
የጃፓኗ ከተማ ካሳማ ለአዲስ አበባ ፓራሊምፒክ ኮሚቴ የቅርጫት ኳሶች ድጋፍ አበረከተች። የጃፓን ኤምባሲ በኢትዮጵያ ከትናንት በስቲያ ከካሳማ ከተማ የተበረከቱትን የዊልቼር ቅርጫት ኳሶች ተረክቦ ለአዲስ አበባ ፓራሊምፒክ ኮሚቴ ማስረከቡን ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ... Read more »

ከጊዜ ወደ ጌዜ ተወዳዳሪነት እያየለ በመጣበት የስፖርት ዓለም፣ በሕዝብ ዘንድ አድናቆትንና ዝናን ያተረፉ ንጹህ ላባቸውን ጠብ አድርገው ለውጤት ዘወትር የሚታትሩ በድንቅ ሥነ ምግባር የታነፁ ስፖርተኞች በርካቶች ናቸው። ከዚህ በተቃርኖ በተለያዩ ምክንያቶች ዝናን፤... Read more »

የአዲስ ዘመን፤ ዘመን አይሽሬ የመረጃና መዝናኛ ገጸ በረከቶች ዛሬም እንደ ጥንቱ ሳያራጁና ሳይደበዝዙ ጊዜ ዘመኑን፣ ክስተት አጋጣሚውን ይነግሩናል። ሰዎች ነብሳቸው ከስጋቸው ልትለይ በተቃረበች ሰዓት ብዙውን ጊዜ የመጨረሻው ንግግራቸው የኑዛዜ ቃላቸው ነው። ወይዘሮ... Read more »

የሰው ልጅ በየፈርጁ የኑሮ ዘይቤውን፣ አመለካከቱን እና የስልጣኔ ደረጃውን ከጊዜ ጋር እየተሽቀዳደመ ይቀያይራል። ይህ ብቻ አይደለም። በተፈጥሮ ኡደት የሚከሰቱ አስቸጋሪ ለውጦችን የሚቋቋምበት ብልሃትም ይዘይዳል። ስሪቱም እራሱን ከሁኔታዎች ጋር አላምዶ እንዲኖር ይፈቅዳል። ይህ... Read more »

ጌታቸው? ‹ጌታቸው ደባልቄ… የጥንት የጠዋቱ? ተንቀሳቃሹ ቤተ-መዘክር ብለው የሚጠሩት? አንጋፋው የቲያትር አዋቂ?…› አዎን እርሱ ግን ከእዚህም ሌላ ነው። አንጋፋዎቹን ሙዚቀኞቻችንን በግጥምና ዜማዎቹ ያንበሸበሸ ትልቅ ሰው ነው። በቀደመው ዘመን የሀገራችን የቲያትር ጀርባን ከተመለከቱ፣... Read more »

የደርግ ሥርዓተ መንግሥት አመሠራረት በተለይም ባለፈው ዓመት 50ኛ ዓመቱ ነበርና(አብዮቱ) በሰፊው ተወርቶበታል። ብሔራዊውን የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጨምሮ ብዙ መገናኛ ብዙኃን የታሪክ ምሁራንን እና ፖለቲከኞችን እየጋበዙ ብዙ ትንታኔ አሠርተውበታል። በተለይም በእዚያ ዘመን በተሳታፊነትም ሆነ... Read more »

የኦሊምፒክና መላ አፍሪካ ጨዋታን ፅንሰ ሃሳብ አንግቦ የሚካሄደው መላ ኢትዮጵያ ጨዋታዎች ባለፉት ዘጠኝ ዓመታት ተቋርጦ በመቆየቱ ብዙዎች ይቆጫሉ። አንዱ የቁጭታቸው ምክንያት ደግሞ እንደ ሀገር ተተኪ ስፖርተኞችን ማግኘት የሚቻልበት እድል በመቅረቱ ነው። በእርግጥም... Read more »

በኦሊምፒክና በመላ አፍሪካ ጨዋታዎች መርህና ፅንሰ ሃሳብ መሠረት የሚካሄደው መላ ኢትዮጵያ ጨዋታዎች ለዘጠኝ ዓመት ተቋርጦ ዘንድሮ በአዲስ መልኩ በጅማ 4500 ስፖርተኞችን በማሳተፍ ትናንት ተጠናቋል። በ26 የስፖርት አይነቶች በተደረጉ ፉክክሮች ሁሉም ክልሎችና ከተማ... Read more »
‹ዝናቡ..አንተ ዝናቡ? እማማ ሸጌ ተጣሩ። እጃቸውን በአዳፋ ቀሚሳቸው እየጠራረጉ። ‹እማማ ሸጌ! ዝናቡ አይበሉኝ..ስሜ ሸጋው ነው..እርሶ ትልቅ ሰው አይደሉ? ባኮረፈ ድምጽ። ‹ምን እኔ ላይ ዘራፍ ትላለህ! ያወጡልህ ጓደኞችህን እነሱን ሀይ አትልም ነበር›። ‹በቃ... Read more »

ባለፉት አስር ቀናት በጅማ ሲካሄድ የቆየው 6ኛው መላ ኢትዮጵያ ጨዋታዎች ዛሬ ፍፃሜ ያገኛል። ሁሉንም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በ26 የስፖርት አይነት ሲያፎካክር የቆየው ይህ ትልቅ ሀገር አቀፍ የስፖርት መድረክ ባለፉት በርካታ ቀናት የፍፃሜ... Read more »