እንቦጭን የሚያጠፋ የእንጉዳይ ዝርያ በምርምር መገኘቱ ተገለጸ

‹‹ወያኔ ዛፍ››ን በግብዓትነት የሚጠቀም ፋብሪካ ወደሥራ ገብቷል አዲስ አበባ፡- እንቦጭን በመመገብ ማጥፋት የሚችል የእንጉዳይ ዝርያ በምርምር መገኘቱን የኢትዮጵያ ደን ልማት አስታወቀ፡፡ በተለምዶ የወያኔ ዛፍ የሚሰኘውንና በሳይንሳዊ አጠራሩ ‹‹ፕሮሶፒስ›› የተባለውን የዕፅዋት ዝርያ ለጣውላ፣... Read more »

«ባለፉት 10 ሳምንታት ከ130 ሺህ ቶን በላይ ምግብና ምግብ ነክ ድጋፍ ወደ ትግራይ ተልኳል» – የዓለም የምግብ ፕሮግራም

 አዲስ አበባ፡- ባለፉት 10 ሳምንታት ብቻ ከ130 ሺህ ቶን በላይ ምግብና ሌሎች ሰብዓዊ ድጋፎች ወደ ትግራይ መላካቸውን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም የምግብ ፕሮግራም ገለፀ። በዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ክላውድ ጂቢዳር እንደገለፁት፤... Read more »

የገቢ ግብርን በቴሌብር መክፈል የሚያስችል ሥርዓት ተግባራዊ ተደረገ

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮና ኢትዮ ቴሌኮም ገቢ ግብርን በቴሌብር መክፈል የሚያስችል ሥርዓት ተግባራዊ አድርገዋል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬሕይወት ታምሩና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ... Read more »

በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ336 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፡- የገቢዎች ሚኒስቴር በተጠናቀቀው የ2014 በጀት ዓመት ከ336 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። ኢትዮጵያ በ2022 አገራዊ የታክስ አስተዳደር ተገንብቶ አገራዊ ወጪን በራሷ ገቢ ለመሸፈን የምታደርውን... Read more »

በኮቪድ የተቀዛቀዘው የሆቴል ዘርፍ በመንግሥት ጥረት መነቃቃት እየታየበት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በኮቪድ የተቀዛቀዘው የሆቴል ዘርፍ በመንግሥት ጥረት መነቃቃት እየታየበት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የባህልና ኪነጥበብ ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። በግራንድ ኤልያና ሆቴል የተዘጋጀውና ለሁለት ቀናት የሚቆይ ባዛር በኤልያና ሆቴል ተከፍቷል። የአዲስ አበባ... Read more »

አረንጓዴ አሻራ መርሃግብርን ከኢንዱስትሪ ልማት ጋር አጣምሮ መሥራት እንደሚገባ ተገለፀ

ድሬዳዋ፡- ለኢንዱስትሪዎች ቀጣይነት ያለው ውጤታማነት አረንጓዴ አሻራን ከኢንዱስትሪ ልማት ጋር አጣምሮ መሥራት እንደሚገባ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2015 የዕቅድ መነሻ ውይይት በትናንትናው ዕለት ተጠናቋል፡፡ ሚኒስቴሩ... Read more »

ኢትዮጵያዊነት፣ አሸናፊነት!!

ኢትዮጵያውያን በሩጫው ዓለም አሻራችን ታላቅ ነው። ያ ታታሪው ዘመን የማይሽረው ጀግና አትሌት አበበ ቢቂላ በከፈተው በር የማይታጠፉ ዘመን ተሻጋሪ የድል ታሪኮችን በዓለም አደባባይ ስንጽፍም ኖረናል። እልፍ የአልሸነፍ ባይነት ተምሳሌት የሆኑ ጀግኖችን አፍርተን... Read more »

‹‹የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ ኢኮኖሚያዊ አቅማችንን ማጠናከር ይኖርብናል›› – ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ ኢኮኖሚያዊ አቅማችንን በዘላቂነት ማጠናከር እንደሚገባ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በጅማ ከተማ ባዘጋጀው ‹‹ስለኢትዮጵያ›› የውይይት መድረክ ላይ እንደገለጹት፤... Read more »

በክረምቱ የጎርፍ አደጋ ሊከሰት ስለሚችል ኅብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ኢንስቲትዩቱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፡- በዘንድሮው ክረምት ወቅት አዋሽ ተፋሰስን ይዞ አፋር፣ ስምጥ ሸለቆ፣ ምሥራቃዊ የአገሪቱ ክፍሎች፣ በሰሜን ተከዜና ጣና፣ ጋምቤላ ባሮ አኮቦ አካባቢዎች የጎርፍ አደጋ የመከሰት ዕድሉ ሰፊ መሆኑን የኢትዮጵያ ሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ከደቡብ... Read more »

በመተከል የተገኘው ሰላም ዘላቂነት እንዲኖረው እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በመተከል የተገኘው ሰላም ዘላቂነት እንዲኖረው በትኩረት እንደሚሠራ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱዓለም አስታወቁ። «የጥላቻን ሥር እየነቀልን የፍቅር ችግኝ እንተክላለን» በሚል መሪ መልዕክት በመተከል ዞን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሂዷል። በመርሃ... Read more »