«ከአንድ ሁለት ይሻላል» የሚባለው አንዱ ምክንያት ጥምረት መተጋገዝን ስለሚያመጣ ነው፤ ህይወት ትግልም አይደለች፣ ተጋግዘው ካልገፏት ጣዕም አልባ ትሆናለች። እናማ ውሃ አጣጭን ፈልጎ ጎጆ መቀለስና ሦስት ጉልቻን መመስረት የግድ ነው። ከተጠናቀቀ ጥቂት ቀናትን... Read more »
ኢትዮጵያዊያን ስንባል ከሌላው ዓለም የተለየ ባህሪ አለን። ይህንን ስላችሁ በባህላችንና በምንኩራበት ግን ደግሞ መድገም ባልቻልነው ታሪካችን የተገኘ እንዳይመስላችሁ። ለነገሩ ዛሬ ላይ መቆማችንን ዘንግተን ያለፈውን በመተረክ ብቻ የምንኖር የተለየን ህዝቦች ሳንሆን አንቀርም (የ«ነበር»... Read more »
መቼም የነገር ሁሉ መጀመሪያ «በዛሬ ጊዜ…በአሁን ጊዜ…በዚህ ጊዜ» ሆኗል። በእውቀቱ ስዩም «…ቀኑ ደመናማ ነበር…» ብሎ ስለሚጀምር ድርሰት የጻፈው ወግ ቢጤ ትዝ ሲለኝ፤ በዛሬ ጊዜ እንደዛ ያለ የነገር መጀመሪያ እንዴት እንደናፈቀን ባወቀልን ያሰኘኛል።... Read more »
ይህ ዓምድ በተለያዩ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዜጎች ነፃ አስተያየታቸውን የሚሰጡበት ነው። በዓምዱ ላይ የሚወጡ ጽሑፎች የዝግጅት ክፍሉን አቋም አያመለክቱም። መዲናችን አዲስ አበባ በፍጥነት እያደገች ያለች ከተማ እንደመሆኗ በከተማዋ በርካታ ሆቴሎች፣... Read more »
የአፍሪካ አባት ኃይለሥላሴ ግርማዊነትዎ የህዝብ እንደራሴ ብሎ ቴዎድሮስ ካሳሁን የዘፈነላቸው ያለምክንያት አልነበረም። የአፍሪካውያን መሪዎችን አሰባሳቢ ብሎም ለመብቶቻቸው እንዲታገሉ ጥሪ ያቀረቡ ብርቱ ሰው በመሆናቸውም ጭምር ነበር። አፍሪካውያን ሙሉ ለሙሉ አሁን መዋሃድ አለባቸው... Read more »
በአትሌቲክሱ ዓለም አበረታች ንጥረነገር መጠቀም የስፖርቱ ነቀርሳ እንደሆነው ሁሉ በእግር ኳሱ የጨዋታን ውጤት ሆን ብሎ ማስቀየር ወይም የጨዋታ ማጭበርበር ቅሌት ከምንም በላይ ለተወዳጁ ስፖርት ጠንቅ ነው። የዓለምን እግር ኳስ በበላይነት የሚመራው ፊፋም... Read more »
ያለፈው ሳምንት በአትሌቲክሱ ዓለም በርካታ ታላላቅ ውድድሮች የተስተናገዱበት ሆኖ አልፏል። ከቤት ውስጥ በርካታ ውድድሮች አንስቶ እስከተለያዩ የጎዳና ላይ ውድድሮችም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በድል ተንቆጥቁጠው ታይተዋል። ከጣፋጭ ድሎቻቸው ባሻገርም በተለያዩ ርቀቶች ፈጣን ሰዓቶችና ክብረወሰኖች... Read more »
ታዋቂና ስመ ጥር የአገራችን አትሌቶች የሚሳተፉበትና ለ36ኛ ጊዜ የሚካሄደው የጃን ሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር ነገ ይካሄዳል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ይህንን ውድድር በተመለከተ ባለፈው ረቡዕ በጽህፈት ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የጎረቤት አገራት... Read more »
ረፋድ ላይ በቅዱስ ጳውሎስ ቲቢ ስፔሻሌይዝድ ሆስፒታል ለሥራ ተገኝቼ ነበር። የሄድኩበት ጉዳይ እስከሚጀምር ድረስ በግቢው ውስጥ መዘዋወር ጀመርኩ። መቼም በሆስፒታልና እስር ቤት ተገኝቶ መንፈስን የሚያስደስት ነገር ለማየት አይታሰብም። ምክንያቱም ማንም ቢሆን ጤነኛ... Read more »
በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ300 ቀናት ቆይታን አስመልክተው ንግግር አድርገዋል። በወቅቱ ከወጣት ሥራ አጥነት ጋር ተያይዞ ከምክር ቤቱ ለተነሳላቸው ጥያቄም ምላሽ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ «የመዋቅር ችግር... Read more »