ጥቂት ስለእውቁ ከያኒ፣ ተዋናይና ደራሲ ጌትነት እንየው * ከያኒ፣ ተዋናይና ደራሲ

ጌትነት እንየው ጎጃም ውስጥ በደብረ ማርቆስ አውራጃ በ1950 ዓ.ም ተወለዱ። * አቶ ጌትነት እንየው በተዋናይነት በአዘጋጅነትና በፀፊ ተውኔት ሁለገብ አስተዋፅኦ ከሚያበረክቱ የሀገራችን ከያኒዎች መካከል አንዱና ግንባር ቀደምት ባለሙያ ናቸው። * አንደኛ ደረጃ... Read more »

ስህተቱ እንዳይደገም- ተቀናጅቶ መስራት

የዝግጅት ክፍላችን ባለፉት ተከታታይ ሳምንታት በወቅታዊው ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ የኮቪድ 19 ቫይረስ ላይ ትኩረት አድርጓል። ጉዳዩ ከምንም ነገር በላይ ቅድሚያ ሊሰጠውና ግንዛቤ ሊፈጠርበት የሚገባ አንገብጋቢ መሆኑ ጥርጣሬ ውስጥ የሚገባ አልነበረም። ለዚህም ነው... Read more »

‹‹በጥበብ እና በማስተዋል ይህም ይታለፋል››

   የዓለም የጤና ድርጅት የኮሮናን ቫይረስ በቻይና ከተከሰተና ወርሽኝ መሆኑ ከአረጋገጠ፤ ይህ ወረርሽኝ የአለም ህዝቦች የጤና ስጋት መሆኑን ከተናገረ ወራቶች ተቆጥረዋል። ታዲያ የተለያዩ አገራትን ኮቪድ 19 (የኮሮና ቫይረስ) ወረርሽኝን ለመከላከል፣ ህዝባቸውን ለማስጠንቀቅ... Read more »

መድሃኒቱ እስኪገኝ ማስታገሻውን

ቀን አልፎ ቀን ሲተካ፤ ዘመናት ነጉደው በአዲስ ሲለወጡ፤ በተመሳሳይ የሰው ልጅ በየፈርጁ የኑሮ ዘይቤውን፣ አመለካከቱን እና የስልጣኔ ደረጃውን ከጊዜ ጋር እየተሽቀዳደመ ይቀያይራል። ይህ ብቻ አይደለም። በተፈጥሮ ኡደት የሚከሰቱ አስቸጋሪ ለውጦችን የሚቋቋምበት ብልሃትም... Read more »

ዛሬም እንደ ትናንቱ ጥበብን ለበጎነት

ዓለምን እያስጨነቀ የሚገኘው የኮሮና ኮቪድ 19 ቫይረስ አሁንም መፍትሄ አልተገኘለትም። ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ እንጂ የመጥፋቱ የምስራች እየተሰማ አይደለም። ጊዜው ከምንም በላይ መተባበር፣ አንድነትና የጤና ባለሙያዎች የሚሰጡትን ምክር ሰምቶ መተግበርን የሚጠይቅ ሆኗል።... Read more »

በገና- የመጋመድ አሃድ የጣዕሞች ልኬት

   ወሩ መጋቢት ወቅቱ ደግሞ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቁ የአብይ ፆም ላይ እንገኛለን። በዛሬው የኪነ ጥበብ አምድ ላይም ይህን ታላቅ ፆም ምክንያት በማድረግም ስለ በገና በስፋት መዳሰስ ፈቅደናል። ነገሩ እንዲህ... Read more »

ውበትና እውቀት ፈላጊው ሎሌ

እርሱ የጥበብ አድባር ነው። ታላላቆቹም ሆኑ የሙያ ተማሪዎቹ በአንድ ቃል ይመሰክሩለታል። ባለ ተሰጦ፣ ባለ እውቀት፣ ሃያሲ፣ ፍቅር ወዳድ፣ ፀብ የሚርቅ ሲሉ። ጥበብን ከዚያ ከፍ ሲልም ኢትዮጵያን የማወደስ ስሜቱን፣ እስትንፋሱን ወደ መጪው ትውልድ... Read more »

አድዋን በስነ ጥበብ

«እግዚአብሔር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ፣ አገር አስፍቶ አኖረኝ። እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ገዛሁ። እንግዲህ ብሞትም ሞት የሁሉም ነውና ስለኔ ሞት አላዝንም። ደግሞም እግዚአብሔር አሳፍሮኝ አያውቅም። እንግዲህም ያሳፍረኛል ብየ አልጠራጠርም። አሁንም አገርን የሚያጠፋ፥... Read more »

‹‹ጣና ውሃ አይደለም›› ለምን?

ስለሺ ባዬ ይባላል። የአይቲ ባለሙያና በጥበቡ ዓለም በፎቶ ግራፍ ሙያ ላይ ተሰማርቷል። በቅርቡ ‹‹ጣና ውሃ አይደለም›› በሚል ርዕስ ካዛንችስ አካባቢ በሚገኘው ፈንድቃ የባህል ማዕከል ውስጥ የፎቶ አውደ ርእይ አዘጋጅቶ ለእይታ ማቅረብ ችሏል።... Read more »

ህልም ብርሀን እድሜ በሃያሲው ዕይታ

ርዕስ፡- ህልም ብርሀን እድሜ ደራሲ፡- ያዴል (ቤዛ) ትእዛዙ ዘውግ፡- የግጥም መድብል ዋጋ፡- 100 ብር የህትመት ዘመን፡- 2012 ዓ.ም. አሳታሚ፡- ያዴል (ቤዛ) ትዕዛዙ የገፅ ብዛት፡- 115 በህልም ብርሀን እድሜ የግጥም መድብል ላይ የተሰጡ... Read more »