በሸዋው ንጉስ መርድ አዝማች አምሀእየሱስ በ1733 ዓ.ም እንደተመሰረተች የታሪክ መዛግብት በማይነትበው ገፆቻቸው ላይ አስፍረዋል። ከሰሜን ሸዋ ዞን ዋና ከተማ ደብረ ብርሀን በምስራቅ በኩል 42 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች። ታሪካዊቷ የነገስታት መቀመጫ... Read more »
የሐረሪ ቋንቋ «ሐረሪ ሲናን» ተብሎ ይጠራል:: አብዛኛው የሐረሪ ተወላጅ ቋንቋውን የሚጠራው «ጌይ ሲናን» ወይም የከተማዋ ቋንቋ በማለት ሲሆን «ጌይ ሲናን» የጥንታዊቷ ሐረር ጌይ የሥራ ቋንቋ ነው:: በዚህ ዘመን በታሪካዊቷ የሐረሪ ከተማና ሐረሪዎች... Read more »
የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር በ2012 ጥቅምት 5 እስከ 10 ድረስ ባዘጋጀው ስድስተኛው የህያው የጥበብ ጉዞ ላይ ደራሲያን፣ ሰአሊያንና ቀራፂያን እንዲሁም የሙዚቀኞች ማህበር በርካታ ጋዜጠኞችን ጨምረው በአማራ ክልል ወደ ሰሜን ሸዋ ዞን ማቅናታቸው የሚታወስ... Read more »
በጉራጌ ብሔረሰብ የ “እንቂት” “የጋብቻ ልማዳዊ መሀላ” መሰረት ለጋብቻ የተጫጩ ጥንዶች በመጨረሻው የስምምነት ቀጠሮ ዕለት መተጫጨቱ የሚጸና ቢሆንም ለጋብቻው ከመተጫጨት በተጨማሪ የቃል ኪዳን ሥነ ሥርዓት ይኖረዋል። ይህም በስልጤ “ችግ” ሲባል በተቀሩት ቤተ... Read more »
የድንጋይ ላይ ጽሁፎች፣ ጥንታዊ የመገበያያ ሳንቲሞች፣ የሸክላ ውጤቶችም በተሄደበት ቦታ ሁሉ የሚታዩ የሀገሩ መለያ ናቸው። በአርሶ አደሮቹ የቤት ግርግዳ ላይ እነዚህና መሰል ቅርሶችን ተሰቅሎ ማየት የተለመደ ነው። ነገር ግን አርሶአደሮቹ ከእነርሱ አልፎ... Read more »
ኢትዮጵያ የአስራ ሶስት ወር ፀጋ ባለቤት ፣ የራሷ ፊደል ያላት፣ የራሷ የዘመን መለወጫ የምትከተል ሀገር ናት ። ይሄ ልዩ መታወቂያዋ ለእኛም መኩሪያችን እና መለያችን ነው። እንዲሁም ደግሞ የተለያዩ ብሄሮች የራሳቸው የዘመን መቁጠሪያ... Read more »
የኦሮሞ ህዝብ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች ውስጥ በቆዳ ስፋትና በህዝብ ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ የያዘ እና ከጥንት ጀምሮ ለረጅም ጊዜያት የራሱን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳዮችን በገዳ ሥርዓት ስር ተደራጅቶ ተግባራዊ በማድረግ ሲተዳደር የቆየና የራሱን... Read more »
የኢትዮጵያ ሕዝብ በየዓመቱ በታላቅ ስሜት ከሚያከብራቸው በዓላት ውስጥ የዘመን መለወጫ በዓሎቻቸው በዋናነት ይነሳሉ። በእነዚህ በዓላት ሰው እንደ ዕፅዋት ሁሉ መስከረምን ይዞ በተስፋ ስሜት ይለመልማል። በአልባሳት፣ ያጌጣል፤ የሚመገበውንም አዘጋጅቶ በአብሮነት ይመገባል። ከሚያበሩት ችቦና... Read more »
በወርሃ ጽጌ አደይን ተከትሎ በኢትዮጵያ በተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በልዩ ልዩ ዝግጅት በድምቀት የሚከበረው የመስቀል በዓል በተለይ በጉራጌ ብሔረሰብ ዘንድ ልዩ ቦታ አለው።መስቀል ከሃይማኖታዊ ስርዓት ባሻገር ባህላዊ ገጽታው ብዙዎችን ይስባል፤ ይማርካል።ህብረ ብሔራዊነትም... Read more »
ያሆዴ መስቀላ በሀዲያ ብሔር የአዲስ አመት ማብሰሪያ ነው። አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር፣የብልፅግና እንዲሆን የሚመኙበት በዓል በመሆኑ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት ይከበራል። በዓሉ የብርሃን የአዲስ ሕይወት ማብሰሪያ ያለፈው አሮጌ አመት ቂም የሚረሳበት፣ የተጣላ የሚታረቅበት፣... Read more »