ሸማኔው እና ዕጣ ፈንታው

ሠላም ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ላለፉት ጥቂት ሳምንታት አልተገናኘንም ነበር። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ብዙ ነገሮች ተቀያይረዋል። መቼም በእናንተ በኩል የትምህርት ወቅቱ ከወትሮው በተለየ መልኩ ጠንከር እንደሚል እና የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ፈተና እየተቃረበ እንደመጣ... Read more »

የሂሳብ ትምህርት «ንግስቶች»

‹‹ሴቶች የሂሳብ እና የሳይንስ ትምህርትን አይችሉትም፣ አይወዱትም ፣ወደ ዘርፉም አይገቡም›› እየተባለ ሲነገር ይደመጣል፡፡ ይህም ሴቶች ልጆች የሂሳብ እና የሳይንስ ትምህርቱ ፍላጎትና ችሎታው ቢኖራቸውም ዘርፉን እየሸሹት እና እየራቁት እንዲሄዱ ተጽዕኖ ሲያሳድር ቆይቷል። ይህንን... Read more »

አሜሪካ ተፀንሶ ኢትዮጵያ የተወለደ የፈጠራ ስራ

ሀገራችን ኢትዮጵያ በቀደምት የስልጣኔ ስራዎቿ ዓለም ቢያውቃትም፤ እነዛን የስልጣኔ ሥራዎቿን ማስቀጠል ተስኗት ከስልጣኔ እና ከዕድገት በስተጀርባ ዳዴ እያለች ትገኛለች:: የዛሬ 30 እና 50 ዓመት ከሀገራችን በስልጣኔም በምጣኔ ሀብትም የበታች የነበሩት እንደእነ ቻይና፣... Read more »

ከቀኑ ምን ተማርን?

አይ ልጅነት ደጉ! ልጅነት እኮ በጣም ደግ ነገር ነው፡፡ ‹‹ለምን›› በሉኝ፤ በልጅነት ሁሉን ነገር የምንረዳው በየዋህነት ነበር፡፡ ይህን ያልኩበት ምክንያት ከራሴ ተነስቼ ነው፡፡ ከልጅነቴ ጀምሮ ሬዲዮ በጣም ነበር የምወደው፡፡ የአንደኛ ደረጃ እና... Read more »

በቡና የቀናው ህይወት

አንዳንዶች በግል ጥረትና ትግላቸው እውቀታቸውን፣ ገንዘባቸውንና ጉልበታቸውን ለትውልድና ለሀገር ያሻግራሉ። በታሪክ የማይዘነጋ አሻራቸውን ያስቀምጣሉ። ይህንን የሚያደርጉት አርቀው ያለሙትን ራዕያቸውን እያሳኩ፣ አሰቡበት በመድረስ ጭምር ነው። ይህም ተግባራቸው የታሪክ ባለድርሻነታቸው ካለፈም በኋላ ከትውልድ ትውልድ... Read more »

የምንወዳቸው…ያልተዋደድንባቸው

ኢትዮጵያ እንኳን ተወልዶ እትብቱ ከአፈሯ ተቀብሮ ደሙ ከስሯ ተመዝዞ ይቅርና ውሃዋን የቀመሰ፣ አፈሯ ጫማውን የነካው ሁሉ በፍቅር የሚከንፍላት አገር ናት። በፍቅር እንደሚሞካሹት እንደነ ፈረንሳይ፣ በኪነ ህንጻ እንደደመቁት የዓረብ ከተሞች፤ እንደፈላስፎቹ አገራት እና... Read more »

የማህበረሰብ ትስስር- በሙዚቃ

በህብር ቀለማት የደመቀች፣ በድንቅ ባህል የተዋበች፣ በበዛ ጥበብ ያጌጠች የአብሮነት ጥላ ናት፤ ኢትዮጵያ። በዘርፈ ብዙ ኪን ከገፅታዋ ላይ የሚነበብ ድንቅ የባህልና ጥበብ መድረክ መሆኗንም ብዙዎች ይናገሩላታል። እናም በዚህች የአብሮነት የፍቅር ጎጆ ብዙዎች... Read more »

የወጣቶች ሸክም

የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት መዳረሻው ይስተዋሉ የነበሩትን ዘርፈ ብዙ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮች መፍታትና ዜጎችን ፍትሐዊ ተጠቃሚ ማድረግ ነው፡፡ ‹‹የነብርን ጅራት አይዙም ከያዙ…›› ነውና ነገሩ፤ የህልውና ጉዳይ የሆነውን ለውጥ አንዴ ጀምረነዋልና በጥንቃቄና... Read more »

ስለነገ…!

የገጠር ልጅ ነች። በለምለሙ መስክ ስትቦርቅ ያደገች ጉብል። ዕድሜዋ ሲፈቅድ እንደእኩዮቿ ከብቶች እያገደች ከአረም ጉልጓሎው ውላለች። እንጨቱን ሰብራለች ኩበት ከምራለች። የእሷ የማንነት ድር ከሳር ጎጆዋ ይገመዳል። በዚህ ጣራ ስር ለፍቶ አዳሪ ቤተሰቦች... Read more »

የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መለመድ፤ ቀጣዩ የጤና ፈተና

ፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች በበሽታ አምጪ ተህዋሲያን (ጀርሞች) አማካኝነት ሰዎችን፣ እንስሳትንና እፀዋትን የሚያጠቁ በሽታዎችን ለማከምና ስርጭታቸውን ለመግታት ያገለግላሉ፡፡ መድኃኒቶቹ በተደጋጋሚና ያለአግባብ በሰዎችና በእንስሳት ሲወሰዱ ግን የበሽታ አምጪ ጀርሞችን ሙሉ በሙሉ መግደል፣ መቆጣጠር ወይም እርባታቸውን... Read more »