ችኩል ፍርጃ

 እሁድ በጉጉት የምጠብቀው የእረፍት ቀኔ ነው። ተኝቶ ማርፈድ ፈልጌ ነበር። ንጋት ላይ የመነሳት ልማዴ ሳልፈልግ ቀስቅሶኛል። አይኔን መግለፅና ከአልጋ መውረዱ ግን ፈፅሞ አላሰኘኝም። ዛሬ ከልቤ ሰው ጋር ቀጠሮ አለኝ። ከዚህ በፊት የተቃራኒ... Read more »

በደልዋን ለማስቆም የጠነከረ ልጓም

እናትነት በርህራሄ ያጌጠ፣ በልዩ ደግነት የተኳሸ፣ በፍቅር የደመቀ ውድ ማንነት ነው። ለዚህ ማንነት ቁብ ያልሰጠ ህብረተሰብ ለእናቱ ክብር የሌለው ትውልድ በእርግጥም ታላቅነት ላይ መድረሱ የማይታለም ነው። በአለም ላይ ካሉ ስጦታዎች ሁሉ የከበረ... Read more »