እ.ኤ.አ በ2015 የወጡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት በዓለም የሰዎች ዝውውር ቁጥር 250 ሚሊየን ይደርሳል። ይህ ቁጥር እ.ኤ.አ በ2000 175 ሚሊየን፤ እንዲሁም በ1990 ደግሞ 154 ሚሊየን እንደነበረ በወቅቱ የተጠኑ ጥናቶች የሚያመለክቱ ሲሆን፤ ከጊዜ ወደ ጊዜ... Read more »
የቅኝ አገዛዝ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ የክርክር ርዕሰ ጉዳይ እንደሆነ ቀጥሏል፡፡ አንዳንዶች “ቅኝ አገዛዝ ጭቁን ህዝቦችን ጠቅሟል” የሚል መከራከሪያ ዛሬም ያቀርባሉ፡፡ በሌላ ወገን ደግሞ ቅኝ አገዛዝ ዛሬ በአፍሪካ... Read more »
ፕሬዚዳንት በሽር አልአሳድ ከሥልጣን ይውረዱ በሚል እ.አ.አ. በ2011 የተጀመረው ተቃውሞ መልኩን ቀይሮ ባልተጠበቀ መንገድ እርስ በርስ የሚጋጩ ፍላጎቶች ያሏቸው ባላንጣዎችን የውክልና ጦርነት በመከሰት ‹‹የመካከለኛው ምሥራቅ ገነት›› ስትባል የነበረችውን ጥንታዊቷንና ታሪካዊቷን ሶርያ ላለፉት... Read more »
ሄለን ዜሊ በደቡብ አፍሪካ ፖለቲካ ውስጥ እንግዳ አይደሉም። እአአ ከ2007 እስከ 2015 ድረስ በአገሪቱ የዴሞክራቲክ ትብብር በሚል ስያሜ የሚታወቀውን የተቃዋሚ ፓርቲ በሊቀመንበርነት የመሩ ጠንካራ ሴት ተቃዋሚ ናቸው። እኚህ አንጋፋ ፖለቲከኛ ታዲያ ባለፈው... Read more »
እሁድ መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ከ38 ደቂቃ ሲል፤ ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተነስቶ ወደ ኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ በረራ የጀመረውና ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው... Read more »
ዶ/ር ሂፖሊቴ ፎፋክ በአፍሬክስም ባንክ ዋና ኢኮኖሚስት፤ የጥናት ምርምርና ዓለም አቀፍ ትብብርም ዳይሬክተር ናቸው። በዚህ ሳምንት የሩሲያና አፍሪካ ስብሰባ በሩሲያዋ ሶቺ ከተማ መካሄዱን ተከትሎ በአዲስ መልክ ብቅ እያለ ያለውን የሩሲያና አፍሪካ ግንኙነት... Read more »
ኤመርሰን ምናንጋግዋ ለ37 ዓመታት ዚምባቡዌን የመሯት ሮበርት ሙጋቤን፣ ተክተው ከሁለት ዓመት በፊት የፕሬዚዳንትነት መንበረ ስልጣኑን ሲረከቡ የሀገሪቱን የወደቀ ኢኮኖሚ ለማሻሻልና የፖለቲካ ምኅዳሩን ለማስፋት ቅድሚያ እንደሚሰጡ ቃላቸውን ሠጥተው ነበር። ይህን ቃላቸውን ያደመጡ በርካቶችም... Read more »
ዓለም ብዙ ውይይት እንደምትፈልግ የታየባቸው የተለያዩ ወቅቶች ነበሩ። ቀደም ብለው ከነበሩ ጦርነቶች አንስቶ እስከ የእርስ በእርስ ግጭትን መፍታት ድረስ ውይይቶች ተደርገዋል። ነገር ግን እስከ ዛሬ ድረስ በእያንዳንዱ አህጉር ላይ ግጭት ማስቆም አልተቻለም።... Read more »
ሕዝብ ቅሬታውን ለመንግሥት የሚያሰማበትና ተቃውሞውን የሚገልጥበት አንዱ መንገድ ሰላማዊ ሰልፍ ነው፡፡ በዚህም የተለያዩ አገራት ሕዝቦች ፍትህ ሲጓደል፣ ሰብዓዊ መብት ሲረገጥ፣ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ሲነፈግ… ወዘተ. በሰላማዊ መንገድ አደባባይ ወጥተው ድምጻቸውን በሚያስተጋቡበት ወቅት፤ አምባገነን... Read more »
በታሪክ የመጀመሪያ የሆነው የሩሲያ-አፍሪካ ስብሰባ በሩሲያ የጥቁር ባህሯ ሶቺ ከተማ ትናንት ጥቅምት 12 2012 ዓ.ም እንደሚካሄድ መርሐ ግብሩ ያሰረዳል፡፡ በዚሁ ስብሰባ ላይ የሩሲያና አፍሪካ ግንኙነትን በተመለከተ በርካታ ጉዳዮች ይነሳሉ ተብሎም ይጠበቃል፡፡ ስብሰባው... Read more »