ባለ ብዙ ፋይዳው ቆጠራ

ኢትዮጵያ 4ኛውን ሀገር አቀፍ የህዝብና ቤት ቆጠራ የዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም ከመጋቢት 29 ቀን 2011ዓ.ም ጀምሮ ታካሂዳለች፡፡ ቆጠራው መንግሥት የአገሪቱን ህዝብ ቁጥር በአግባቡ ተገንዝቦ ለሚያዘጋጀው እቅድ ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ምሁራን ይገልጻሉ፡፡ የአዲስ አበባ... Read more »

የገንዘብ ኖት ቢቀየር ኢኮኖሚውን ሊያረጋጋው እንደሚችል ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ አሁን ባለው ሁኔታ የገንዘብ ኖት ቢቀየር ያለአግባ በግለሰቦች እጅ የሚገኝን ገንዘብ ወደ ባንክ እንዲገባ ስለሚያ ደርግ ኢኮኖሚውን ለማረጋጋት እንደሚረዳአስተያየታቸውን ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ የሰጡ ምሑራን ገለጹ፡፡ በሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር... Read more »

ፎረሙ፣ ቁርሾዎችን ለመፍታት የሚያስችሉ መንገዶችን ለመቀየስ ያስችላል

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም፣ በተለያዩ አካባቢዎች የሚስተዋሉ አለመረ ጋጋቶችን፣ ግጭቶችንና የነበሩ ቁርሾዎችን መፍታት የሚቻልባቸውን መንገዶች ለመቀየስ እንደሚያስችል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በሚኒስቴሩ የከተሞች መልካም አስተዳደርና አቅም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ እንዲሁም... Read more »

«ቢሮው የመልካም አስተዳደር ጥያቄያችንን እየፈታ አይደለም»- መምህራን «የመምህራንን ጥያቄ ለመመለስ በጥናት ወደ ተግባር ይገባል»- ቢሮው

 አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ የሚገኙ መምህራን ከመመሪያና ከጥቅማጥቅም ጋር በተያያዘ  በተደጋጋሚ የሚያነሱት የመልካም አስተዳደር ችግር እየተፈታ አለመሆኑን ተና  ገሩ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ በበኩሉ ችግሩን የሚፈታ ጥናት አድርጎ በቅርቡ ወደ ተግባር እንደሚገባ... Read more »

የአጼ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ

አዲስ አበባ፡- የአፍሪካ ህብረት መስራች ለሆኑት ግርማዊ ቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ  መታሰቢያ በአፍሪካ ህብረት ቅጥር ግቢ የተሠራው  ሐውልት ተመረቀ። ሐውልቱ በኢትዮጵያ መንግሥት ወጪ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ-ፈለገ ሰላም የስነ-ጥበብ ባለሙያዎች የተዘጋጀ ነው። ጠቅላይ... Read more »

‹‹ሕብረተሰቡ ሀገር ለመበታተን ለሚዘጋጁ ኃይሎች ራሱን አሳልፎ መስጠት የለበትም››- ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ የአማራ ክልላዊ መንግሥት የደህንነትና ሰላም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ

አዲስ አበባ፡- ሰሞኑን በጎንደር አካባቢ ከተፈጠረው አለመረጋጋት ጋር በተያያዘ  ህብረተሰቡ አጀንዳውን በማራገብ ሀገር ለመበታተን ለሚዘጋጁ ኃይሎች ራሱን አሳልፎ መስጠት እንደሌለበት የአማራ ክልላዊ መንግሥት የደህንነትና ሰላም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ... Read more »

ሕብረቱ ሰላምና ወንድማማችነትን በጋራ ተጠቃሚነት ማጽናት ይጠበቅበታል

ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን በአንድ ቆሞ ነፃነት መጎናጸፍ ፋና ወጊ ሆና ሠርታለች፡፡ የአፍሪካን ድምፅም በዓለም መድረክ ስታሰማ፤ ለአፍሪካውያን ሰላምና ልማትም የድርሻዋን ስትወጣ ቆይታለች፡፡ አሁንም ይሄንኑ የፋና ወጊነት ተግባሯን አጠናክራ ቀጥላለች፡፡ ኢትዮጵያ ከውስጥ ወደ ውጭ... Read more »

አርቆ አሳቢ ከለውጡ ይቋደሳል

አንድ ጥበብ አሳሽ ጥበብን ፍለጋ በየሀገሩ የሚዞር ሰው ነበር። አንድ ቀን ወደ አንድ መንደር ሲደርስ ሰዎች ድንጋይ ሲፈልጡ ተመለከተ። ቀና ብሎ ቢያይ በአካባቢው ምንም የሚገነባ ነገር የለም። ወደ አንዱ ድንጋይ ፈላጭ ተጠግቶ... Read more »

‹‹አፍሪካ ከአምስት በመቶ በታች የሆነውን የፋሽን ኢንዱስትሪ ድርሻዋን ማሳደግ አለባት›› -ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፡- አፍሪካ በዓለም የፋሽን ኢንዱስትሪ ያላት የገበያ ድርሻ ከአምስት በመቶ በታች በመሆኑ፤ ድርሻውን ለማሳደግና የሥራ ዕድል ለመፍጠር የዘርፉን አቅም ሙሉ ለሙሉ መጠቀም እንደሚገባ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች... Read more »

ጎብኚ ናፋቂዎቹ የምሥራቅ ጎጃም ቅርሶች

በጥንታዊው ዲማ ጊዮርጊስ፣ በደብረ ኤልያስ እና በመርጦ ለማርያም ያሉ ከአልማዝ፣ ከወርቅ እና ከብር የተሠሩ ቅርሶች በግርምት እስኪያፈዙን ድረስ በስስት ዓይተናቸዋል። ቅርሶቹን ከጠላትና ከሌባ ጠብቀው እስከአሁን ላቆዩዋቸው አባቶች ምስጋና ብቻ ሳይሆን ሽልማትም ይገባቸው... Read more »