አዲስ አበባ:- የኢህአዴግን ውህደት በተመለከተ የሰባት ሀገራት ተሞክሮ መወሰዱን የውህደቱን ጥናት ካከናወኑ ባለሙያዎች መካከል አንዱ የሆኑት ዶክተር ሙሉ ነጋ ተናግረዋል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት እና ስነባህሪ ጥናት ኮሌጅ መምህር እና የኢህአዴግ ውህደት... Read more »
ሙከጡሪ፡- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ውጫሌ ወረዳ 300 ሚሊዮን ብር በላይ የወጣባቸው የሲሚንቶ፤ ጀብሰም እና ብርጭቆ ፋብሪካዎች ያለ ሥራ መቆማቸው ተገለፀ። ባለሃብቶቹ በወሰዱት ፈቃድ ከመስራት ይልቅ ሌላ አማራጮች ላይ ማማተር መጀመራቸውም... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከሀገር ውስጥ ዋጋ በታች በሆነ ዋጋ ለውጭ ገበያ ምርታቸውን የሚያቀርቡ የቅባት እህል ላኪዎችን ለማስቆም ጥረት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ጥራጥሬ፣ የቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም ማህበር አስታወቀ። አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር ፕሬዚዳንት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚስተዋሉ ግጭቶች በባለሙያዎች ሥነ ልቦና ላይ ጫና ማሳደሩን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሩብ ዓመቱ የጤናውን ዘርፍ ሊያጎለብቱ የሚችሉ በርካታ ተግባራት መከናወናቸውንና ይህም በቀጣይ ለሚሠሩ ሥራዎች መሰረት እንደሚሆንም ተጠቁሟል።... Read more »
ከኢህአዴግ ውህደት የተወለደው አዲሱ የብልጽግና ፓርቲ እውነተኛ ዴሞክራሲ፣ ፌዴራላዊና ህብረብሔራዊ ሥርዓትን እውን የሚያደርግ፤ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ማንነታቸው በተገቢው መልኩ እውቅና አግኝቶ ሳይሸራረፍ ተግባራዊ የሚሆንበት ብሎም እውነተኛ ዴሞክራሲን ለመገንባት ትልቅ ሚና እንዳለው የኢህአዴግ ምክር... Read more »

አዲስ አበባ፡- የራሳቸውን ጥቅም በማስቀደም ቡናን ከገዙበት ዋጋ በታች በመሸጥ የኢትዮጵያ ቡና በዓለም አቀፍ ገበያ ዋጋው እንዲያሽቆለቁል እያደረጉ ያሉ አካላት ሊታገዱ መሆኑን ባላስልጣኑ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የዘርፉ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኢህአዴግ ምክር ቤት በስራ አስፈጻሚው የተመራለትን ውህደት በሙሉ ድምጽ አጸደቀ። የኢህአዴግ ምክር ቤት ትናንት ውይይት ሲያካ ሂድ የዋለ ሲሆን፤ የድርጅቱ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ፈቃዱ ተሰማ ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት... Read more »

አዲስ አበባ፡- በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች አጋጥ መው የነበሩ የሰላም ማጣት ችግሮችን መቆጣጠር በመቻሉ አሁን አብዛኞቹ ወደ ተለመደ የመማር ማስተማር ሥራ መግባታቸውን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ደቻሳ ጉርሙ... Read more »

አዲስ አበባ:- ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብና ተባይ የደረሱ ምርቶች ላይ ውድመት እንዳይከሰት ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ምርት ለመሰብሰብ እንዲተባበር የግብርና ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። በሚኒስቴሩ የግብርና ኤክስቴንሽን ዳይሬክተር ጄነራል አቶ ገርማሜ ገርማ ትናንት በሰጡት መግለጫ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያና እና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በመካከላቸው ያለውን ወታደራዊ ትብብር ለማጠናከር የሚያስችላቸው የሁለትዮሽ ስምምነት ማድረጋቸው ተነገረ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ትናንት እንደ ዘገበው፤ የመከላከያ እና ወታደራዊ ትብብር የመግባቢያ ስምምነታቸውን በዱባይ እየተካሄደ ካለው... Read more »