‹‹ምርጫው ኢትዮጵያ ያሉባትን ከፍተኛ ጫናዎች ሰብራ የምትወጣበት አንዱ ጠንካራ ማሳያ ነው››ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር

 “ለድምጽ መስጠቱ ሂደት ሕዝቡ በብዛት ወጥቷል፤ ረጃጅም ሰልፍ አለ። የምርጫው ድባብ ጥሩ ነው። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ወጥቶ እየመረጠ መሆኑን ያመለክታል። ቀኑ ለኢትዮጵያ ትልቅ ቀን ነው ። እዚህ ቦታ ለመድረስ ይህን ምርጫ ሰላማዊ እና... Read more »

“የልጅህን ሰርግ የምታይበት የሚመስል ድባብ ነው ያለው፤ ለኔ በጣም አስደሳች ነው”ሙአዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት

 “ካርድ ማውጣት አንድ ሂደት ነው፡ሁለተኛው እና ወሳኙ ነገር በካርድህ የምትፈልገውን መወሰን መቻል ነው። ያንተ ካርድ ድምር ውጤት ነው መንግሥት የሚመሰርተው። ሶስት ዓይነት ጉዳት እንዳንጎዳ ወጥተን መምረጥ አለብን። አንደኛ ለልጆቻችን መጥፎ አርአያ ነው... Read more »

‹‹በዚህ ታሪካዊ ሂደት ውስጥ ተካፋይ መሆን በራሱ ዕድለኝነት ነው ብዬ አምናለሁ›› ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ

“የዘንድሮ ምርጫ ሂደት ሁላችንም እንደተመለከትነው ዲሞክራሲያዊ ነው፤ ሂደቱ አስደሳች ነው ፡፡ ይህም በሁሉም ምርጫ ጣቢያ ተመሳሳይ ስለመሆኑ ሪፖርቱን ሰምተናል ፡፡ “ሀገራችን ትልቅ ተስፋ ያላት ስለመሆኑ በዚህ ምርጫ ጣቢያ ላይ በደንብ ማየት ይቻላል... Read more »

“የዚህ ምርጫ ተዓማኒነት የሚወሰነው የአውሮፓ ህብረትና አሜሪካ ወይም ሌሎች ሀገራት በሚሉት ሳይሆን እኛ በምናደርገው ነው” ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ

“የሎጀስቲክስ ችግር እንዳለ በብዙ ቦታ እያየን ነው። ሆን ተብሎ ምርጫውን ለማበላሸት እስካልሆነ ድረስ እንዲህ አይነት ችግሮች ይጠበቃሉ ። ዋናው ነገር ሰው ያለ ምንም እንቅፋት ምርጫውን ማድረጉ ነው ። የዚህ ምርጫ የመጨረሻ ውጤት... Read more »

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ለምርጫ ሰላማዊነት አስፈላጊውን ዝግጅት አጠየናቆ ወደ ሥራ መግባቱን አስታውቋል

አዲስ አበባ፦ አበባ፦የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊነት አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን አስታወቀ፡፡ ነዋሪዎች አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥሙ በሁሉም የከተማው አካባቢዎች ለሚገኙ የፀጥታ አካላት እንዲያሳውቁ ጥሪ አቀረበ። ኮሚሽኑ ለምርጫው... Read more »

ግመል በአፋር ክልል የምርጫ ቁሳቁሶችን በማጓጓዝ ስራ የነበራት ድርሻ ከፍተኛ እንደነበር ተገለጸ

ሰመራ፦ ግመል በአፋር ክልል የምርጫ ቁሳቁሶችን በማጓጓዝ ሥራ የነበረው ድርሻ ከፍተኛ እንደነበር በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የአፋር ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጣሃ አሊ አስታወቁ። አቶ ጣሃ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤... Read more »

ምርጫውን የሚታዘቡ ከ15 ሺህ በላይ ሴቶች ማሰማራቱን የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን ገለጸ

አዲስ አበባ፡- ዘንድሮ የሚካሄደውን አገር አቀፍ ምርጫ የሚታዘቡ ከ15 ሺ በላይ ሴቶች ማሰማራቱን የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን አስታወቀ። ከአራት ነጥብ ሦስት ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ሴቶች የመራጮች ትምህርት መስጠቱን ገለጸ። የኢትጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን ዋና... Read more »

ለምርጫው ሰላማዊነት በቂ ዝግጅት መደረጉን የቻግኒ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታወቀ

የኮቪድ ፕሮቶኮልን በጠበቀ መልኩ የምርጫ ጣቢያዎች ዝግጅት መጠናቀቁም ተገለጸ ቻግኒ፦ ምርጫው በቻግኒ ከተማ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የከተማው አስተዳደር የሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተሰማ አጋዢ አስታወቀ። አቶ... Read more »

ዜጎች የምርጫ ካርዳቸውን ሊጠቀሙበት እንደሚገባ የስነዜጋና የስነምግባር መምህራን ገለጹ

የምርጫ ወቅት ችግሮችን በሰለጠነ መንገድ መፍታት እንደሚገባ አሳሰቡ አዲስ አበባ:- ዜጎች የወሰዱትን የምርጫ ካርድ በመጠቀም ይበጀኛል ያሉትን በመምረጥ ሊጠቀሙበት እንደሚገባና ሂደቱ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ኃላፊነታቸውን መወጣት እንዳለባቸው የስነዜጋና ስነምግባር መምህራን ገለጹ። በኮከበ... Read more »

በምርጫው ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ ሁሉም ኃላፊነቱን በጥንቃቄ መወጣት እንዳለበት ምሁራን አሳሰቡ

አዲስ አበባ፡- መጪው ምርጫ አገርን የማስቀጠልና ያለማስቀጠል ጉዳይ በመሆኑ ሁነቱ ህጋዊ ሥርዓቱን ጠብቆ ሰላማዊ፣ ተዓማኒ እና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ እንዲካሄድ ከሁሉም በላይ ኢትዮጵያ አሸናፊ እንድትሆን ተፎካካሪ ፓርቲዎች ህዝብና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ሃላፊነታቸውንም... Read more »