የአትሌቶች የባለቤትነት ውዝግብ- የቻምፒዮናው ሌላ ድራማ!

በድሬዳዋ እየተካሄደ የሚገኘው 13ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች እና 4ኛው ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ከዕድሜ ማጭበርበር ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ትልቅ አደጋ ውስጥ እንደሚገኝ ታይቶበታል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለዚህ አሳሳቢ ችግር... Read more »

በዕድሜ ተገቢነት የደበዘዙ ፉክክሮች

የኢትዮጵያ ከ18 እና ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ካለፈው ሰኞ ጀምሮ በድሬዳዋ ስቴድየም እየተካሄደ ይገኛል። ቻምፒዮናው ወጣትና ተተኪ አትሌቶች ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍና አህጉር አቀፍ ውድድሮች ለመወከልና ወደታላቅነት የሚሸጋገሩበት ቢሆንም ከዕድሜ ተገቢነት ጋር... Read more »

የጠጠሯ ሕልም . . .

ጥቁሯ ድቡልቡል የወንዝ ጠጠር ዛሬም እንደወትሮዋ በሐዘን ጭብጥ ኩርምት ብላለች። ምክንያቷ ትላልቆቹ ጥቁር ድንጋዮች ስላበሳጯት ነው። የሚያበሳጯት ዋነኛ ምክንያት ደግሞ ትንሽ በመሆኗ ነው። ኃጢያቷ ሕፃንነቷ ነው። በደሏ እንደነሱ ግዙፍ ድንጋይ አለመሆኗ ነው።... Read more »

የታሪካዊዎቹ ተጫዋቾች አሠልጣኝነት ሽግግር

በውስብስብ ችግሮች ውስጥ ተዘፍቆ ለመውጣት ለተቸገረው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብዙ የመፍትሔ ሃሳቦች ሲሰጡበት ማየትና መስማት የተለመደ ነው። በተለያዩ አካላት እግር ኳሱን ለመለዋወጥና ወደ እድገት ጎዳና ለማምጣት ከሚነሱ ሃሳቦች አንዱ የስልጠና ጉዳይ ነው።... Read more »

 ‹‹ምግቤን ከጓሮዬ›› የት ደረሰ?

ባለፈው ቅዳሜ የጉለሌ የተቀናጀ የልማት ሥራዎች አካል የሆነውን ጉለሌ የእንጀራ ፋብሪካ ግቢ የመጎብኝት ዕድል አጋጥሞኝ ነበር። ከእንጀራ ፋብሪካው በላይ ቀልቤን የያዘው የግቢው አረንጓዴ ነው። የማይታይ የአትክልት አይነት የለም። የባከነ የሚባል ቦታ የለም።... Read more »

የቻምፒዮናውን ጅማሬ ያሳመሩ አጓጊ ፉክክሮች

13ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች እና 4ኛው ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ትናንት በድሬዳዋ ስቴድየም ተጀምሯል። በማለዳ የተጀመረው ቻምፒዮና በተለያዩ ርቀቶች በተካሄዱ የማጣሪያና የፍፃሜ ፉክክሮች የደመቀም ነበር። አጓጊ የነበረውና ብርቱ ፉክክር ያስተናገደው... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ትናንት ምን ነበር? ቀን፣ ሳምንት፣ ወራት፣ ዓመታት ዓመታትን እየተኩ በታለፉ ረዥም ዘመናት ውስጥ ሁሉ አዲስ ዘመን ጊዜና ሁኔታን ተናጋሪ ዱካና ዐሻራ ነው:: አስገራሚና አንዳንዴም ለማመን የሚከብዱ እውነታዎችን ሁሉ ተሸክሟልና ከእነዚሁ ጉዳዮች፤ እናት... Read more »

ከ18 እና ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ዛሬ ይጀመራል

የኢትዮጵያ ከ18 እና ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ዛሬ በድሬዳዋ ይጀመራል። ከ20 ዓመት በታች ቻምፒዮናው ለ13ኛ ጊዜ የሚካሄድ ሲሆን ከ18 ዓመት በታች ቻምፒዮናው ደግሞ ለ4ኛ ጊዜ ነው የሚከናወነው። ቻምፒዮ ናውን በድምቀት ለማካሄድም... Read more »

 በቴክኖሎጂ ልክ እንራመድ

አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በሥራ ቅልጥፍና እና በሠራተኞች ሥነ ምግባርና ትህትና በተደጋጋሚ ሲታሙ ይሰማል። ተገልጋዩን የበለጠ የሚያማርረው ደግሞ የሰልፍ ብዛት ነው። በሁሉም ቦታ ወረፋ አለ፤ በተለይም እንደ ባንክ እና ገቢዎች ያሉ ገንዘብ የሚንቀሳቀስባቸው... Read more »

የትኛው ቬሎ ይስማማሻል?

የሠርግ ሥነ-ሥርዓት የተቃናና የደመቀ እንዲሆን አስቀድሞ መዘጋጀት ወሳኝ ነው። አስቀድሞ የታሰበበት ሠርግ የተሳካና ያማረ ይሆናል። የሠርግ ነገር ሲታሰብ ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ነገሮች አንዱ የሙሽሪት ቬሎ ነው። ሙሽሪት ቬሎዋ ከሠርጓ ስድስት ወር አስቀድማ መምረጥ... Read more »