
ስኬታማ እንደምትሆንና እንደማትሆን የሚጠቁምህ ነው። የነገ ህይወትህ የጀርባ አጥንት ነው። በህይወታቸው ደስተኛና ስኬታማ የሆኑ ሰዎችም በዚህ እሳቤ ይስማማሉ። በርካታ ምርምሮችና የጥናት ውጤቶችም የስኬታማ ሰው ቁልፍ ፀባይ እሱ መሆኑን ይመሰክራሉ-ራስን መግዛት ወይም /self... Read more »

በየሰፈራችን ብዙ ጊዜ ከምንሰማቸው ድምፆች መካከል አንዱ ‹‹ልዌ ልዌ ልዌ…. ወይም ልዋጭ›› የሚል ቃል ነው:: ይህን ቃል የሚጠቀሙ ሰዎች አዳዲስ እቃዎችን በአሮጌ እቃዎች ይለውጣሉ:: ማንም ሰው ቤቱ ውስጥ የማይፈልገውን ዕቃ በልዋጭ ይለውጣል::... Read more »

የሰው ልጅ ሁሉን የሚያደርገው ጊዜን ተጠቅሞ ነው። ዘግይቶም ሆነ ፈጥኖ፤ አርፍዶም ሆነ ቸኩሎ ሁሉን የሚፈፅመው ጊዜን ተንተርሶ ነው። እያንዳንዱ እንቅስቃሴውም በጊዜ መቁጠሪያ የተሰፈረ ነው። እርግጥ የጊዜ አጠቃቀም ከሰው ሰው ቢለያይም ማንም ሰው... Read more »

ማሰብ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው:: የእለት ተእለት ክዋኔዎቹም የሃሳቡ ውጤት ናቸው:: አእምሮ ያስባል አካል ይፈፀማል:: በእለት ተእለት የሕይወት እንቅስቃሴዎች ውስጥም ወደ ሰው ልጅ አእምሮ በርካታ ሃሳቦች ይመላለሳሉ:: እነዚህ ሃሳቦች ጥሩ ወይም... Read more »

የሰው ልጅ ልክ እንደመልኩ ፀባዩም የተለያየ ነው። አንዱ ተናጋሪ ሌላው ዝምተኛ፣ አንዱ ፈሪ ሌላው ደፋር፣ አንዱ ደስተኛ ሌላው የተከፋ፣ አንዱ ክፉ ሌላው ደግ፣ አንዱ ችኩል ሌላው ትዕግስተኛ፣ ….ወዘተ። ተፈላጊ መሆንም እንዲሁ አንዱ... Read more »

ሁሉ ነገር ከልክ ሲያልፍ ልክ አይመጣም:: ከልክ በላይ ንግድ ትርፉ ኪሳራ ነው:: ከገደብ በላይ መመገብ ሲተፉ ማደር ነው:: ሁሉን ነገር ለማግኘት መስገብገብም ‹‹የቆጡን አውርድ ብላ የብብቷን ጣለች›› እንደሚባለው ከሁለት ያጣ መሆን ነው::... Read more »

ሃሳብና ጭንቀት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ናቸው። ማንኛውም ጤናማ የሆነ ሰው በሚገጥሙት የተለያዩ ችግሮች ምክንያት ያስባል፤ ይጨነቃል። ልዩነቱ ግን ሁሉም ሰው እኩል አያስብም፤ እኩል አይጨነቀም። አንዳንዱ አብዝቶ ይጨነቃል። ሌላው ደግሞ ብዙ አይጨነቅም።... Read more »
ለውጥ በየቀኑ፣ በየሳምንቱ፣ በየወሩ፣ በየዓመቱ አዳዲስ ነገሮችን መፈፀም ነው። ለውጥ ሁሌም ቢሆን ራስን ከሁኔታዎች ጋር አዋዶ ወደፊት መራመድ ነው። ለውጥ ደረጃ በደረጃ በሁለንተናዊ መልኩ ራስን፣ ቤተሰብን፣ ጎረቤትን፣ ህብረተሰብን፣ ማህበረሰብና አገርን መቀየር ነው።... Read more »

የሕይወታችን ስኬት በየቀኑ በውስጣችን በሚመላለሱ ሃሳቦችና በምንፈፅማቸው ድርጊቶች ይወሰናል። አሸናፊዎች ሁሌም የመሻሻልና የእድገት አስተሳሰብ አላቸው፡፡ ይህ አስተሳሰብ ባሉበት መርገጣቸውን በፀጋ ተቀብለው ከሚኖሩ ወይም ለመሻሻል የሚያስፈልገውን ለውጥ ለማድረግ ድፍረት አጥተው ከተቀመጡ ሰዎች በእጅጉ... Read more »

በማኅበረሰባችን ውስጥ ልክ እንደሌሎቹ ባሕሎቻችን የምንገለፅበት አልያም ብዙዎቻችንን የሚያመሳስለን ነገር ነው፡፡ በእንግሊዘኛ ቋንቋ courtesy ይሰኛል፡፡ ትርጉሙ ይበልጥ ሲብራራ ደግሞ መልካም እርዳታ ይባላል፡፡ ሆኖም የሚደረገው መልካም እርዳታ ከራስ ሙሉ ፍላጎት ሳይሆን ሰዎች ምን... Read more »