የፌስ ቡኩ አጋንንት

 ሀገር ምድሩን የሚያተራምሰው ማሕበራዊ ሚዲያ የሚዳኘው ሕግ የለውም። አንዱ አካሉ የሆነው ፌስ ቡክ ደግሞ የተነገሩም ያልተነገሩ ወሬዎች ማምረቻ ሆኖ ሲያምሰን ሲያወራጭን ሲያተራምሰን ይውላል፤ ያድራልም። የወሬ ጥሩንባ ማለት ነው አሉ አቶ ዘነበ። ልጆች... Read more »

መንታ ልጆቿን ለእዳ መክፈያ እና ሞባይል መግዣ

በሀገራችን ወልዶ መሳም ብዙ ትርጉም አለው። ልጅ ሲወለድ ያለው ደስታም ከዚህ ሁሉ የመነጨ ነው።ልጅ መውለድ ዘር መቀጠሉን ማረጋገጥ ከመሆኑም በተጨማሪ ትዳርን ለማጽናት ወሳኝ እንደሆነም ይገለጻል። እናት የምትከበረውም አንድም ሕይወት በመስጠቷ ነው። እናቶችም... Read more »

መልሶ ልማት እንዲህም ይካሄዳል

በሀገራችን እየተካሄደ ያለውን መልሶ ልማት ስንመለከት የግል ቤት ላለው ቦታ እና ቤት የመስሪያ ገንዘብ ፤በአስቸኳይ እንዲነሱ ሲፈለግ ደግሞ ለተወሰነ ጊዜ የሚሆን የቤት መከራያ ገንዘብም ይሰጣል።የኪራይ ቤት ውስጥ የሚገኙት ደግሞ ሌላ የኪራይ ቤት... Read more »

የእንቁጣጣሽ ትውስታ

 የዘንድሮው እንቁጣጣሽ በጣም አስደሳች ነበር። አበቦቼን ሁሉ ሰጥቼ ጨረስኩ። ጎረቤቶቻችን ብዙ ሽልንጎች፣ ከርኮች፣ ዲናሬዎች ሰጥተውኛል። የፍራንኩ ብዛት ቁጥሩን አሳሳተኝ። ያም ሆነ ይህ ብዙ ገንዘብ አግኝቻለሁ። ያሰብኩትን ሁሉ እንደምገዛ እርግጠኛ ሆንኩኝ። በድንቡሎ አራት... Read more »

“… አፈር ስሆን !”

 ጠረጴዛ ሙሉ ምግብ በአይነት በአይነቱ ደርድረን ‹‹ኧረ ብሎ! ምነው ብሉ እንጂ በሞቴ! … አፈር ስሆን!›› ብሎ ለምኖ የሚጋብዝ ሰው ከኢትዮጵያውያን ውጪ የትም አገር ላይ ያለ አይመስለኝም:: ይሄ የኛ ማንነት ነው:: ‹‹እንዲያው ለምዶብን... Read more »

የበዓል ሰሞን ስብሰባዎች!

አበባ አየሁ ወይ፤ ለምለም… አበባ አየሁ ወይ ለምለም….ባልንጀሮቼ፤ ለምለም ግቡ በተራ …” ጠዋት ቀድሜ የሰማሁት የአዲስ ዓመት መዳረሻ ብስራት መንገሪያ የልጃገረዶች ጨዋታ ነው ። እርግጥ የዘመኑን ያህል በለውጤ ላይ ባላምን ደስ ብሎኛል።... Read more »

ቂም በቀል በቁራዎች

ሰዎች በልዩ ልዩ ጉዳዮች በተለይ እነርሱ በማያምኑባቸው ምክንያቶች ቤተሰቦቻቸውን አልያም የቅርብ ወዳጆቻቸውን በሞት ሲነጠቁ በከባድ ኀዘን ውስጥ ይወድቃሉ። ዘመዳቸው ወይም የቅርብ ወዳጃቸው ሕይወቱ ሆን ተብሎ በግለሰብ እጅ ያለፈ ከሆነም አሟሟቱን በማሰብ በንዴት... Read more »

ቦርጭን በአራት ደቂቃ

 ቦርጭ ከአመጋገብ ጋር በተያያዘ በሆድ ውስጥ በሚከማች ስብ አማካኝነት የሚፈጠር ውፍረት ነው። ታዲያ ቦርጭ የሰውነትን ቅርፅ የሚያበላሽና ልብስ ለመልበስም የሚያሳቅቅ በመሆኑ አብዛኛው ሰው ይጠላዋል ማለት ይቻላል። ቦርጭን ለማጥፋት የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች ከማድረግ... Read more »

«የማታ ስጦታ»

ዕድሜ ሲመሽ አካላዊ ብርታትን ስለማሳጣቱ አስረጂ አያሻም። እንደወትሮው ሰውነትን ማቀላጠፍ፣ ያለ ድካም ስራን ማከናወን እንዲሁም እንደ ወጣትነት የፈለጉትን ለማድረግ መነሳትም የማይጠበቅ ነው። የጡንቻዎች መሟሸሽ፣ የመገጣጠሚያዎች አለመታዘዝ፣ ብርድ ብርድ ማለት እንዲሁም በትንሽ በትልቁ... Read more »

ቃል ተከበረ?!

ቃል ተከበረ ? ብዬ ጥያቄ ነገር አነሳሁ ። የምን ቃል ብላችሁ ከጠየቃችሁኝም መልስ አለኝ። መቼም ብዙ አይነት ቃል መኖሩ እሙን ነው። ነሸጥ ሲያደርገን የምንገባው፤ ሞቅ ባለ ጨዋታ ሆነን። በተለይ ደግሞ ምሽት ላይ... Read more »