በአዝናኝ ታሪካዊ ግጥሞች የታጀበ መጽሐፍ

የወለጋው ተወላጅ አለቃ ተክለ ኢየሱስ ዋቅጅራ «የጎጃም ታሪክ» ብለው በእጅ የጻፉትን ዶክተር ሥርግው ገላው፤«የኢትዮጵያ ታሪክ ከአለቃ ተክለ ኢየሱስ ሐተታ» ብለው በ2002 ዓ.ም እንዳሳተሙት ይታወሳል። ይህ መጽሐፍ የሀገራችንን ታሪክ ሳቢነትና አዝናኝነት ባለው መንገድ... Read more »

ኪነጥበብ ዜና

«ዮቶር» መጽሐፍ ዛሬ ያወያያል ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመጻሕፍት ንባብ እና ውይይት ዝግጅት ክፍል ከኢትዮጲስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ዛሬ እሁድ ግንቦት 11 ቀን 2011ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ «ዮቶር» በተሰኘውና በዓለማየሁ ደመቀ በተዘጋጀው... Read more »

የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲው የጥበብ መድረክን በወፍ በረር

‹‹የጋራ ባህላዊ ዕሴት ለጠንካራ አገራዊ አንድነት ›› በሚል መሪ ቃል ዛሬ በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተካሄደው አውደ ርዕይ በኪነጥበብና አገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ጥናታዊ ወረቀቶች ቀርበዋል። ውይይት ተደርጎባቸዋል። አውደ ርዕዩን የከፈቱት የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት... Read more »

የሁለት መጻሕፍት ወግ

እንደ መንደርደሪያ… የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ- መጻሕፍት ኤጀንሲ (ወመዘክር) ከንጉሠ ነገሥቱ ስደት መመለስ ከሦስት ዓመታት በኋላ የተመሠረተ ተቋም ነው። በወቅቱ ለዘመናዊት ኢትዮጵያ ይጠቅማሉ ተብለው ከተተለሙ ተቋማት ከቀዳሚዎቹ ተርታም ይመደባል። ይህ የሰባ አምስተኛ... Read more »

ከ«አልፎ ያላለፈ እና ሌሎች» ምን አዲስ?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት ኤጀንሲ ባሳለፍነው ሳምንት 75ኛ ዓመቱን ፍሬ በተሞላውና ቁምነገር በታጨቀ መርሃ ግብር በድምቀት አክብሮታል። የሙዚቃ ድግስ እንጂ የቁምነገር መድረኮች ታዳሚያቸው በቁጥር ትንሽ ነው። ቢሆንም ለአንድ ሳምንት የዘለቀው ክዋኔ ተካፋዮችን... Read more »

የደበበ ሰይፉ የሕይወት ታሪክ በድምጽ ቅጂ ቀረበ

የደበበ ሰይፉ ሕይወት ታሪክ ላይ ያተኮረው የድምጽ ቅጂ ወይም ኦዲዮ ሲዲ ባሳለፍነው ሐሙስ ግንቦት 1 ቀን 2011ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል አዳራሽ በድምቀት ተመርቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ዋና ዳይሬክተር አቶ ማንያዘዋል... Read more »

ብሌን 5ኛ የኪነጥበብ ምሽት ማክሰኞ ይቀርባል

የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር በየወሩ የሚያ ቀርበው ብሌን የኪነጥበብ ምሽት አምስተኛው ክዋኔ ከነገ በስቲያ ማክሰኞ ግንቦት 6 ቀን 2011ዓ.ም ማምሻውን ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር ይቀርባል። «ዝክረ ተመስገን ገብሬ» የሚል ስያሜ በተሰጠውና ተመስገን... Read more »

የኪነጥበብ ምሽት ነገ በብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል

«ያልታመመ አእምሮን እንዴት ማከም ይቻላል?» በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የኪነጥበብ ምሽት ነገ ግንቦት 5 ቀን 2011ዓ.ም ማምሻውን ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል። በሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይንመንት በተዘጋጀው በዚህ ምሽት ላይ፤ ዶክተር... Read more »

7ኛው የበጎ ሰው ሽልማት እጩዎች ጥቆማ ተጀምሯል

ዘንድሮ ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደው ዓመታዊው የበጎ ሰው ሽልማት የ2011 እጩዎች ጥቆማ ተጀምሯል። ይህም የእጩዎች ጥቆማ እስከ ሰኔ 3 ቀን 2011ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። እንደወትሮው ሁሉ በሽልማቱ እጩዎች የሚጠቆሙባቸው አስር ዘርፎች የተካተቱ... Read more »

ከድል ያደረሰ አርበኝነት

በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ሰፋ ያለ ስፍራ ይዘው ከተቀመጡ ክስተቶች መካከል ከጣሊያን ጋር የተደረጉ ሁለት ጦርነቶች ዋነኞቹ ናቸው። ኢትዮጵያ በነጮች ዐይን ውስጥ ብትወድቅም ከክንዳቸው በታች ልትሆን አልወደደችምና፤ በሁለቱም ጦርነቶች ባለድል ሆናለች። ቀዳሚው የአፍሪካውያን... Read more »