ይህም ያልፋል

  አንድ ጊዜ መሶበወርቅ፣ወርቆች ወደ ተሰበሰቡበት ሄደና “እናትና አባቴ ወርቆች ናቸው፤ እኔም ወርቅ ነኝ” አለ፤ በዚህ ጊዜ ወርቆች በመደናገጥ “አንተ ግዙፍ ነህ፣ ምንህም እኛን አይመስልም” ይሉታል። እሱም “ስሜ እንኳ መሶበወርቅ ነው ከስሜ... Read more »

ፍቅርና ለፍትዎት መጎምጀት ምንና ምን ናቸው?

ወንድና ሴት በፍቅር ሲወድቁ እርስ በእርስ ፍላጎት ማሳየታቸው አይቀርም። የሚያሳዩት ፍላጎት ግን ለእህልና ውሃ ካላቸው ፍላጎት ፍፁም የተለየ ነው። ሰዋዊ ፍትዎት ሁለት አይነት መከሰቻዎች አሉት። አንዱ የፍቅር መግለጫ ሆኖ የሚከሰተው የወሲብ አይነት... Read more »

የሙዚቃ ሳይኮሎጂ!

ሰዎች “ሙዚቃ ሳዳምጥ ነው የሚቀለኝ”፤ “ሙዚቃ ስሰማ ነው ቶሎ ቶሎ ስራ የምሰራው”፣ ወዘተ ሲሉ እንሰማለን። ይሄም የሚያሳየው ምን ያህል ሰዎች ላይ ሙዚቃ ተጽዕኖ እንዳለው ነው። ሙዚቃ ብዙ የስነ-ልቦናዊ ጥቅሞች እንዳሉት ይታመናል። አንዳንድ... Read more »

ፊልም ፌስቲቫል ለምን?

በአገራችን የፊልም ጥበብ ዘለግ ያለ ታሪክ ቢኖረውም ለመነገር የሚበቃው ግን ብዙም አይደለም። በአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት የነበረው ጅማሮ፤ ከዛ ሲሻገር በፊልም ሙያ እውቅናም ብቃትም ባላቸው በፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ የተሠሩ ቀዳሚ ሥራዎች፤ አለፍ... Read more »