“ምክክሩ ለሀገር ዘላቂ ሰላም መስፈን ዕድል ይዞልን መጥቷል” – አባገዳዎች እና ሀደስንቄዎች

ዜና ሀተታ አባገዳ ሹምቡሎ ዴኮ የአርሲ ሊጣ አባገዳ ናቸው። አባገዳ ሀገር ሰላም እንድትሆን መሥራት ከፈጣሪ የተሰጠው ድርሻ ነው ይላሉ። ለሀገር ሰላም እና አንድነት ለማምጣት በሚደረገው ሀገራዊ ምክክር አስተዋጽኦ ማድረግ ግዴታቸው መሆኑን ፤... Read more »

ከተሞቹ ምርትን መደበቅና ያለደረሰኝ ግብይትን ለመከላከል በጋራ እየሠሩ ነው

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተሞች ምርትን መደበቅ፤ ያለደረሰኝ ግብይት ማከናወንና መሰል ወንጀሎችን ለመከላከል በጋራ እየሠሩ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ እና በሸገር ከተሞች የሚፈፀም የኢኮኖሚ... Read more »

 የመገናኛ ብዙሃን ሚና በሀገራዊ ምክክሩ

ዜና ሀተታ ከተቋቋመ ሶስተኛ ዓመቱን ሊያስቆጥር ሁለት ወራቶች የቀሩት ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እስካሁን በነበረው ቆይታ ምክክሩን ለመጀመር መጠነ ሰፊ ሥራዎችን እየሠራ ነው፡፡ በእነዚህ ጊዜያትም የተለያዩ ሂደቶችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ ከእነዚህ ሂደቶች አንስቶ እስከ... Read more »

 ላኪዎች በቀጣይ ጠንካራ ውድድር እንደሚጠብቃቸውተረድተው መዘጋጀት እንዳለባቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- ላኪዎች በቀጣይ ጠንካራ ውድድር እንደሚጠብቃቸው ተረድተው እራሳቸውን ማዘጋጀት እንዳለባቸው የጥራጥሬና ቅባት እህሎች ላኪ ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ ኤዳኦ አብዲ አሳሰቡ። በጥራጥሬና ቅባት እህሎች ዙሪያ የተደረገ ጥናት ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ አቶ ኤዳኦ... Read more »

 የጨቅላ ሕፃናት የዓይን በሽታ እልባት ካልተሰጠው በሀገሪቱ የዓይነ ስውራን ቁጥር ይጨምራል

– በሁለት ሆስፒታሎች ህክምና ካገኙ ህፃናት መካከል 48 በመቶ የችግሩ ሰለባ ናቸው አዲስ አበባ፦ በጨቅላ ሕፃናት ላይ የሚከሰተው የዓይን ብርሃን ተቀባይ የደም ስሮች መቀንጨር በሽታ በጊዜ እልባት ካላገኘ በቀጣይ ዓመታት በሀገሪቱ የዓይነ... Read more »

 ለአትሌቲክሱ ማን ምን ሊሠራ አቀደ?

ዜና ሐተታ አትሌቲክስ የኢትዮጵያ ኩራትና መገለጫ ነው። የኢትዮጵያውያን አልሸነፍ ባይነትና ወኔ በዓለም አደባባይ የሚገለጥበት፣ እልፍ ጀግኖች ለሰንደቅ ዓላማ ክብር የሚዋደቁበት በመሆኑም ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ከስፖርትም የዘለለ ትርጉም አለው። ስፖርቱ በዚህ ደረጃ ዋጋ እንዲሰጠውም... Read more »

 በኦሮሚያ ክልል ሁለት ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዮን ኩንታል የአቮካዶ ምርት ተሰበሰበ

– 165 ሺህ 321 አርሶ አደሮች በአቮካዶ ልማት ተሠማርተዋል አዲስ አበባ፡– በ2017 የምርት ዘመን ሰባት ነጥብ ስድስት ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታቅዶ እስካሁን ሁለት ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዮን ኩንታል የአቮካዶ ምርት መሰብሰቡን የኦሮሚያ... Read more »

 የውጭ ባንኮች ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ለሀገር ውስጥ ባንኮች ዕድል ወይስ ስጋት?

ዜና ትንታኔ በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ከተጀመረ ከአንድ ምዕተ ዓመት በላይ እድሜ አለው። በእነዚህ ጊዜያትም ያጋጠሙትን መልካም እድሎች እና ፈተናዎች ተሻግሮ ዛሬ ላይ ደርሷል። የዛሬ ቁመናውም ቢሆን የእድሜውን ያህል እንዳልሆነ በዘርፉ የተሠማሩ ምሁራን... Read more »

የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ለጎብኚዎች ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፦ የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቅርስነቱን በጠበቀ መልኩ እድሳት ተደርጎለት ከትናንት ጀምሮ ለአገልግሎትና ለጎብኚዎች ክፍት እንደሆነ የካቴድራሉ አስተዳዳሪ ገለጹ። የካቴድራሉ አስተዳደሪ ሊቀ ሥልጣናት ቆሞስ አባ ሲራክ አድማሱ እንደገለፁት፤ ካቴድራሉ እድሳት... Read more »

 ‹‹መንግሥት የሽግግር ፍትሕን ለማስፈን በቁርጠኝነት እየሠራ ነው´  – ኤርሚያስ የማነ ብርሃን (ዶ/ር) የፍትሕ ሚኒስትር ዴኤታ

አዲስ አበባ፡- በሀገሪቱ በተለያዩ ዘመናት የተከሰቱ እና የቀጠሉ ችግሮችን ለማከም የሚያስችል የሽግግር ፍትሕን ለማስፈን መንግሥት በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን የፍትሕ ሚኒስቴር ዴኤታ ኤርሚያስ የማነ ብርሃን (ዶክተር) አስታወቁ። የፍትሕ ዘርፉን ዘመናዊ፤ ቀልጣፋ እና የሕዝብ... Read more »