በረከት እና ከበሮው

ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ከተገናኘን ቆየት አልን አይደል? አያቴ ታሪኮችን በፊት ሳትነግረኝ ስትቀር በጣም ይናፍቀኝ ነበር። ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት አጋጣሚ የሚፈጠረው አያቴ ወደ ሌላ አካባቢ ለዘመድ ጥየቃ ስትሄድ እንዲሁም እኔ ፈተና ሲኖርብኝ... Read more »

… ፎቶ እንነሳ!

 የሥራ ባልደረባዬ የነበረ ሰው ስለሆነ ብዙ ጊዜ አስታውሰዋለሁ ። መቼ መቼ ብላችሁ ግን እንዳትጠይቁኝ ፤ ብቻ ብዙ የሚነሳበት አጋጣሚዎች ስላሉት ግን አልረሳውም ። ዛሬ ደግሞ ለጽሁፌ ማድመቂያ አድርጌ አስታውሸዋለሁ ። በተለይም የዛሬ... Read more »

አሰላፊዎች

መሰለፍ በዝቷል፡፡ ለዳቦ፣ ለታክሲ፣ ለዘይትና ስኳር ኧረ ለምግብ ብፌም ጭምር መሰለፍ ግድ ሆኗል፡፡ ጊዜ የተረፈን ይመስል ሰዓታትን በሰልፍ ማሳለፍ ሳንወድ በግድ ለኛ የቀረበልን የየዕለት ገጠመኛችን ብሎም ተግባራችን ሆኗል፡፡ ዛሬ ስለ ዳቦና ዘይት... Read more »

ሀበኒ!

ግርምት የሚፈጥሩ አስደናቂ መደመምን የሚያጭሩ ሰዎች በየሰፈሩ ሞልተዋል። በግለሰቦቹ ላይ የሚታዩት ባሕርያት የኋላ መነሻ ምክንያቶች አሏቸው። ውስጠ ምስጢሩን ካለባለቤቶቹ በቀር ማንም አያውቀው። ትላንትም ነበሩ። ወደፊትም ይኖራሉ። የአንዳንዶቹ ታሪክ ሲገለጥ ግሩም እምግሩማን ያሰኛል።... Read more »

ሕንዳዊቷ ታዳጊ ኩላሊት ለጋሽ ለምን አጣች?

የኩላሊት ህመም የዓለማችን ዋነኛው የጤና ችግር ከሆነ ዋል አደር ብሏል፡ ፡ህክምናውን ለማግኘት ከፍተኛ ገንዘብን ይጠይቃል፤በተለይ የደሃውን የማህበረሰብ አቅም በእጅጉ እየፈተነ መሆኑም ችግሩን ይበልጥ አሳሳቢ አድርጎታል፡፡ የኩላሊት እጥበቱም ሆነ ንቅለ ተከላውን ለማካሄድ ብዙ... Read more »

የፖሊሶቹ ከልክ ያለፈ ውፍረት

በወታደራዊ እና የፖሊስ ተቋማት በአካል ቀልጣፋ ሆኖ መገኘት የግድ እንደሆነ ይታመናል፡፡ ይህ ደግሞ ለግዳጅ ዝግጁ ለመሆን ይጠቅማል፡፡ ውፍረት ቢኖር እንኳ የእለት ተዕለት ስራ ለማካሄድ የሚቸግር ሊሆን አይገባም፡፡ እነዚህ አካላት ሁሌም ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች... Read more »

ለደን ልማት 800 ኪሎሜትርወደኋላ መጓዝ ወደኋላ መጓዝ

ሰሞኑን አንድ ኢንዶኔዥያዊ አካባቢን ለማዳን የከወነው ለየት ያለ ድርጊት በመገናኛ ብዙኃን በዓለም ዙሪያ ርዕሰ ዜና መሆን ችሏል። መዲ ባስቶኒ የተባለው የ43 ዓመቱ ጎልማሳ ፕሬዚዳንቱን ለማግኘት ከመኖሪያ ሰፈሩ ከምሥራቅ ጃቫ እስከ ዋና ከተማዋ... Read more »

“የቤትሽን ዓመል…”

ስንት አይነት ዓመል አለ ? እንዲሁ ብድግ ብሎ ነጠላዬን አቀብሉኝ የሚል። ማለቴ ለነገር ማን ነው? ብሎ እንቧ ባይ፤ በፉከራ። ዛቻ። ማስፈራራት እንዳው ደርሶ ሰውን ለማሸማቀቅ መሞከር፤ ኧረ ብዙ አለ። ይሄ ታዲያ ወንዶች... Read more »

ለቪዲዮ ጨዋታ ልጅን ከትምህርት ገበታ ያስቀሩት ወላጅ

በአገራችን አንዳንድ ጊዜ በተማሪዎቻችን ላይ የምንሰማቸው ድርጊቶች ያስከፉናል። በተለይ ከትምህርት ቤት እየቀሩ ቪዲዮ ቤት የሚውሉ ወይም በተለያዩ ሱሶች ተጠምደው ከትምህርት ቤት የሚቀሩ ተማሪዎችን ጉዳይ ስንሰማ “እነዚህ ዱርዬዎች” ማለት ይቀናን ይሆናል። በሌላ በኩል... Read more »

መንጃ ወይስ መፍጃ ፍ ቃድ?

አንድ ህዝብ፤ ሲደሰትም ሆነ ሲያዝን፣ ሲበደልም ሆነ ሲታፈን፣ ሲገፋም ሆነ ሲከፋ፣ ሲደላውም ሆነ ሲመቸው ያንን ክስተት ከነባለቤቱ “ሰንዶ” የሚገልፅበትና ድርጊቱን ለታሪክ የሚያስቀምጥበት የራሱ የሆነ ቋንቋ፤ ዘዴና ብልሀት አለው። “መንጃ” እና “መፍጃ”ም የዚሁ... Read more »