
ጣርማበር/ ደብረብርሃን:- አንድ ነጥብ ዘጠኝ ቢሊዮን ብር የሚፈጀው የጣርማበር ወገሬ ኮንክሪት አስፓልት መንገድ ስራ የመንዝ አካባቢ ህዝብ የረጅም ጊዜ የልማት ጥያቄን መመለስ የሚያስችል ፕሮጀክት መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ገለፁ። የመንገድ ፕሮጀክቱን ሥራ የማስጀመር... Read more »

«በዞኑ 60 በመቶው የአመራር አባላት በብቃትና በአመለካከት ችግር ከኃላፊነታቸው ተነስተዋል» አቶ ቃሬ ጫውቻ የሲዳማ ዞን አስተዳደር ምክር ቤት ዋና አስተዳዳሪ
አዲስ አበባ፡- በደቡብ ክልል የሲዳማ ዞን አስተዳደር በህዝብ ላይ የመልካም አስተደዳር ችግር ሲፈጥሩ የነበሩ፣ የአመለካከትና የብቃት ክፍተት ያለባቸውን 60 በመቶ የሚሆኑ አመራሮችን በአዲስ ኃይል መተካቱን አስታወቀ፡፡ የሲዳማ ዞን አስተዳደር ምክር ቤት ዋና... Read more »

939 ነጻ የስልክ ጥሪ ሲታወስ ወደ አዕምሮአችን የሚመጣው የእሳት አደጋ መኪና የጩኸት ድምጽ ነው፡፡ መልዕክት መቀበያ ስልክ አብዛኛውን ጊዜ ያለምንም አደጋ ክስተት ስድብና ቀልድ እንደሚስተናገድበት የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለሥልጣን በተደጋጋሚ... Read more »

አዲስ አበባ፣ 4ኛውን ብሄራዊ የህዝብና የቤት ቆጠራ ለማካሄድ የቆጠራ ጣቢያዎቹን ከ190 ሺ ወደ 200 ሺ ከፍ እንዲል ማድረጉን የማእከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ገለጸ። የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነትና የመረጃ ስርጭት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሳፊ ገመዲ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት በአዲስ ከፍታ ላይ እንደሚገኝ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የቻይና ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪን ትናንት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አገራቱ ግንኙነታቸውን... Read more »

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የንግድ/የድርጅት ቤቶች የኪራይ ማስተካከያ ማድረጉን ተከትሎ በደንበኞች ለቀረቡ ቅሬታዎች የተሰጠ ምላሽና ውሳ ሀ. የኪራይ ማስተካከያው ያስፈለገበት ምክንያትና የተደረጉ ጥናቶች ውጤት፣ 1. ኮርፖሬሽኑ የኪራይ ትመና ለማድረግ መነሻ ያደረገው ለረዥም ዓመታት... Read more »
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የንግድ/የድርጅት ቤቶች የኪራይ ማስተካከያ ማድረጉን ተከትሎ በደንበኞች ለቀረቡ ቅሬታዎች የተሰጠ ምላሽና ውሳኔ ሀ. የኪራይ ማስተካከያው ያስፈለገበት ምክንያትና የተደረጉ ጥናቶች ውጤት፣ 1. ኮርፖሬሽኑ የኪራይ ትመና ለማድረግ መነሻ ያደረገው ለረዥም ዓመታት... Read more »

. የኪራይ ቤቶች የዋጋ ማሻሻያ ላይ ጥሎት ከነበረው መጠን ቅናሽ አደረገ፤ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በየጊዜው የሚደረጉ የኪራይ ተመን ማሻሻያዎችን ተከትሎ የሚነሱ ውዝግቦችን ለማቃለል እንዲቻል የኪራይ ውል ክለሳ ጊዜ ገደብ ሊያስቀምጥ መሆኑን የኮርፖሬሽኑ... Read more »

ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ወደ ሀገራቸው ኢትዮጵያ የተመለሱት ከ33 ዓመታት የስደት ኑሮ በኋላ ነው፡፡ የሐረር ጦር አካዳሚ ሁለተኛ ኮርስ ምሩቅ፤ የጦር መኮንን፤ ዲፕሎማት፤ ደራሲ፤ የሕግ ባለሙያ፤ የጸጥታ ደህንነት ስትራቴጂክ ጉዳዮች ዓለም አቀፍ ተንታኝም... Read more »

መንግሥት የህዝብን ጥያቄዎች ለመመለስ ቃል መግባት ቢችልም እሠራለሁ በሚል የመሰረት ድንጋይ አስቀምጦ እንዳላየ ማለፍ ግን የለበትም፡፡ ምክንያቱም ህዝብን ማታለል ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል፡፡ አመኔታን ይሸረሽራል፡፡ የህዝብ ተቀባይነትን ያሳጣል፡፡ ይህ እየታወቀ መንግሥት የ2007ዓ.ም ምርጫ... Read more »