
ኢትዮጵያ ከ5 ነጥብ 8 እስከ 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር የሚሆን መሬቷ በመስኖ ሊለማ የሚችል መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ። ባለፈው ዓመት ከመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የወጣው መረጃ እንደሚጠቁመው፤ በመስኖ ሊለማ ከሚችለው መሬት ውስጥ... Read more »
ባለፉት ዓመታት መንግስት ለመሠረተ ልማት ዝርጋታ ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ መስራቱን ተከትሎ የፍጥነት መንገዶችን ጨምሮ የተለያዩ የመንገድ መሰረተ ልማቶች ተገንብተዋል፤ የተገነቡት መሰረተ ልማቶች በየዘርፉ ለተመዘገቡ ለውጦች የራሳቸውን አሻራ እያሳረፉ ናቸው። መሰረተ ልማቶቹ የተለያዩ... Read more »

የአንድ አገር እድገት በብዙ መንገድ ሊለካ ይችላል። ቁሳዊ ሃብት ከሚዛናዊ ምጣኔ ሃብት ጋር ተደምሮ አንዱ የሃያልነት መለኪያ እንደሆነ ባለሙያዎች ይገልፃሉ። ከዚያ ባለፈ የሰው ሃብት ልማት፣ የተፈጥሮ ሃብትና ሌሎች መሰል ጉዳዮች የእድገትና ብልፅግና... Read more »

ቤዛ እሸቱ ምቀኛ ሸረኛውን ያዝልን አቦ ሀገር አማን ይሁን ወሎ አማን ይሁን ኢትዮጵያ አማን ትሁን ወታደሩ ሁሉ ይጠበቅልን ገበሬ ከምርቱ ፤ዳኛ ከፍርድ ቤት ይሁን ሀገር አማን ይሁን እመቤቶቹም ደህና ይሁኑ ሁሉም ይጠበቅ... Read more »

የዝናብ ወቅትን በመጠበቅ በዓመት አንዴ የሚከናወን የግብርና ሥራ ከድህነት የሚያወጣና ኢኮኖሚያዊ እድገትን እያስገኘ አይደለም። ምርታማነትን በማሳደግ ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማስመዝገብ የመስኖ ልማት ወሳኝ የሆነበት ጊዜ ላይ እንገኛለን። በኢትዮጵያ ከመቸውም ጊዜ ለመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች... Read more »

ከተማዋ በነዋሪዎቿ፣ በስራ አጋጣሚ ወይም እግረ መንገዳቸውን በተመለከቷት ሁሉ አእምሮ ወይም ልብ ውስጥ የመቅረት ልዩ መስህብ አላት። ይሄ ደግሞ የሚመነጨው ከሀይቋ፣ በፕላን የተከተመችና የውብ መንገዶች ባለቤት ከመሆኗና በየጊዜው እያደገች ካለችበት ሁኔታ ብቻ... Read more »

በኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት አመታት መንግስት ለግብርናው ዘርፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል።አርሶ አደሩ ዝናብ ጠባቂ ብቻ ከመሆን እንዲወጣ እየተደረገ ባለው ርብርብ ለመስኖ እርሻ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶታል፡፡ ከመስኖ እርሻም በበጋ መስኖ ስንዴ በማልማት ላይ... Read more »

የመኖሪያ ቤት ችግር በተለይም የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ትልቁ ፈተና መሆኑን ቀጥሏል። በርካታ የከተማዋ ነዋሪ በክራይ ቤት እና በደባልነት ነው የሚኖረው። በከተማው ባለው የኪራይ ቤት እጥረት ምክንያትተከራይ የሚፈልገውን አይነት የኪራይ ቤት ማግኘት... Read more »

የዘንድሮ አምስቱ የጳጉሜን ቀናት በልዩ ሁኔታ ታይተዋል:: ጳጉሜን በመደመር በሚል መሪ ቃል ቀናቱ የየራሳቸው ስያሜ ተሰጥቷቸው በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበሩ ይገኛሉ:: ጳጉሜን 1 የበጎ ፈቃድ ቀን፣ ጳጉሜን 2 የአምራችነት ቀን፣ ጳጉሜን 3... Read more »
አንድ ዋና ማሳለጫ መንገድ ብቻ ያላቸው ከተሞች ለትራፊክ መጨናነቅ የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው። በዚህም ምክንያት በነዚህ ከተሞች የትራፊክ አደጋዎች በተደጋጋሚ የመከሰት እድሉ ይጨምራል። በሀገራችን ውስጥ እንድ ዋና ማሳለጫ መንገድ ካላቸው ከተሞች እንዱ... Read more »