የሀሞት ጠጠር

 ጤና ይስጥልን አንባቢዎቻችን እንደምን ከረማችሁ? መንትዮቹ የዘመን ሀኪሞች ነን። ለዛሬ በአዲስ ዘመን ቅዳሜ ያዘጋጀነውን የጤና መረጃ እናካፍላችኋለን። ላለፉት ሶስት እትሞች ስለ ጤና ምንነት እና የጤና አይነቶች ለሶስት(3) አበይት ክፍሎች በመክፈል እያንዳንዳቸውን ምን... Read more »

የአስም ህመም

የአስም ህመም /Introduction and Definition/ የአስም ህመም ተላላፊ ካልሆኑ የሳምባ ህመሞች መካከል አንዱ ሲሆን፤ የህመሙ መገለጫ የአየር ቧንቧ መጥበብ ነው። ይህ የአየር ቧንቧ መጥበብ በራሱም ሆነ ወይንም በመድሀኒቱ ወደ ነበረበት የሚመለስ ነው።... Read more »

ማህበራዊ ጤና

የማህበራዊ ጤና እጅግ በጣም ሰፊ እና ትርጉሙም ከቦታ ቦታ፣ ከአመለካከት አመለካከት የሚለያይ ነው፡፡ ነገር ግን በአብዛኛው ማህበረሰብ እንዲሁም የማህበራዊ ጤና ባለሞያዎች ማህበራዊ ጤናን በዚህ ጠቅለል ባለ መልኩ ለመተርጎም ችለዋል፡፡ ማህበራዊ ጤና ማለት... Read more »

ጤና ምንድን ነው?

ባለፈው ሳምንት ያስተዋውቅናችሁ መንትዮቹ የዘመን ሀኪሞች ለመግቢያ እንዲሆናችሁ በአጠቃላይ የጤና ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ መስጠትን መርጠዋል። ከሰጡት ማብራሪያም ሆነ በአጠቃላይ የጤና ችግሮቻችሁ ዙሪያ ለምታነሱት ጥያቄዎች ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ምላሽ ለመስጠት ተዘጋጅተዋል። መግቢያቸውን እነሆ!... Read more »

ቅንጅታዊ አሰራር -ጊኒ ዎርምን ለማጥፋት

የጊኒ ዎርም በሽታ የተገኘው  እአአ   በ1978 ዓ.ም ነው፡፡ በትሮፒካል አካባቢዎች በሽታው መድኃኒት የሌለው ሲሆን፣ ከ20 ወረርሽኝ በሽታዎች መካከል አንዱ ሆኖም በዓለም ጤና ድርጅት ተመዝግቧል፡፡ ከኩፍኝ ቀጥሎ ያለ መድኃኒት የአኗኗር ዘይቤን በመቀየር ብቻ... Read more »

መንትዮቹ የዘመን ሀኪሞች

መንትዮቹ ሃኪሞች ዶክተር ኢየሩሳሌም ጌታሁን እና ዶክተር ቃልኪዳን ጌታሁን ሻሸመኔ ከተማ ነው ተወልደው ያደጉት። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ሻሸመኔ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ተምረዋል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በኩየራ አድቬንቲስት ትምህርት ቤት፤ የመጀመሪያ... Read more »

ለድንገተኛ የልብ ህመም ስጋት የሆነው ‹‹ትራንስ ፋቲ አሲድ››

መሰረት ባዩ፣ ጉርድ ሾላ አካባቢ ድንች እየጠበሰች ራሷንና ቤተሰቧን  ታስተዳድራለች፡፡ ለድንች መጥበሻነት የምትጠቀመው የዘይት አይነት ከውጪ ተመርተው ከሚመጡት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ አንድ ጊዜ መጥበሻው ላይ ባደረገችው ዘይት ብቻ ቀኑን ሙሉ ዘይቱን ሳትቀይር... Read more »

ተደራሽ ያልሆነው የካንሰር ህመም ህክምና አገልግሎት

ካንሰር በዓለማችን ገዳይ እየሆኑ ከመጡ በሽታዎች አንዱ መሆኑ ይጠቀሳል፡፡ በሽታውን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚደረገው ጥረትም እጅግ ፈታኝ እየሆነ መጥቷል፡፡  ከዓለም ጤና ድርጅት በቅርቡ የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፤ የካንሰር በሽታ በአሁኑ ወቅት ኤች አይ ቪ... Read more »

ጥብቅ ቁጥጥር የሚሻው ህገወጥ የምግብና መድሃኒት ንግድ

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች እንጀራ ከጄሶና ሰጋቱራ ጋር ተቀላቅሎ ለገበያ ሲቀርብ ተያዘ፣ በርበሬ ከሸክላ ጋር ተደባልቆ ሲቸበቸብ በቁጥጥር ስር ዋለ ፣ቅቤ ከሙዝ ፣ማር ከስኳር ጋር ተደባልቆ ሲሸጥ ተደረሰበት የሚሉና መሰል የወንጀል ዜናዎችን መስማት... Read more »

‹የአገልግሎቱ  ቅሬታ ምንጭ የአቅርቦትና ፍላጎት አለመጣጣም ነው››    ዶክተር ይርጉ ገብረሕይወት   በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የክሊኒካል ሰርቪስ  ዳይሬክተር

ከህክምና አገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ በተደጋጋሚ ቅሬታ ከሚቀርቡባቸው የህክምና ተቋማት ውስጥ አንዱ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መሆኑ ይታወቃል፡፡ የህክምና አገልግሎት ለማግኘት  ከተለያዩ የሃገሪቷ ክፍሎች ወደ ሆስፒታሉ የሚጎርፉ ታካሚዎች ቁጥርም ቀላል ባለመሆኑ በአገልግሎት... Read more »