የጥበቡን ዓለም የተቀላቀለው ከ1944 ዓ.ም ጀምሮ እንደነበር በሕይወት ማህደሩ የሰፈረው ማስረጃ ይናገራል። የኢትዮጵያ የዘመናዊ ቴአትር መድረክ ፈርጥ፤ ጌታቸው ደባልቄ። የከርሞ ሰው፣ ዋናው ተቆጣጣሪ፣ ቴዎድሮስ፣ ሃኒባል፣ በልግ፣ ሥነ ስቅለት፣ ኦቴሎ እና በበርካታ የኢትዮጵያ... Read more »
በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ አሻራቸውን ካኖሩ የትንፋሽ መሳሪያ (ዋሽንት) ተጫዋቾች ቀዳሚው ነው። ከቀድሞው ማዘጋጃ ቤት እስከ ኦርኬስትራ ኢትዮጵያ ምስረታ እንዲሁም የህዝብ ለህዝብ የባህል የሙዚቃ ቡድን ምልክት ከሆኑት አንዱ ነበር። ለሀገራችን የባህል አምባሳደር ሆነው... Read more »
አራት ኪሎ ከቡና ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ጀርባ ስምንት ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው እማማ ግምጃ ሮባ ቤት ተገኝቻለሁ። እማማ ግምጃ ከተፈጥሮ ጋር ሙግት የገጠሙ አዛውንት በመሆናቸው መምሸትና መንጋቱን አይለዩትም፤ ቢለዩትም ከቁብ አይቆጥሩትም።... Read more »
በአንድ የስራ አጋጣሚ በአማራ ክልል በሚገኘው የላልይበላ ከተማ ተገኝቻለሁ። ከተማዋ ስያሜዋን ያገኘችው በመሰረታትና ፍልፍል አብያተ ክርስትያናቱን ባነፃቸው ቅዱስ ላሊበላ ነው። የቀደመ ስሟ ሮሃ ይባላል። በትክክለኛው አጻጻፍ «ላል ይበላ» ሲሆን ቃሉ በአገውኛ «ማር... Read more »
ወይዘሮ በላይነሽ ኤልያስን በለገጣፎ- ለገዳዲ ዳሊ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ በተጣለ ድንኳን ውስጥ ናቸው። የሁለት ዓመት ልጃቸውን አቅፈው እንባቸው በጉንጮቻቸው እያፈሰሱ ብሶታቸውን ይናገራሉ። <<የትወደቅሸ፣ ልጆችሽስ በምን ሁኔታ ላይ ናቸው>> ብሎ የጠየቀና አንድም... Read more »
በአምቦ ከተማ ለ70 ዓመታት በትዳር ተሳስረው የቆዩት አጋሮች ዕለተሞታቸውም በአንድ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ሆነ። የአቶ ጉርሜሣ ኢሬንሶና ወይዘሮ ጉዲሴ ቂጣታ በአምቦ ከተማ ቀበሌ 03 ነዋሪዎች ነበሩ ፤ ለሰባ አሥርታት የዘለቀው ትዳራቸው ባለፈው... Read more »
አንዲት በጭስ የታፈነች ቤት ውስጥ ዘልቄያለሁ። እዚህ ሰነፈጠኝ፣ አቃጠለኝ ብሎ መነጫነጭ የለም። ቤቷን ለተላመዷት ሰዎች የምድር ዓለም ናት። ሠላምታ ሰጥቼ ለማዕድ ቤት ቀረብ ብዬ ከመደቡ ላይ ተቀመጥኩ። ግራ ቀኝ የተደረደሩ ሰዎች ቁልጭ... Read more »
ብዙዎች አማርኛ ፊደልን በኮምፒውተር እንዲጻፍ በማድረጋቸው ያውቋ ቸዋል። በየጊዜው እያሻሻሉም የተለዩ የአጻጻፍ ስልቶችን በማቅረብ ይታወቃሉ። ኮምፒዩተር ኦሮምኛና ሌሎች የአገሪቱን ቋንቋዎች አይጽፍም ለሚሉትም በሶፍትዌራቸው ምላሽ ሰጥተዋል። የእርሳቸው ሶፍትዌር ማንም ሳይጀምረው ከሰላሳ ዓመት በፊት... Read more »
ቤተሰቦቻቸውን ለማገዝ ጨው፣ ዳቦቆሎና ሽንኩርት ይሸጡ ነበር። በተለያየ ጊዜ የባልትና ውጤቶችንም በማቅረብ ይታወቃሉ። ብዙ ጊዜ ኪሳራ ቢያጋጥማቸውም ተስፋ መቁረጥ የሚባልን አያውቁም። እንደውም በተደጋጋሚ ለምን ውጤታማ መሆን እንዳልቻሉ ራሳቸውን ይጠይቃሉ። «ይህ ያልተሳካልኝ፤ ሙከራዬ... Read more »
ሰው በሙያው ይጠራል፤ አንዳንዴ ግን ሙያን የሚያስጠሩ ሰዎች ይታያሉ። ስማቸው ሙያቸውን ልቆ እናገኛቸዋለን፤ እነዚህም በየዘመናቱ አልፎ አልፎ የሚገኙ ናቸው። «እወቁልኝ» እያሉ አይለፍፉም፤ ሥራቸው ግን ምስክር ሆኖ ይቆያል። ያከበሩት ሙያና ተግባርም ያከብራቸዋል። እንግዲህ... Read more »