‹‹ … አዬ! ምነው እመ ብርሃን? ኢትዮጵያን ጨከንሽባት? ምነው ቀኝሽን ረሳሻት? እስከመቼ ድረስ፣ እንዲህ መቀነትሽን ታጠብቂባት? ልቦናሽን ታዞሪባት? ፈተናዋን፣ ሰቀቀኗን፣ ጣሯን ይበቃል ሳትያት? አላንቺ እኮ ማንም የላት… ›› … ‹‹ … አውሮጳ... Read more »
የአንዳንድ ጀግኖችን ታሪክና ውለታ መፃፍ ትርጉሙ ‹‹ሳይፃፍ ከሚቀር ይሻላል እንጂ በቂ ነው ብሎ ማሰብ ቀልድ ነው…›› ሊባል የሚችልበት አጋጣሚ አለ። በተለይ ደግሞ የጀግንነታቸውንና የውለታቸውን ልክ ለመዘርዘር የሚበቃ ወረቀትና ለመግለፅ የሚያስችሉ ቃላትን ማግኘት... Read more »
በጥቅምት ወር 1925 ዓ.ም የአቶ ተክሌ ማሞ ባለቤት ወይዘሮ ፈለቀች የማታወርቅ በታሪካዊቷ አንኮበር ከተማ ወንድ ልጅ ተገላገሉ። ስሙንም አፈወርቅ ብለው ሰየሙት። ይሁን እንጂ የህፃኑ አፈወርቅ የልጅነት ጊዜ የመከራ ወቅት ነበር። ፋሺስት ኢጣሊያ... Read more »
አንዳንድ ሰዎች በምድር ላይ ለጥቂት ዓመታት ብቻ ኖረው እጅግ የሚያስገርሙ በርካታ ታላላቅ ተግባራትን ይፈፅማሉ። ከዚህ በላይ የሚያስገርመው ደግሞ እነዚህ ጥቂት ዓመታትን ብቻ በሕይወት ኖረው ብዙ ተግባራትን ያከናወኑ ሰዎች ታላላቅ ሥራዎቻቸው ምንም ዓይነት... Read more »
የ20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ በኢትዮጵያ የምሁራን ታሪክ ውስጥ ልዩ ስፍራ የያዘ ወቅት ነው። ዘመናዊውን ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ ለመቋደስ እድል ያገኙት ኢትዮጵያውያን ምሁራን ያገራቸው ኋላቀርነት እያብከነከናቸው ለውጥ ለማምጣት በጽሑፋቸውም በተግባራቸውም ታግለዋል። በብዙ ተመራማሪዎች... Read more »
አርበኛ፣ ደራሲ፣ የሴቶች መብት ተሟጋችና ፖለቲከኛ የክብር ዶክተር ስንዱ ገብሩ በቀድሞው ሸዋ ክፍለ ሀገር፣ በመናገሻ አውራጃ፣ አዲስ ዓለም ከተማ ውስጥ ጥር 6 ቀን 1908 ዓ.ም. ተወለደች። ዕድሜዋ ለትምህርት በደረሰበት ወቅት ቤት ውስጥ... Read more »
በ1866 ዓ.ም ምዕራብ ሸዋ፣ አገምጃ ውስጥ ልዩ ስሙ ሰርቦኦዳ ኮሎ በተባለ ቦታ አቶ ጋሪ ጎዳና እና ወይዘሮ ሌሎ ጉቴ 13ኛ ልጃቸውን አገኙ። ስሙንም ‹‹ገሜሳ›› አሉት። ሕፃኑ ገሜሳ የልጅነት እድሜውን ያሳለፈው በተወለደበት አካባቢ፣... Read more »
ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊሥ ዲነግዴ ከአባታቸው ከአቶ ዲነግዴ በተራ እና ከእናታቸው ወይዘሮ ኢጁ አመዲና በ1844 ዓ.ም ተወለዱ። የልጅነት ጊዜያቸውን በቤተሰቦቻቸው ቤት ያሳለፉት ሀብተ ጊዮርጊስ፣ እስከ 14 ዓመታቸው በአካባቢው ወግና ባሕል መሰረት ተኮትኩተው አደጉ። በነሐሴ... Read more »
ምዕራባውያን የብዙ ሙያዎችና ተሰጥኦዎች ባለቤት የሆነን ግለሰብ ለመግለፅ ‹‹A Jack of All Trades›› የሚል አገላለፅ ይጠቀማሉ። ‹‹ለዚህ አገላለፅ ተገቢ (እውነተኛ ምሳሌ) የሆነ ኢትዮጵያዊ ማነው?›› ተብሎ ቢጠየቅ ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ አንዱና ዋነኛው ስለመሆናቸው... Read more »
በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ትልቅ አሻራ ያላቸው ገናናው ንጉሰ ነገሥት አፄ ዘርዓያዕቆብ ያረፉት ከ551 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት (ጳጉሜ 3 ቀን 1460 ዓ.ም) ነበር። ከመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ነገሥታት መካከል በገናናነታቸው ከሚጠቀሱት አንዱ አፄ... Read more »