የፕሬስ ቀን በፕሬስ ሰዎች

መገናኛ ብዙሃን ከለውጡ በፊት የታፈኑ ነበሩ ማለት ይቻላል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ስለመንግሥት ብቻ የሚዘግቡ ይበዙ ነበር፡፡ ብዙ ጊዜ ከመንግሥት በኩል ያለው ነገር ብቻ ነበር የሚሰማው፡፡ የህዝቡን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ነቅሰው አውጥተው የሚሰማበት... Read more »

የፕሬሱ ዳግም ልደት

አራት ኪሎ ጆሊ ባር ፊት ለፊት በርካታ የህትመት ውጤቶች ለሽያጭ ከሚቀርቡባቸው አካባቢዎች አንዱ ነው። በአካባቢው አልፎ ሂያጁም ሆነ ሥራ ፈላጊው በዚህ ስፍራ የሚሸጡ ጋዜጦችና መፅሔቶችን ሳያገላብጥ ማለፍ አይሆንለትም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ... Read more »

በዓልን ማክበር በመረዳዳት፣ በሠላምና በፍቅር ይሁን!

 የበዓል ወቅት ሲከበር ጎረቤት፣ ዘመድ አዝማድ ተጠራርቶ አብሮ በመብላትና በመጠጣት እንዲሁም አጉራሽና አልባሽ ያጡ ወገኖችን በማገዝ፣ በመረዳዳት እና በፍቅር መሆን አለበት። ይሄ ነጋሪና መካሪ የማይሻው የተለመደው የኢትዮዽያዊያን ባህል ነው። ኢትዮዽያውያን ቀደም ሲልም... Read more »

ኪነጥበብ ዜና

ብሔራዊ ቴአትር በእድሳት ምክንያት ዝግ ሆኗል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በእድሳት ምክንያት እስከ ግንቦት 01 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ዝግ ስለሚሆን ትርዒቶች እንደማይቀርቡ አስታውቋል። እድሳቱን የሚያደርገው የአውሮፓ ህብረት ነው። የቴአትር ቤቱ የሕዝብና ዓለም... Read more »

የአልኮል መጠጥ በለጋ ዕድሜ ያሉ ወጣቶች ላይ የሚያመጣውን ጉዳት ለመከላከል እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡– ለጋ ወጣቶች የአልኮል መጠጥ ተፅዕኖ ውስጥ እንዳይወድቁ ዓለም አቀፍ ፕሮግራም ነድፎ እየሠራ መሆኑን ዲያጆ ሜታ የመጠጥ አምራች ኩባንያ አስታወቀ። ዲያጆ ሜታ የመጠጥ አምራች ኩባንያ ከ ”ኩልንግውድ ለርኒንግ” ጋር በመተባበር ፕሮግራሙን... Read more »

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የትንሣኤ በዓልን በማስመልከት ያስተላለፉት መልእክት

የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ መላ የሀገሬ ህዝቦች፤ ለሁለት ወራት ያህል በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት እና ከአምላክ ጋርም በተመስጦ ልቦና በመገናኘት ያሳለፍነውን ዐቢይ ጾም እንኳን በሰላም እና በፍቅር አጠናቀቃችሁ፤ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ! አደረሰን!... Read more »

የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ አረፉ

የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በጀርመን አገር በህክምና ሲረዱ ቆይተው ትናንት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ ለሰባት ዓመታት አገራቸውን በፕሬዚዳንትነት አገልግለዋል፡፡ ከፕሬዚዳንትነት ከወረዱ በኋላ በ1997 ዓ.ም... Read more »

የፕሬስ ቀን በፕሬስ ሰዎች – አቶ መላኩ ብርሃኑ የአርት ቲቪ የዜና ክፍል ዳይሬክተር

ላለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት በአገራችን የነበረው የፕሬስ ነፃነት ከምልክት ያለፈ አልነበረም።የወጡ ህጎችም ቢሆኑ ፕሬስ ነፃነቱ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ነበሩ።ኢህአዴግ በገባበት በ1983 ዓ.ም አካባቢ በአንጻራዊነት ሚዲያው በነፃነት እንዲንቀሳቀስ ተደርጎ ነበር። ከተወሰነ ቆይታ... Read more »

የትንሣኤ በዓል ሲከበር ከጥላቻና ግጭት በመራቅ መሆን እንዳለበት የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ

አዲስ አበባ፡- የክርስትና እምነቱ ተከታዮች የትንሳኤ በዓል ሲያከብሩ ከጥላቻና ግጭት በመራቅ ፣ለሰላም፣ ሀገር አንድነት በጋራ ለመስራት በማሰብ፣የተቸገሩ ወገኖችን በማገዝ መሆን እንዳለበት የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ ወቅዱስ... Read more »

በኢትዮጵያ ካሉት 193 ፕሮፌሰሮች አራቱ ብቻ ሴቶች ናቸው – 104ቱ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይገኛሉ

አዲስ አበባ፦ ኢትዮጵያ በሚገኙ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ከሚሰሩ 193 ፕሮፌሰሮች መካከል አራቱ ብቻ ሴቶች መሆናቸውን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ከ193ቱ ፕሮፌሰሮቸ መካከል ደግሞ 104 የሚገኙት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ነው።... Read more »