ኢትዮጵያ በኢጣሊያ ወራሪ ሰራዊት ላይ ያስመዘገበችው አንጸባራቂው የዓድዋ ድል ዛሬ፣ የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም፣ 127 ዓመት ሞላው። ታላቁ የዓድዋ ድል ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ ያደረገና ኢትዮጵያና ድሏ የጭቁኖች የነፃነት ምልክትና... Read more »
ወርሃ የካቲት በአትዮጵያ ታሪክ ጉልህ ሥፍራ አለው፡፡ የአትዮጵያውን የነፃነት ተጋድሎ ታሪክ በደም እና በአጥንት አሻራ የተፃፈበት ነው፤ ከእነዚህ አበይት የታሪክ ክስተቶች አንዱ የዓድዋ ድል ነው፡፡ የዓድዋ ድል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ክብር ማኅተም፤ የጥቁር... Read more »
ባህር አቋርጦ ከመጣው የጣሊያን ወራሪ ሰራዊት ጋር ኢትዮጵያዊያን ተፋልመው ድል ያደረጉበት የዓድዋ ጦርነት በዓለም ታሪክ ውስጥ ከሚጠቀሱ ጉልህ ክስተቶች መካከል አንዱ ነው። የአድዋ ጦርነት ድል አህጉራትን አቋርጦ በዓለም ዙሪያ ጉልህ ተጽዕኖን አስከትሏል።... Read more »
የንባባችን መደላድል፤ ድርቅ፡- በዝናብ መጥፋት ወይንም እጥረት መንስዔነት ለተራዘሙ ጊዜያት የሚፈጠር የተፈጥሮ ሚዛን መዛባት ነው ። ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን የድርቅን ዐውዳዊ ትርጉምን ለመበየን የመዝገበ ቃላት ድጋፍ ወይንም የሳይንሳዊ ምርምሮች ትንታኔ እጅግም አስፈላጊዎቻችን አይደሉም... Read more »
«ታሪክ ራሱን አይደግምም፤ የእገሌ ዘመን፣ የምንትሴ ዘመን ከሚለው መመሳሰል ውጪ» ይላል አሜሪካዊው ፀሐፊ ማርክ ትዌይን፤ እርግጥ ነው ፀረ ቅኝ አገዛዝ ጦርነት በብዙ ሀገሮች ተደርጓል፤ በእስያ፣ በላቲን አሜሪካ፣ በአፍሪካ ለነፃነታቸው ለረጅም ዘመናት የታገሉና... Read more »
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ.. የአባቶቼ መልክና ቀለም የቀለመኝ። በኢትዮጵያዊነቴ ውስጥ እውነት ናቸው ብዬ ከተቀበልኳቸውና ባስታወስኳቸው ቁጥር ከሚያስደንቁኝ እውነቶች ውስጥ አንዱ የዓድዋ ታሪክ ነው። ዓድዋ የጋራ መደነቂያችን እንደሆነ ባምንም እንደእኔ የሚደነቅበት ስለመኖሩ ግን እጠራጠራለሁ።... Read more »
ዓድዋ ዛሬ ናት ዓድዋ ትናንት መቼ ተነሱና የወዳደቁት የሚለው የእጅጋየሁ ሽባባው(ጂጂ) ዘፈን የቱንም ያህል ቢደጋገም የማይሰለች ጥልቅ መልዕክት ያለው ነው። ዓድዋን ዛሬ(ዘንድሮ) እያከበርን ነው። ዓድዋ ከዛሬ 127 ዓመታት በፊት(ትናንት) የተፈጸመ ታሪክ ነው።... Read more »
(የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የዓድዋ በዓል አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል) እንኳን ለ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የዓድዋን ድል ከፍ አድርገን እንድናከብረው የሚያደርጉን ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩም ዋነኛው ምክንያት ድሉ የሁላችንም በመሆኑ... Read more »
በዓድዋ ድል ላይ በአገር ቤትም ሆነ በውጭ ምሁራን የተደረጉ ጥናቶች፣ ምርምሮች፣ ደርሳናት፣ የኪነ ጥበብ ሥራዎች፣ ተረኮች እና አካዳሚያዊ ሙግቶች፤ ዓድዋ ከኢትዮጵያውያን አልፎ የአፍሪካውያን ከፍ ሲልም የጥቁር ሕዝቦች ድል መሆኑን የሚተርኩ ናቸው።የዓድዋን ድል... Read more »
« ቆሞ ቀር ሰው ለቀብር አያስቸግርም፣ የቋንቋችን ገለጻ ስፋትና ጥልቀት በእጅጉ ያስደንቃል።አንዱ ማሳያ ይህ ከላይ የተጠቀሰው ጥንታዊ አገርኛ ብሂል ነው።ምሳሌያዊ አነጋገሩ የተሸከመው መልዕክት በአንድ ትርጉም ብቻ የሚበየን ሳይሆን በርከት ባሉ የአንድምታ ፍቺዎች... Read more »