ገና በወጣትነት የዕድሜ ክልል ውስጥ ይገኛል። ታታሪነት እና አመለ ሸጋነት ደግሞ መለያዎቹ እንደሆኑ የሚያውቁት ይመሰክራሉ። በሙያው ለሌሎችም የስራ ዕድል ፈጥሮ የእራሱንም ገቢ እያሳደገ ነው። ሰዎችን አምረው እንዲታዩ በየቀኑ አዳዲስ የልብስ ስፌት ጨርቆችን... Read more »
በውትድርና ያገኙት እውቀት ነገሮችን በብዙ መልኩ እንዲገነዘቡ እንደረዳቸው ይናገራሉ። ታታሪ ብቻ ሳይሆኑ ብልህ የሥራ ሰው መሆናቸውንም በርካቶች ይመሰክራሉ። በስምጥ ሸለቆዋ የሐይቆች መናሃሪያ ቢሾፍቱ ከተማ ከአየር ኃይል ቴክኒሻንነት እስከ ዘርፈ ብዙ ፋብሪካዎች ሥራ... Read more »
ከልጅነታቸው ጀምሮ ሲከተላቸው የነበረ ውን የዲዛይነርነት ፍቅር ማሳካት ችለዋል። እስከ ቻይና ድረስ ተጉዘውም ምርቶቻቸውን ለዓለም በማቅረብ ዝናን አትርፈዋል። በተለይም መልካቸው ላይ ለዛ ያለው አነጋገራቸው ሲታከልበት ጥሩ አምራች ብቻ ሳይሆን ጥሩ የማርኬቲንግ ባለሙያም... Read more »
የተንቀሳቃሽ ስልክ መዝናኛዎች እና የምዕ ራባውያን መጤ ባህል የሚያንጸባርቁ ፊልሞችን እየተመለከቱ የሚያድጉ ህጻናት በተበራከቱበት ዘመን በሀገርኛ ዘይቤ የተቃኙ መማሪያዎች የሚያመርት የፈጠራ ንግድን ይዘው ብቅ ብለዋል። በጨቅላ እድሜያቸው የኮምፒዩተር እና የስልክ ብርሃን አይናቸው... Read more »
በቴክኖሎጂ በተደገፈ የቢዝነስ ሥራ ላይ ተሰማርቶ ውጤታማ መሆን ችሏል። ኢንተርኔትን ተጠቅሞ በርካቶችን የመኪና እና ንብረት ባለቤት ማድረግ ሲችል ለእራሱ ደግሞ ገቢ በመፍጠር እየሰራበት ይገኛል። ማህበራዊ ኃላፊነትን ባልዘነጋው የማህበራዊ ድረገጽ ሥራዎቹም ቢሆን ሥነምግባርን... Read more »
በወጣትነት ዘመናቸው ከበርካታ ሰዎች ጋር ከመጋጨት ጀምሮ እስከ እስር የደረሰ መራራ ጊዜያትን ማሳለፋቸውን ይናገራሉ። ከእናትና አባታቸው ጋር ተለይተው ማደጉን በከበዳቸው ወቅት ደግሞ ሰባትና ስምንት ቤቶችን ቀያይረው ወንድምና የቅርብ ዘመዶቻቸው ጋር ተጠግተው ኖረዋል።... Read more »
በተወለደችባት ከተማ በፈጠራ የታ ገዘ የንግድ ሥራን ጀምራ ውጤታማ መሆን ችላለች። በአንድ በኩል ቤተሰብ ማስተዳደር፣ በሌላ በኩል ደግሞ በሥራ ቦታ ድርጅት መምራቱን በዕለት ተዕለት ህይወቷ አጣምራ ማስኬድን ተክናበታለች። አንዱም አዳግቷት አያውቅም። ይልቁንም... Read more »
ተግባቢ እና ጨዋታ አዋቂ ናቸው። ልዩ የሀገር ፍቅር ስላላቸው ለኢትዮጵያ የበለጠ መስራትን አልመው ጉዞ ጀምረዋል። ቢሊዮኖች የሚያወጣ ሆስፒታል በቅርብ ዓመታት ገንብተው ሲጨርሱ በሙያቸው ዳግም እንደሚሰሩ ለእራሳቸው ቃል ገብተዋል። ጠይም መልካቸው እና ሳቂታ... Read more »
የሰው ልጅ የሕይወት ውጣ ወረድ የተለያየ ነው። ሁሉም የሕይወት መስመሩ በሚወስደው ሃዲድ ይጓዛል።ይወድቃል ይነሳል።በዓለማችን ሆነ በሀገራችን በርካታ ሰዎች የዕለት ጉርሳቸውን ሸፍነው ከቻሉም ሌሎችን አግዘው ይኖራሉ። ይህ የሕይወት ኡደት ነው።በዚህ ኡደት መጓዝ ግን... Read more »
በወጣትነት እድሜያቸው ለበርካቶች የስራ ዕድል መፍጠር ችለዋል። ታታሪነታቸው እና መልካም ባህሪያቸው ለስራቸው እድገት መልካም አስተዋጽኦ እንዳደረገ በርካቶች ይመሰክራሉ። ከመኪና ኪራይ እና ቱሪዝም ዘርፉ ተሳትፎ ባለፈ በቆዳው ኢንዱስትሪ ዘርፍ በተለያዩ የአሜሪካ እና አውሮፓ... Read more »