
• ከደረቅ ወደብና ተያያዥ የሎጅስቲክስ ወጪዎች 2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ማዳን ተችሏል አዲስ አበባ፡- በሀገሪቱ የሚገኙ ደረቅ ወደቦችን በማስፋት በተለይ በሎጅስቲክሱ ዘርፍ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ መግቢያ በር ሆና እንድታገለግል ለማድረግ እየተሠራ እንደሆነ... Read more »

አዲስ አበባ፡- አሸባሪው የአልሸባብ ቡድን በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የሚስተዋለውን የሰላም እና መረጋጋት ክፍተት በመጠቀም እየገነገነ መጥቷል ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ። ሃረካት – አልሸባብ አል-ሙጃሂዲን ወይም አልሸባብ በመባል የሚታወቀው ቡድን መሰረቱን በሶማሊያ አድርጎ የሚንቀሳቀስ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ጨው በስፋት የሚመረት በመሆኑ የጨው ምርትን በስፋት በመላክ የውጭ ምንዛሪ ለማግኘት እየሰራች መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ እንደገለፁት፤ በሀገሪቱ ውስጥ በቂ የገበታ ጨውም ሆነ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የጃፓን ኢምፓክ ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ የሚያስገባውን የጽጌረዳ አበባ በአምስት እጥፍ ሊያሳድግ ነው፡፡ በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው፣ የኢምፓክ ኮርፖሬሽን ሊቀመንበር እና ፕሬዚዳንት ሄኪሮ ሞሪሽጌ በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው በሮዝ አበባ ንግድ ላይ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በአማራ ክልል የተጀመረው የሕግ ማስከበር ሥራ ምንም ዓይነት ውጫዊና ውስጣዊ ጫና የሌለውና ዋነኛ ግቡም የሕዝብን ሠላምና ደኅንነት ማስከበር እንደሆነ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ። ሠላም የሁሉም መሠረት... Read more »

አዲስ አበባ፡- በአሸባሪው ሕወሓት ወረራ በአፋርና አማራ ክልሎች የወደሙ 144 የውሃ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት እየሰራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የመጠጥ ውሃ ጥናት፣ ዲዛይንና ግንባታ ክትትል ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ገደፋ ለኢትዮጵያ... Read more »

– የኦሮሚያ ክልል ለአብርሆት ከ20 ሺህ በላይ መጻሕፍትን አበረከተ አዲስ አበባ፡- አንድ አብርኾት ቤተመፃሕፍት ብቻ ሳይሆን ብዙ አብርኾቶች ያስፈልጉናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዋ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ “አንድ ሚሊዮን መጻሕፍት... Read more »

አዲስ አበባ፡- የሀገራችንን የሕክምና አገልግሎት ለማሳደግ እየተደረገ ያለው ጥረት ለውጥ እያሳየ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። በዳግማዊ ምኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል የተገነባው የኩላሊት እጥበት ማዕከል ትናንትና በይፋ ተመርቋል፡፡ በወቅቱ ዶክተር... Read more »

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

ታላቁን የስፖርት መድረክ ኦሊምፒክ ከሌሎች ታላላቅ የስፖርት መድረኮች ለየት የሚያደርገው ነገር የመክፈቻና የመዝጊያ ሥነሥርዓቱ ነው። ኢትዮጵያ በተለያዩ ዓመታት በኦሊምፒክ ጽንሰ ሃሳብ መሠረት በርካታ አገር አቀፍ ውድድሮችን ለማከናወን ጥረት አድርጋለች። ትናንት ለመጀመሪያ ጊዜ... Read more »