ቅናት የበላው ጎጆ

ቅድመ -ታሪክ በድህነት ስትንገዳገድ የቆየችው ጎጆ በአባወራው ድንገቴ ሞት ይበልጥ ተዳፈነች። ይህኔ መላው ቤተሰብ በችግር ተፈተነ። አባት ለቤቱ አባወራ ብቻ አልነበሩም። በላባቸው ወዝ በጉልበታቸው ድካም ልጆቻቸውን ሲያሳድጉ ኖረዋል። አሁን አርሶ የሚያበላ ሸምቶ... Read more »

«ኢትዮጵያ የተፈጠረችው አብሮ በመኖር ነው፤ የምታምረውም አብሮ በመኖር ነው»ዶክተር ፍርዲሳ ጀቤሳ

የተወለዱትና 1ኛደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ጃርቴ ወረዳ ገበሬ ማህበር ነው። በትምህርታቸው ጎበዝ በመሆናቸው በአምስት ዓመት ውስጥ ብቻ የአንደኛ ደረጃን ትምህርት አጠናቀው ወደ 2ኛ ደረጃ መሸጋገር ችለዋል። ይሁንና... Read more »

“ስደት በረከት አይደለም፤መርገም ነው ” አቶ ዮሀንስ ተፈራ

 በአሰብ የነበራቸውን ቆይታ ደጋግመው ቢያነሱት አይጠግቡትም። ከልጅነት እስከ እውቀት ኖረውበታል። ብዙ ነገሮች ተምረዋል፣ ከትንሽ እስከ ትልቁም ሰርተዋል ። ለስደት የበቁትም ከእዛው ስለሆነ ዛሬም አካባቢውን እንደሚናፍቁት ይናገራሉ። የስደትን አስከፊነት ሲያነሱ ደግሞ “ማን እንደ... Read more »

‹‹ውብ ኢትዮጵያ››የግል ባህላዊ ሙዚየም

ሀገር መውደድን መግለጫው መንገድ ብዙ ነው። ስለ ሀገር መቆርቆር፤ ስለህዝብ ያገባኛል ማለት ባህል በመጠበቅና በማክበር፣ ስለ ሀገር ህልውና በመቆርቆር፣ ታሪክ አውቆ በማሳወቅና ፋይዳውን በማጉላት ለጥቅም ማዋል፣ ሀገር ያሉዋትን ቅርሶች በመጠበቅና በመንከባከብ ለትውልድ... Read more »

ከሞኝ ደጃፍ…

«ወደ ስፍራው ጥቂት ሆነን ተንቀሳቀስን። ከእኛ በፊት ከተወሰኑ አዳኞችና ገብተው ቀርተዋል ከሚባሉት የመከላከያ አባላት ውጪ ወደ ውስጥ የገባ አልነበረም። ከ«ፈላታ»ዎች ጋር በአስተርጓሚ ተነጋግረናል፤ ከብቶቻቸውን ሳር ለማስጋጥ እንደሚመጡና ከብቶቻቸውን አንበሳ እንዳይበላባቸው ለማሸሽ ሳሩን... Read more »

ስለ አሰብ ወደብ ትዝታ አዲስ መጽሐፍ

«አሰብ፤ቀይ ባሕርና ወደባችን በዚያን ጊዜ» በሚል ርእስ በደራሲ ዮሐንስ ተፈራ የተዘጋጀ አዲስ መጽሐፍ መጋቢት 28 ቀን 2011 ዓ ም በኢቫንጀሊካል ድኅረ ምረቃ ኮሌጅ የስብሰባ አዳራሸ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፤የሥነ ጽሑፍ ባለሙያዎችና የታሪክ ምሁራን... Read more »

የንባብ ሳምንት – በጅማ

ስለንባብና መጻሕፍት ጠልቀው የተረዱ ሰዎች ሲናገሩ «ማንበብ አእምሮን ወደ ሥራ የሚያሰማራ ተግባር ነው» ይላሉ። አልፎም «መጻሕፍትም ሆኑ ንባብ ለአእምሮ ምን ያደርግለታል?» የተባለ እንደሆነ ለሰውነት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ምን ይጠቅማል ብሎ እንደመጠየቅ ነው... Read more »

የኢትዮ-ግብፅ ዲፕሎማሲ ግንኙነት ዙሪያ የተዘጋጀ መጽሐፍ አርብ ይመረቃል

በኢትዮጵያ እና በግብፅ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ ትኩረቱን የሚያደርገው እና በአቶ ግርማ ባልቻ የተከተበው መጽሐፍ የፊታችን አርብ ሚያዝያ 11 ቀን 2011ዓ.ም ማምሻውን በ11 ሰዓት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ይመረቃል። ይህ ልዩ ትኩረቱን የዲፕሎማሲ ግንኙነት... Read more »

 «ስንክሳር» የስዕል አውደ ርዕይ ለእይታ ክፍት ሆኗል

 በሰዓሊ ዘሪሁን የትምጌታ የተዘጋጁ ስዕሎች ለእይታ የቀረቡበት «ስንክሳር» የስዕል አውደ ርዕይ ከትናንት ጀምሮ ለእይታ ክፍት ሆኗል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ጎላ የሥነ ጥበብ ማዕከል ለእይታ የቀረቡት ስዕሎች፤ በቁጥር አንድ መቶ ሃያ ሦስት መሆናቸውን የሥነ... Read more »

ገቢ ማሰባሰቢያ የሥነ ጽሑፍ ምሽት ነገ ይካሄዳል

 በእንድቅትዮን የኪነጥበብ ቤተሰብ፣ አለን የበጎ አድራጎት ማኅበር እና ኑሃሚን ፕሮዳክሽን ከዋቢ ሸበሌ ሆቴል ጋር በመተባበር የተዘጋጀ የገቢ ማሰባሰቢያ የሥነ ጽሑፍ ምሽት ነገ ሚያዝያ 7 ቀን 2011ዓ.ም ማምሻውን ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ በዋቢ ሸበሌ... Read more »