩል አሊያም በሁለቱም በኩል ሊኖር ይችላል። በተወሰነ ቦታ ብቻ ተለይቶ ሊታይ የሚችል ሲሆን ከአንዱ የጭንቅላትዎ ክፍል ወደ... Read more »
ዘመናዊ ሰዎች የሌሎች ሰዎችን ፀጉር ሲያደንቁ ይስተዋላሉ። ፀጉራቸውን ለመስተካከል(ለመሠራት) ሲሯሯጡም እናያለን። በፀጉር አምሮና ተውቦ ለመገኘት ሁሉም እንደየአቅሙ ሲሟሟት ይታያል። ግን ለምንድነው ሰዎች ፀጉራቸውን የሚንከባከቡት? ለፀጉር የሚጠፋው ገንዘብና ጊዜ ቀላል ነው? ነጋ ጠባ... Read more »
በርካቶቻችን በብዛት የምንጠቀመው እና በተለይም በረመዳን ጾም ወቅት በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚዘወተረው ቴምር በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች አሉት። በቫይታሚን፣ ማዕድናትና የተለያዩ ንጥረ ነገሮች የበለጸገ መሆኑ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዲኖሩት አስችሎታል፡፡ የቴምር የጤና... Read more »
ጤና አዳም ብዙ የጤና በረከቶች እንዳሉት ሁሉ መጠኑ ሲበዛ ፅንስ እስከማስወረድ የሚደርስ አደገኛነት እንዳለው ያውቃሉ? ለወዳጆችዎ ማጋራት አይዘንጉ! በኢትዮጵያ የባሕል ሕክምና ጤና አዳም ለሆድ ሕመም፣ ለተቅማጥ፣ ለጆሮ፣ ለልብ ሕመም፣ ለኪንታሮት፣ ለኢንፍልዌንዛና ከአንጀት... Read more »
በተለምዶ የአጥንት መሳሳት የምንለው አጥንታችን ጥንካሬውን አጥቶ ሲሳሳና በዚህም ምክንያት የአጥንት መድከም ሲኖር ነው በአብዛኛው ጊዜ ህመሙ ቢኖርም እንኳን ምንም ምልክት ስለማያሳይ እንዲሁም አንድ ሰው አጥንቱ ቢሳሳ እንኳን አጥንቱ መሳሳቱን ሊያውቅ ስለማይችል... Read more »
መከላከል የሚቻል የነቀርሳ/ ቲዩበርክሎዝ ህክምና ጤነኛ ለሆኑ ሆኖም ግን የቲቢ(ቲቢ የነቀርሳ/ ቲዩበርክሎዝ በአጭሩ ሲፃፍ ነው) ባክቴሪያን ተሸካሚ ለሆኑ ሰዎች የሚደረግ የህክምና እንክብካቤ ነው። ህክምናው የሚደረገው ሰዎች ከጊዜ በኋላ በነቀርሳ/ ቲዩበርክሎዝ ባክቴሪያ አማካኝነት... Read more »
ሶስት አይነት የጎሮሮ ካንሰር ያለ ሲሆን፥ በርካቶች ግን ይህንን ለመረዳት ሲቸገሩ ይስተዋላል።ለዚህ ግራመጋባት አንዱ ነው የሚባለው ደግሞ የጉሮሮ ካንሰር የሚለው በህክምና ቋንቋ ዘርፍ ጥቅም ላይ ስለማይውል ሰዎች በቀላሉ ለመረዳት ይቸገራሉ።በእንግሊዝ ሀገር የሚገኘው... Read more »
የሎው ፊቨር ወይም ቢጫ ወባ የሚባለው በሽታ በአይን በማይታዩ ተህዋሲያን አማካኝነት የሚመጣና የመድማት ችግር የሚያስከትል በወባ ትንኝ አማካኝነት የሚተላለፍ የትኩሳት በሽታ ነው።ትንኟ በበሽታው ከተያዘ ሰው ደም በምትመጥበት ጊዜ በተህዋሲያኑ ትያዛለች፤ የተህዋሲያኑ ተሸካሚ... Read more »