በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አንድ ሚሊዮን ቶን ጭነት ተጓጉዟል

@ 600 ሚሊዮን ብር ገቢ ተገኝቷል የአዲስ አበባ-ጅቡቲ የባቡር መስመር በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ አንድ ሚሊዮን ቶን ዕቃ ማጓጓዙና እና 600 ሚሊዮን ብር ገቢ ማስገኘቱን የኢትዮ-ጅቡቲ ትራንስፖርት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ዋና ዳይሬክተር... Read more »

‹‹የአስተዳደራዊ ወሰንና የማንነት ጥያቄ በጥናትና በህዝብ ይሁንታ መፈታት አለበት›› አቶ ሙልዬ ወለላው በፌዴሬሽን ምክር ቤት የህግና የሰብዓዊ መብቶች ባለሙያ

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ያለው የአስተዳራዊ ወሰንና የማንነት ጥያቄ በጥናትና በህዝብ ይሁንታ ካልተፈታ አገር ሊያፈርስ እንደሚችል በፌዴሬሽን ምክር ቤት የህገ መንግስት ትርጉምና  የማንነት ጉዳዮች ዳይሬክተር የነበሩትና በአሁኑ ወቅት በምክር ቤቱ የህግና የሰብዓዊ መብቶች... Read more »

3 ሺህ 204 ተከራዮች ከኮርፖሬሽኑ ጋር ውል ፈጽመዋል

አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በቅርቡ ያከናወነውን የንግድ ቤቶች ኪራይ ማሻሻያ ተከትሎ 3ሺህ 204 ተከራዮች ውል ማደሳቸውን ገለጸ፡፡ በመጨረሻዎቹ ቀናት የተፈጠረውን መጨናነቅ ምክንያት በማድረግም የውል ማደሻ ቀኑን እስከ የካቲት 5 ቀን 2011... Read more »

የቬንዙዌላ ቀውስና የአገራት አሰላለፍ

የሶሻሊስቱ ርዮት ዓለሙ አቀንቃኝ ሁጎ ቻቬዝ ከደቡብ አሜሪካ አገራት በነዳጅ ሀብቷ ግንባር ቀደም የሆነችው ቬንዙዌላን ለማስተዳደር እ.ኤ.አ በ1999 ወደ ፕሬዚዳንት መንበረ ስልጣን ከመምጣታቸው አስቀድሞ አገሪቱ በጥቂቶች የበላይነትና ቁጥጥር ስር ነበረች። በሀብታሞችና በድሆች... Read more »

መንግሥት የማህበራትን የመጋዘን ችግር መፍታት  ይኖርበታል

አዲስ አበባ፡- የግብይት ሰንሰለትን በማሳጠር ሸማቹንና አምራቹን እያገናኙ ያሉትን ህብረት ስራ ማህበራት የመጋዘን ችግር  የሚያቃልል ስራ መንግስት አለመስራቱን የፌዴራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ የግብይት ዳይሬክተር ገለጹ።የገበያ ማእከላት ግንባታም በበጀት እጥረት ሊሳካ እንዳልቻለ ተጠቁሟል፡፡... Read more »

ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ከሚደርሰው ሞት 5 ነጥብ 8 በመቶው በካንሰር ይከሰታል

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ 52 በመቶ የሚሆነው ሞት ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ምክንያት የሚከሰትና ከዚህ ውስጥ 5 ነጥብ 8 በመቶ የሚሆነው የሞት መጠን የካንሰር ህመም እንደሚሸፍን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ለ12ኛ ጊዜ እየተከበረ ያለውን... Read more »

የአዋጁ መሻሻል የቁጥጥር ሥራውን  ያጠናክራል

አዳማ፡- የኢትዮጵያ ምግብ፣መድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን  በምግብ፣መድኃኒት፣ህክምና መሳሪያዎች፣ኮስሞቲክስ፣ ትንባሆና ፀረ ተባይ ምርቶች ላይ የሚያደርገውን ቁጥጥር እንደሚያጠናክር ተገለፀ፡፡ በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ  የህግ ባለሙያ አቶ ዳግም አለማየሁ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤  የምግብና... Read more »

የጊዳቦ መስኖ ፕሮጀክት በይፋ ተመረቀ

አዲስ አበባ፦ /ኢቢሲ/ በ10 ሺህ የሚቆጠሩ የደቡብ እና ኦሮሚያ ክልሎች አርሶአደሮችን እና ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የጊዳቦ መስኖ ፕሮጀክት ተመረቀ፡፡ ለግንባታው ከ1.2 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ግድቡን ከትናንት... Read more »

በላይቤሪያ ዜግነት ለማግኘት የሚደረገው ትግል

አዲስ የተቋቋመውን የላይቤሪያ መንግስት እየመሩ የሚገኙት ፕሬዚዳንት ጆርጅ ማኔህ ዊሀ  የራሳቸውን መንግስት ከመሰረቱ አንድ ዓመት ሆኗቸዋል፡፡ በአገሪቱ የሁለትዮሽ ዜግነት እንዲፀድቅ እና በህገ-መንግስቱ የጥቁሮች መብት ለማስከበር  እንዲሁም በአገሪቱ የሚኖሩ ጥቁር ያልሆኑ ዜጎች እዛው... Read more »

ሰላምና መረጋጋት ለማምጣት የተወሰዱ እርምጃዎች በቂ አለመሆናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- መንግሥት በአገሪቱ የሚታዩትን የሰላምና የፀጥታ ችግሮች ለመፍታት እየወሰደ ያለው እርምጃ በቂ አለመሆኑን ምሁራን ተናገሩ፡፡ የክልሎች ስልጣን ከፌደራል እየበለጠ መምጣት ሰላምና መረጋጋቱ ላይ ተፅዕኖ እየፈጠረ እንደሚገኝም ጠቅሰዋል፡፡ በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና... Read more »