የዲያስፖራው ተሳትፎ ሲቃኝ

የዲያስፖራ ወገናቸውን ትርጉም ባለውና ዘላቂ በሆነ መንገድ በአግባቡ ማንቀሳቀስ በቻሉ አገሮች ዲያስፖራዎች በትውልድ አገራቸው ልማት ላይ የሚጫወቱት ሚና ቁልፍ ሥፍራ ተሰጥቶት የኖረ ጉዳይ ነው። በዚህ ሁኔታ ዲያስፖራ ወገናቸውን በአግባቡ አንቀሳቅሰው ውጤታማ ከሆኑ... Read more »

«ማታ ማታ በምናደርገው ኦፕሬሽን በርከት ያለ ሰው በሚኖርበት ሰአት ይህ ኃይል የእኛ ኦፊሰሮች ሊኖሩበት ይችላል ብለን ያቆየናቸው ሚሳኤሎች እና ቦምቦች ዛሬ ያኮሩናል፤ እነዛ ተተኩሰው ቢሆን ዛሬ እነ ብ/ጀነራል አዳምነህን በመካከላችን አናያቸውም ነበር»ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

በሞገስ ጸጋዬ እና በኃይሉ አበራ የህወሓት ጁንታ ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ላይ የሰነዘረውን ጥቃት ተከትሎ አገር የማዳንና ህግ የማስከበር ዘመቻው ሲጀመር እና ሲጠናቀቅ ብቻ ሳይሆን በየአንዳንዱ አውደ ግንባር በነበረው ውዲያ ውስጥ ከፍተኛ የማድረግ... Read more »

‹‹ሰራዊታችን ከመልሶ ማቋቋም ስራው በተጓዳኝ ወንጀለኞችን የመልቀም ተግባሩን ይቀጥላል›› ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ -የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም

በትግራይ የተጀመረው ህግ የማስከበር ዘመቻ በድል ተጠናቋል። ይህንኑ ህልውናና ህግ ማስከበር ዘመቻ በማጠናቀቅም የመከላከያ ሰራዊታችን መቀሌ ገብቶ የማረጋጋትና የመልሶ ማቋቋም ስራዎችን ከትግራይ ህዝብ ጋር በማከናወን ላይ ይገኛል። ይህንኑ አስመልክቶም የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት... Read more »

«የህብረተሰቡ የመክፈል አቅም ሲያድግና የጤና መድኑ አቅም ሲጎለበት ሁሉንም የጤና እክሎች የሚያካትት ይሆናል»ወይዘሮ ፍሬህይወት አበበ የኢትዮጵያ ጤና መድን ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

አስመረት ብስራት አስቀድሞ በሚደረግ አነስተኛ መዋጮ ወይም ክፍያ ግለሰቦች ወይም ቤተሰቦች የጤና መታወክ ባጋጠማቸው ጊዜ ካልታሰበ ከፍተኛ የህክምና ወጪ የሚጠበቁበት ስልት የሆነው ጤና መድን ከፅንሰ ሃሳቡ ጀምሮ እስከአሁን የመጣው መንገድ ምን ይመስላል?... Read more »