
መንግስት የህዝቡን የልማት ተጠቃሚነት ከማረጋገጥ አንጻር የያዛቸውን መርሀ ግብሮች እውን ለማድረግ እንዲያስችለው በየ ዓመቱ የሚበጅተውን ሀገራዊ በጀት አስመልክቶ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በረቂቅ በጀቱ ላይ ጥልቅ ግምገማና ውይይቶችን በማድረግ ማፅደቅ የተለመደ... Read more »

አዲስ ዘመን፡- እርስዎ ዩኒቨርሲቲውን ላለፉት በርካታ ዓመታት ያውቁታል። ፕሬዚዳንት ሆነው ሲመሩት እንዴት አገኙት? ፕሮፌሰር ጣሰው፡- ዩኒቨርሲቲውን በደንብ አውቀዋለሁ፤ ለ19 ዓመትም ከመምህርነት ጀምሮ በተለያዩ የስራ ዘርፎች አገልግያለሁ፤ ዩኒቨርሲቲው ያሉበትን ችግሮችና የደረሰበትን ጥሩ ነገርም... Read more »

ኢትዮጵያ በእንስሳት ሀብት ከአፍሪካ ቀዳሚውን ስፍራ ከያዙት ሀገሮች አንዷ ብትሆንም፣ከዘርፉ የምታገኘው ጥቅም በተለይ ወደ ውጪ በመላክ የምታገኘው የውጭ ምንዛሬ ከእቅዷም ሆነ ካላት አቅም ጋር ሲነጻጸር ዝቅተኛ ነው። የቁም እንስሳት ኮንትሮባንድ ንግድ፣እንስሳቱ ወደ... Read more »

እስከ ዛሬ የተከናወኑ በርካታ ጥናቶች ያለ ልዩነት እንደሚያረጋግጡት አገራችን ምቹ የተፈጥሮ ሀብትና ለተለያዩ ሰብሎች ምርታማነት ተስማሚ የአየር ንብረት ያላት መሆኗን፤ ነገር ግን የተሻሻሉ ቴክኖሎጂዎችንና አሠራሮችን በመጠቀም የምርታማነት ደረጃን ማሳደግ አልቻለችም። ይሁን እንጂ... Read more »
በተለያዩ የመንግስት ተቋማት ግቢ ውስጥ አገልግሎት የማይሰጡ ተሽከርካሪዎችንና ቁሳቁሶችን ሳር በቅሎባቸው፤ ዳዋ ለብሰው ማየት የተለመደ ነው። እድሉን አግኝቶ ወደ አንዳንዶቹ ተቋማት ግምጃ ቤት ጎራ ላለ ሰው ደግሞ በርካታ አገልግሎት የማይሰጡ ብቻ ሳይሆን፤አገልግሎት... Read more »

ኢንተርፕሪነሮች ለአገር ኢኮኖሚ ዕድገት የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ይታመናል። ስመጥር የሆኑ የንግድ እንቅስቃሴዎች መነሻቸው አነስተኛ ንግድ እንደሆነም የአንዳንዶቹ ታሪክ ያስረዳል። አነስተኛ ንግድ ብዙ የሰው ኃይል በመያዝም ፋይዳው የጎላ በመሆኑ ይበረታታል። እንዲህ ያለው... Read more »

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የ2011 በጀት ዓመት የመንግስት የስራ አፈጻጸም ትናንት ለተወካዮች ምክር ቤት አቅርበዋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሪፖርታቸው የሰላም፣ የዴሞክራሲና ጸጥታ ጉዳዮች፣ ኢኮኖሚ፣ ዲፕሎማሲ፣ በቀጣይ ትኩረት ሊደረግባቸው የሚገቡ ዋና ዋና ጉዳዮችን... Read more »

ባለፈው ሳምንት በዚሁ አምድ እትማችን ከሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ ያገኘነውን መረጃ መሰረት አድርገን የዘንድሮው የአየር ንብረት ሁኔታና የዝናብ መጠን በጥሩ ሁኔታ ላይ ስለመገኘቱ ማስነበባችን ይታወሳል። የአየር ንብረት ለውጥ ሁኔታው በሁለንተናዊው የእድገት ዘርፍ ላይ የሚኖረውን... Read more »

ለዘመናት የንግድ ማዕከል ሆና ቆይታለች። ከመሃል አገር፣ ከአፍሪካ ቀንድ እና ከአረብ አገራት ጋር በንግድ መንገዶች ስትገናኝ ከቀሪው ዓለም ጋር ደግሞ በቀይ ባህር ወደቦች አማካኝነት እንደምትገናኝ ይነገርለታል – ሐረር ። ህዝቡ እርስ በርሱ... Read more »

በከተሞች ያለውን የድህነት ምጣኔ ለመቀነስ፣ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል የስራ አማራጮችን የመለየት፣ ግንዛቤ የመፍጠርና የማደራጀት ስራዎች በኢትዮጵያ ድህነት ቅነሳ ፕሮግራም በኩል እየተሰሩ ይገኛሉ። ወጣቶችና ሴቶችን ተጠቃሚ ለማድረግም በየአካባቢው የስራ እድል ለመፍጠር ያሉ... Read more »