ልጆች እንዴት ናችሁ? በዚህኛው አምድ ላይ ታዋቂ ፈላስፋዎችን፣ ጀግና፣ አገር መሪዎች፣ ሳይንቲስቶችን፣ ተመራማሪዎችና ለዓለም ሥልጣኔ የበኩላቸውን ድርሻ የተወጡ ሰዎችን እናስተዋውቃችኋለን። እስቲ ልጆች የዓለም ሥልጣኔ እዚህ እንዲደርስ ትልቅ ድርሻ አላቸው የምትሏቸውንና ከዚህ ቀደም... Read more »
ተልባ በውስጡ ሞሚ እና ኢሞሚ የሚባሉ ቃጫዎችን በከፍተኛ መጠን የያዘ ሲሆን ይህም አንጀት ላይ ያሉ አላስፈላጊ ቆሻሻዎችን ያስወግዳል። ሰውነታችን ውስጥ ያሉ ጮማዎችንም ይቀንሳል። ተልባ በውስጡ በሚገኝ ኦሜጋ ሦስቱ አማካኝነት በሰውነት ውስጥ የሚገኝን... Read more »
ልጆች! እንደምን ሰነበታችሁ? ሰላም ናችሁ? አዲሱ ዓመት እንደተስማማችሁ እገምታለሁ። የመስቀል በዓልስ እንዴት ነበር? መስቀል በሀገራችን ከሚከበሩ በዓሎች መካከል አንዱና ዋነኛው ነው። ይህ በዓል በተለያየ ቦታ በልዩ ልዩ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ሥርዓት ተከብሮ ውሏል።... Read more »
አገራት በኢኮኖሚ አቅማቸውና በዕድገታቸው በቅደም ተከተል ለመሰለፋቸው ዋና ምክንያት የሳይንስና የቴክኖሎጂ አቅማቸውን መሰረት ያደርጋል። ዓለምን ለመቆጣጠር፤ ጊዜን ለመመጠን በሳይንስና በቴክኖሎጂው ዘርፍ የተሻሉ ሆኖ መገኘት ግድ ይላል። ለዚህም ነው ዘርፉ መጠንከር አለበት። ዘመኑን... Read more »
በወጣትነቱ ራሱን መቆጣጠር የሚችል፣ ማህበረሰባዊ የሞራል ግዴታዎችን የሚያከብርና የሚወጣ፣ በአስቸጋሪና በከባድ ሁኔታዎች ውስጥ ሆኖ የብርሃን ጭላንጭል የሚታየውና የመፍትሄ አካል ለመሆን የሚጥር ትውልድ ራሱንና አገርን የማሻገር አቅም ባለቤት እንደሆነ ይነገራል። የዚህ አይነት ሥነምግባርን... Read more »
መንግሥት በኢ-መደበኛ ክፍለ ኢኮኖሚ የተሰማራውን የህብረተሰብ ክፍል ተጠቃሚ የሚያደርግ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ፕሮግራምን ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ በሙከራ ደረጃ በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ትግራይና የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልሎች ውስጥ በሚገኙ አስራ ሦስት ወረዳዎች... Read more »
የገዳ ስርዓት ዘመንን ተሻግሮ ለትውልድ ባስተላፈው መልካም ባህላዊ እሴት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ተቋም (ዩኔስኮ) ከሶስት ዓመታት በፊት በዓለም የማይዳሰሱ ቅርስነት ተመዝግቧል። በአሁኑ ጊዜ ድግሞ የገዳ አስተዳደር ስርዓትን በስርዓተ-ትምህርት... Read more »
ሥራ ወዳድነት በብዙ መልኩ ይገለጻል፡፡ ዝቅተኛ የሚባሉ ስራዎችን ከመስራት ጀምሮ ያለ እረፍት በትጋት እስከመስራት፤ ይሄ ግን በብዙዎቻችን ላይ አይታይም፤ የስራ መረጣ ለብዙዎች የእንጀራ መግፊያ ነው። ጥቂቶች የስራ ክቡርነት የገባቸው ግን ስራን ሳይንቁ... Read more »
መስከረምን ከሚያደምቁ በዓላት አንዱ ኢሬቻ ነው። ምክንያቱም ወቅቱ ጭጋጋማው ክረምት አልፎ አደይ አበቦች መስኩን የሚሞሉበት፣ ምድሪቱ በለምለም ሳር የምትሸፈንበት ጊዜ ነው። ከዚያ ባሻገር ደግሞ መስከረም ከዘመን ዘመን መሸጋገርን፣ ብርሃን ማየትን፣ ልምላሜን መላበስን... Read more »
የትናንት ታሪክና የወደፊት ዕቅድ ያለው ሰው ብቻ ነው። ስለ ትናንት ለማወቅ ይጓጓል፤ወደፊት ታሪክንና ባህላዊ እሴቱን ለማስቀጠልም ይሰራል። ለዚህም ይመስላል በወራት፣ በቀናትና በዓመታት ጊዜያትን ከፋፍሎ ክብረ በዓላትን እያስታወሰ የሚያከብረው። በዓላት የጋራ የሆነ መለያ... Read more »