የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ውስጥ እየተከናወኑ ያሉ አወንታዊ የለውጥ እርምጃዎችን ለመደገፍ ቁርጠኛ አቋም እንዳለው በአውሮፓ ህብረት የሰብዐዊ እርዳታና የቀውስ አስተዳደር ኮሚሽነር ኪርስቶስ ስታይሊአንዲስ ገለጹ፡፡ ኮሚሽነሩ ከፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ጋር ተገናኝተው በተነጋገሩበት ወቅት... Read more »
የቀድሞው ፕሬዝዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ የቀብር ስነስርአት ረቡዕ ከቀኑ በ9 ሰዓት በቅድስት ስላሴ እንደሚፈፀም ተገለፀ። የብሔራዊ ቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በሰጡት መግለጫ የቀድሞው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዝዳንት ግርማ... Read more »
የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ሣሕለወረቅ ዘውዴ በአፍረካና አውሮፓ ህብረት ፎረም ላይ ለመሳተፍ ወደ ቪየና ኦስትሪያ ተጓዙ። በነገው እለት የሚካሄደው ፎረም በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ልማት ላይ ትኩረት ሰጥቶ ይነጋገራል። ፕሬዚዳንት ሣሕለወረቅ ዘውዴ በቆይታቸው በፎረሙ ላይ ኢትዮጵያ... Read more »
“ህዝብ እንደ ህዝብ ሊጣላ አይችልም ከፍቅር ውጪ የሚያውቀው አጀንዳ የለውም” ሲሉ የኢህዴግ ሴቶች ሊግ ሊቀመንበር እና የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ገለፁ። 4ኛው የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ሴቶች ሊግ ጉባኤ... Read more »
በኢትዮጵያ የማንበብ ባህል እንዳልዳበረና በቀን አንድ ገፅ ካለንባብ የሚያሳልፈው ዜጋ በርካታ መሆኑን የብሄራዊ ቤተመፃህፍትና ቤተመዛግብት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የንባብ ባህልን ለማሳደግ በክልሎች ቤተመዛግብትና ቤተመፃህፍቶችን ለማደራጀት እየተሰራ መሆኑም ተጠቁሟል፡፡ በህንድ አንድ ሰው በሳምንት... Read more »
የክልሉ ምክር ቤቱ 5ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል። በዚህም አቶ አወል አርባን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾሟል። አቶ አወል አርባ የአፋር ብሄራዊ ዴሞክራሲዊ ፓርቲ (አብዴፓ) ምክትል... Read more »
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ12 ሚሊየን ብር ያስገናባውን የሀዋሳ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ማዕከል አስመረቀ። የኢትዮጵያ የምርት ገበያ ለፋና ብሮድ ካስቲንግ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው የሀዋሳ የኤሌክትሮኒክ ግብይት ማዕከል ግንባታ ተናቅቆ ታህሳስ 6፣ 2011 ለአገልግሎት ክፍት... Read more »
ምክር ቤቱ የሚከተሉት ቢሮዎች በአዋጅ ተቋቁመዋል 1 የሰላምና ጸጥታ ቢሮ 2 የጠቅላይ አቃቢ ህግ መስሪያ ቤት 3 የገቢዎች ቢሮ 4 የቴክኒክ ፣ ሙያ እና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ 5 የመንገድ ልማት እና ትራንስፖርት... Read more »
የቀድሞ አባገዳ በየነ ሰንበቶ በልዑካን ቡድኑ ውስጥ ተሳትፈዋል፡፡ በኢትዮጵያ የሶማሊላንድ አምባሳደር አህመድ ኤልጋ በውይይቱ ላይ እንደገለጹት፣ ውይይቱ የህዝብ ለህዝብ ውይይት ላይ ያተኮረ ነው፡፡ አበገዳዎች፣ የሃይማኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎች በሶማሊላንድ ቆይታቸው የበርበራ ወደብን... Read more »
የቀድሞ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስን የአይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል የገቡ የመጀመሪያ ሰው መሆናቸውን የኢትዮጵያ የአይን ባንክ ገለጸ፡፡ የቀድሞ ፕሬዝዳንት በ12 አመት የፕሬዝዳንትነት ቆይታቸው የተለያዩ ሰብዓዊ ድጋፍ የሚሰጡ ተቋማትን በማቋቋም ይታወሳሉ፡፡ ግርማ ወ/ጊዮርጊስ... Read more »