
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በግብርናው ዘርፍ እየተደረገ ያለው እንቅስቃሴ በርካታ ውጤቶች እንዲመዘገቡ አስችሏል። መንግሥት ለዘርፉ ሥራ ስኬታማነት አስፈላጊና ወሳኝ የሚባሉ ፖሊሲ እና ስትራቴጂንም ቅርጾ ወደ ትግበራ በማስገባት፣ የተለያዩ ኢኒሼቲቮችንም በመተግበርና በርካታ ድጋፎችንም በማድረግ... Read more »

ኢትዮጵያ ምንም እንኳን ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው ሕዝቧ መተዳደሪያ የግብርና ዘርፍ ቢሆንም፤ ሰፊ የሚታረስ መሬት ቢኖራትም፣ የግብርና ሥርዓቱን ካለዘመኑ፣ በዝናብና በበሬ ላይ ጥገኛ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ምርትና ምርታማነትን በሚገባው ልክ ማሳደግ ሳይቻል... Read more »

የኢትዮጵያና የአፍሪካ መዲናዋ አዲስ አበባ ከሰሞኑ ካስተናገደቻቸው ጉባዔዎች መካከል በመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር አዘጋጅነት የተካሄደው ጉባዔ ይጠቀሳል። ይህ ‘የመስኖና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ምርታማነት ጉባዔ 2025’ በሚል መሪ ሃሳብ የተካሄደ ጉባዔ... Read more »
ሀገሪቱ የሆርቲካልቸር ልማትን በስፋት ማካሄድ የሚያስችል የተፈጥሮ ሀብትና ምቹ የአየር ንብረት እንዳላት ቢታወቅም፣ ይህን እምቅ ሀብት በሚገባ በማልማት ከዘርፉ ተገቢውን ጥቅም እያገኘች እንዳልሆነች ይታወቃል። ከዘርፉ የበለጠ ተጠቃሚ ለመሆን ብዙ መሥራት እንደሚገባም የዘርፉ... Read more »

በተለያዩ ምእራፎች የተተገበረው የገጠር ምግብ ዋስትና ፕሮግራም በርካታ ዜጎችንና አካባቢዎችን ተጠቃሚ አድርጓል። በ1997 ዓ.ም የተጀመረው ፕሮግራሙ በርካታ ተጠቃሚዎችንና አካባቢዎችን ተደራሽ በማድረግ አራት ምዕራፎችን አልፎ አምስተኛውን ምዕራፍ እያገባደደ ይገኛል። ባለፉት ዓመታት ፕሮግራሙ ሽፋኑን... Read more »

በሀገሪቱ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ፣ ለአግሮ ኢንዱስትሪዎች ግብዓት እንዲሁም ለውጭ ምንዛሪ ግኝት ያለውን ፋይዳ ታሳቢ በማድረግ ለግብርናው ዘርፍ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው። ለእዚህም እንደማዳበሪያ ያሉ ግብዓቶችን በስፋት በማቅረብ፣ ለሜካናይዜሽን እርሻ ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር... Read more »

ኢትዮጵያ ለጥጥ ልማት ምቹና ተስማሚ ሥነ-ምህዳር ካላቸው ሀገራት አንዷ ናት። ጥናቶች እንደሚያመለክቱት፤ በሀገሪቱ በጥጥ መልማት የሚችል ከሶስት ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት አለ። በተለይ በአብዛኞቹ የሀገሪቱ ቆላማ አካባቢዎች ላይ ጥጥ በስፋት ማልማት የሚቻል... Read more »

የኢትዮጵያን የግብርና ምርታማነትና ምርታማነትን ከሚፈታተኑ ችግሮች አንዱ የአፈር አሲዳማነት መሆኑ ይጠቀሳል፡፡ መረጃዎች እንደሚያመላክቱት፤ አሁን በሀገሪቱ ከሚታረሰው መሬት ወደ ሰባት ሚሊዮን ሄክታሩ ወይም 43 ከመቶው የሚሆነው በአፈር አሲዳማነት የተጠቃ ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ ሶስት... Read more »

አፍሪካ የቡና መገኛና በስፋት የምታምርት እንደመሆኗ ከዘርፉ የሚገባትን ያህል ጥቅም እያገኘች አለመሆኗን የዘርፉ ባለሙያዎች በተደጋጋሚ ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡ በርካታ ቡና አምራች ገበሬዎች ላሉባቸው እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት ቡና የኢኮኖሚያቸው የጀርባ አጥንት ተደርጎ እስከ... Read more »

ኢትዮጵያ የሌማት ቱሩፋት መርሃ-ግብር ከጀመረች ወዲህ በተለይ በዶሮ እርባታ ዘርፍ ከፍተኛ እምርታ ማስመዝገብ ችላለች፡፡ እያንዳንዱ ክልል መርሃ-ግብሩን በመተግበርና በማስፋት ዜጎች በተመጣጣኝ ዋጋ ዶሮም ሆነ እንቁላል እንዲያገኙ የማድረጉ ጥረትም ስኬታማ የሚባል እንደሆነ የዘርፉ... Read more »