ኪነ ጥበብ የሰላም መሪ መሆን አለበት

ስፔናዊው የታሪክ ተመራማሪ ስፔኖዛም ‹‹ሰላም ከጤናማ አዕምሮ የሚፈልቅ ምንጭ ነው›› ይለዋል፡፡ በርግጥም ሰላም ከጤነኛ አዕምሮ ወይም ክፋት ካላሸነፈው ቅን አዕምሮ የሚመነጭ አስተሳሰብ ነው፡፡ ይህ ቅን አስተሳሰብ ከምንጩ ኮለል ብሎ ይፈስ ዘንድ ደግሞ... Read more »

ሰላም እንዲሰፍን ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፤ ህዝቦች በሃይማኖት፣ በብሄርና በጎሳ ሳይከፋፈሉ ተግባብተው በአንድነት እንዲኖሩ ማድረግ እንደሚገባ የአገር አቀፍ የሰላም አምባሳደር እናቶች አሳሰቡ ፡፡ ‹‹እናት እንዳታለቅስ፣ ሰላም በኢትዮጵያ ይስፈን›› የሚል መልዕክት በማንገብ በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች እየተዘዋወሩ ሰላምን... Read more »

ኢትዮጵያ ከንብ ሀብቷ ተጠቃሚ እንዳልሆነች ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ለንብ ማነብ የሚያስችል ሰፊ ምቹ ሁኔታና ዕምቅ ሀብት ቢኖርም ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው በዝቅተኛ ደረጃ መሆኑ የግብርና ሚኒስቴር ገለፀ። ሚኒስትሩ አቶ ኡመር ሁሴን ትናንት በንብ ማነብ ተግባር ላይ ለመምከር... Read more »

የወጪ ንግዱ እንዲጠናከር

«ሰሊጥ ምርት ላይ እሴት መጨመር ሽፋኑን በመግፈፍና በመቁላት ለምግብ የሚውለውን ክፍል ማሸግ ነው።ይሁን እንጂ አሁን በስፋት እየተላከ ያለውና በስፋት የሚሰራው ግን ምርቶቹን በጥሬ መላክ ነው» ያሉን የአምባሰል የንግድ ሥራዎች ሥራ አስኪያጅ አቶ... Read more »

ተለዋዋጩን የጥፋት ኃይሎች ባህሪ በመረዳት ሀገራችንን ከጥፋት እንታደግ!

ሀገራዊ ለውጡ መላውን የሀገራችንን ህዝቦች ባሳተፈ መልኩ ዕለት ከዕለት ግለቱን እየጨመረ በመሄድ ላይ ይገኛል። ከመከላከያ እስከ ውጭ ጉዳይ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መስኩን አካቶ ፍትሃዊነትን ያረጋገጡ ታላላቅ ሪፎርሞች እየተተገበሩና ውጤትም እየተገኘባቸው ናቸው። ተሸፋፍነው የከረሙ... Read more »

አምባሳደር ሱሌይማን – የታገለውና የታዘበው

አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ-  በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መካከለኛው ምስራቅ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መካከለኛው ምስራቅ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል ናቸው፡፡በስልጣን ላይ በቆዩባቸው ዘመናት በተለይም በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር በነበሩበት ወቅት ... Read more »

አዲስ ዘመን ህዳር 21 ቀን 2011 ዓ.ም

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

ገንዘቡ የት ገባ፤ ለምንስ ሳይሠራበት ቀረ?

የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት አምስተኛ ዙር አራተኛ ዓመት ስምንተኛ መደበኛ ጉባኤ ከጥቅምት 20 እስከ 24 ቀን 2011 ዓ.ም በተካሄደበት ወቅት የክልሉ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የ2008 /9 በጀት ዓመት የፋይናንሺያልና... Read more »

የፓርቲዎቹ ውይይት በዓለም አቀፍ መገናኝ ብዙኃን ዕይታ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ማክሰኞ ዕለት ከተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮችና ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ሸፋን አግኝቷል፡፡ ዋና ቢሮውን በኳታር ዶሃ ያደረገው አልጀዚራ ስለውይይቱ ባስነበበው... Read more »

ጠቃሚ ማህበራዊ ሚዲያዎችን በመለየት አገራችንን ከጥፋት እንታደግ

እውቁ የሥነፅሁፍ ሰው ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን «ፍቅርን ፈራን» በሚለው ግጥማቸው ዛሬ ላይ ያለንበትን ሁኔታ አስቀድመው የተነበዩ ይመስላል፡፡ ፍቅርን ፈራን መቀራረብ ፈራን፤ እንዳልተዛመድን እንዳልተዋለድን፤  ፈርተን መዋደድን ጉርብትናን ናድን፤ እኛነትን ትተን እኔነት ለመድን፤ አዎ... Read more »