በመሰባሰብ በዓል አንድነታችንን እናጠናክር!

 ዛሬ የከተራ በዓል ነው፡፡ በዓሉ በመላ የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ይከበራል፡፡ ከተራ ስረቃሉ ግዕዝ ሲሆን ትርጉሙም ከተረ፣ ሰበሰበ፣አገደ የሚል ትርጉም እንዳለው የአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መዝገብ ቃላት ይገልጻል፡፡ የበዓሉ ስያሜም... Read more »

የውሾቹ ጩኸት፣ የግመሎቹን ጉዞ አያስተጓጉልም!

 የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ እነሆ 9ኛ አመቱን ሊደፍን ጥቂት ቀናት ይቀራሉ። በነዚህ አመታትም በመሃል ባጋጠሙ ችግሮች ከተፈጠረው መጓተት ውጭ ግድቡ ለአፍታም ሳይቆም በሞቀ ህዝባዊ ድጋፍ ታጅቦ ቀጥሏል። እነሆ በአሁኑ ወቅትም ሃይል... Read more »

አዎ ታላቁ የህዳሴ ግድብ የእኔ ነው!

 የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጅነር ስለሺ በቀለ በታላቁ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን የሦስትዮሽ ስብሰባ ዙሪያ ከአንድ የውጭ ሃገር ጋዜጠኛ “ግብጽ ካልተስማማች ኢትዮጵያ የግድቡን ውሃ መሙላት ታዘገያለችን” ተብሎ ለተጠየቁት ጥያቄ “ምን ነካህ... Read more »

የዜጎችን ክብር ከፍ ያደረገው ጉብኝት

 በኢትዮጵያ የመጣውን ሁለንተናዊ ለውጥ ተከትሎ ትኩረት ከተሰጣቸው ጉዳዮች አንዱ የዜጎች መብት ነው። በተለይ በውጭ አገራት የሚኖሩ ዜጎች በተለያዩ አጋጣሚዎች የሚደርስባቸውን በደልና እግልት ለማስቀረትና ችግራቸውንም በቅርበት ተከታትሎ ለመፍታት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ... Read more »

የኮንስትራክሽን ዘርፉን ለማሳደግ የባለድርሻ አካላቱ ተሳትፎ ይጎልብት

 የሀገራችን ኢኮኖሚ በግብርና ላይ የተመሰረተ እንደመሆኑ ሀገሪቱ ግብርና መር የኢኮኖሚ ስትራቴጂን ስትከተል ቆይታለች። በዚህ ስትራቴጂ መሰረት ኢኮኖሚውን ለማሳደግ በተከናወኑ ተግባሮች የዘርፉን ምርትና ምርታማነት ማሳደግ ተችሏል። ግብርናው እስከ አሁንም ድረስ ለሀገር ውስጥ አጠቃላይ... Read more »

የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ የቅንጦት ዕቃ አይደለም!

 የኅብረተሰባችን ግማሽ አካል፣ የቤተሰብ መሠረትና ምሰሶ፣ እናትና እህት ወዘተ የሆኑት ሴቶች በአገር ግንባታም ሆነ በቤተሰብ አኗኗር ውስጥ ያላቸውን ሚና በዚህች ትንሽ ጽሑፍ ለመዘርዘር መሞከር ዓባይን በጭልፋ ይሉትን ብሂል ያስታውሳል። እናቶቻችን በከፍተኛ ማህበራዊና... Read more »

ጫና በመፍጠር የግድቡን ስራ ማስተጓጎል አይቻልም!

 መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም የተጀመረው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ እነሆ ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት ሲከናውን ቆይቶ አሁን ፍሬ ሊያፈራ ከጫፍ ደርሷል። ፕሮጀክቱ ይጠናቀቃል ተብሎ ከተያዘለት ጊዜና ወጪ አንጻር ውስንነቶች ቢኖሩበትም በተለይ በአገሪቱ... Read more »

የምርጫ 2012 ዝግጅት በገቢር ይታይ!

 ኢህአዴግ መንበረ ስልጣኑን ከተቆናጠጠ በኋላ አምስት ሀገራዊ ምርጫዎች ተካሂደዋል:: በህገ መንግስቱ መሰረትም ስድስተኛ ምርጫ ዘንድሮ እንደሚካሄድ ይጠበቃል:: በርካታ ስጋቶችንና ተስፋዎችን አዝሎ የመጣው የዘንድሮ ምርጫ ይካሄድ፤ አይካሄድ በሚሉ ውዝግቦች ታጅቦ ዛሬ ላይ ደርሷል::... Read more »

ለዩኒፎርሙ ያልታመነ ለትምህርቱ አይታመንም!

 ስለትምህርት ሲነሳ ቀድሞ የሚታወሰን የትምህርት ጥራት ጉዳይ ነው። በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአገራችን የትምህርት ጥራት ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ መንግስት ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ ዘርፉን ለመለወጥ እየሰራ ይገኛል፡፡ ዘንድሮ ተግባራዊ የተደረገው የትምህርት... Read more »

በዩኒቨርሲቲዎች እተየወሰዱ ያሉ እርምጃዎች ሊጠናከሩ ይገባል!

 በአገሪቱ የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ማዕከል ያደረጉ ግጭቶችን በማባባስ ያለማቋረጥ እየተሰሩ ያሉ አጥፊ ስራዎች የአገሪቱን መልካም ገፅታ ከማጠልሸት ባለፈ በለጋ እድሜ ውስጥ የሚገኙ ወጣቶችን ህይወት እየነጠቀ ይገኛል፡፡ ብሄር ተኮር መልክ ያላቸው ግጭቶቹ... Read more »