ጄኔራል ሰዓረ መኮንን ከአባታቸው ፲ አለቃ መኮንን ይመር እና ከእናታቸው ወ/ሮ ሕይወት ይሕደጎ በትግራይ ክልል ምዕራብ ዞን አስገደ ፅምብላ ወረዳ በ1954 ዓ.ም ተወለዱ። የትምህርት ሁኔታ • በእንዳ አባ ጉና ፩ኛ ደረጃ ት/ቤት... Read more »
ዶክተር አምባቸው መኮንን በ1962 ዓ.ም ጎንደር ክፍለ ሀገር ጋይንት አውራጃ ታች ጋይንት ወረዳ ልዩ ስሙ አተቶ ኪዳነማርያም ተወለዱ። የትምህርት ሁኔታ • አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአተቶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ • መለስተኛ ሁለተኛ... Read more »

በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ታሪክ ታላቅ አስተዋጽኦ ያላቸው ደራሲ፣ ታሪክ አዋቂ፣ የታወቁ ዲፕሎማት፣ በቤተ ክህነት ትምህርትና በቋንቋ የተካኑ፣ ባለቅኔ፣ ገጣሚ፣ የዘመናቸውን ዕውቀት የቀሰሙ ምሁር፣ በአኗኗራቸው በምሳሌነት የሚታዩና ሠርተው የማይደክሙ ኢትዮጵያዊ ናቸው። እኒህ ሊቅ... Read more »
ዶ/ር አዱኛ ዋቅጅራ የአርሶ አደር ልጅ ናቸው። አባታቸው ለትምህርት ባላቸው ፍቅር ትምህርታቸውን ተግተው እንዲማሩ ከጅምሩ ከፍተኛ ጥረት አድርገዋል። ዶ/ር አዱኛም ግብርናን አስበውና ፈቅደው የተማሩት ትምህርት ስለሆነ የኢትዮጵያን ግብርና በምርምር ለማዘመን ላለፉት 38... Read more »
ሳይንስ ችግር ፈቺ የሆኑ የፈጠራ ስራዎች መፍለቂያ ነውና ተመራማሪዎች በአካባቢያቸውና በማህበረሰቡ ውስጥ የተመለከቱት ችግር ለመቅረፍ ጥረት ያደርጋሉ።እነዚህ የፈጠራ ስራዎች በፈጣሪዎቹ አዕምሮና የፈጠራ ክህሎት ልክ ለልዩ ልዩ ግልጋሎት ይውላሉ።በተለይም ልዩ ትኩረት የሚያስፈልጋቸው የህብረተሰብ... Read more »

ወጣት ሜሮን ለማ ከጓደኛዋ ጋር አራት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ አጥር ግቢን ይዞ በተሰራው መናፈሻ ውስጥ እያወጉ ነበር የተቀላቀልኳቸው። ጊዜያቸውን ላለመሻማትም ቀጥታ ወደጉዳዬ በመግባት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ሰሞኑን ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የ2011በጀት... Read more »

ኢትዮጵያ ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ጀግኖችን ያፈራች አገር ናት። ወራሪ ኃይሎች የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በመዳፈር በመዳፋቸው ስር ሊያስገቧት አስበው ብዙ ሞክረዋል። መሰል ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ካደረጉት ወራሪዎች መካከል አውሮፓዊቷ ኢጣሊያ... Read more »

ዳራ እንደምን ሰነበታችሁ አንባቢዎቻችን? እንኳን በጤና ተገናኘን! የዛሬው ጉዳያችን ከሰሞኑ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባጸደቀው የንግድ ምዝገባና ፈቃድ የማሻሻያ አዋጅ ዙሪያ ያጠነጠነ ይሆናል። በኢትዮጵያ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አሰጣጥን በተመለከተ “በሕዝብ እንደራሴዎች” የህግ... Read more »
በሕይወት ውስጥ አግኝቶ ማጣት እንዲሁም አጥቶ ማግኘት በሆነ ቅጽበት ሊፈራረቁ እና ባልታሰበ ሁኔታ ተከስተው ድንገት ሙሉ ነገሮችን በመልካም አልያም በመጥፎ መልኩ ሊቀይሩት ይችላሉ። እንደው እንደዘበትም ዕድሜ ልክ ጥረው ግረው ያፈሩት ጥሪት በአንድ... Read more »

በአለም አቀፍ ደረጃ ከ300 በላይ የሚሆኑ የቆዳ በሽታዎች እንዳሉ በተለያዩ ጊዚያት የወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከእነዚህ የቆዳ በሽታ አይነቶች አንዱ በሆነው የቆዳ አለርጂ /eczema/ ብቻ የሚጠቁ ህፃናት ቁጥር ከ10 እስከ 20 በመቶ እንደሚደርስ... Read more »