በመጀመሪያዎቹ አንድ ሺ ቀናት ውስጥ ህፃናት በአግባቡ ካልተመገቡ ሊመለስ የማይችል አካላዊና አእምሯዊ ዕድገት መገታት ወይም መቀንጨር ሊያጋጥማቸው ይችላል።በነዚህ ቀናት የተስተካከለ አመጋገብ መከተል ደግሞ በርካታ ጥቀሞች እንደሚያስገኙ በመጥቀስ የአመጋገብ ሥርዓቱን ወላጆች እንዲከተሉ የጤና... Read more »

የማህፀን በር ካንስር በኢትዮጵያ ከጡት ካንሰር ቀጥሎ ሴቶችን የሚያጠቃ በሽታ መሆኑን ከጤና ጥበቃ የተገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ።በሽታው ከመከሰቱ በፊት አስቀድሞ ለመከላከል የቅድመ ካንሰር ምርመራ ማካሄድና ክትባት መውሰድ አዋጭ መንገዶች መሆናቸውን የጤና ባለሞያዎች ይመክራሉ።... Read more »

በጎዳና ላይ አድጓል፤ ህይወቱን በጎዳና መርቷል። ዛሬ ለተመለከተው ጎዳና መተኛት ሳይሆን በጎዳና ላይ በእግሩ ተመላልሷል ለማለት አያስደፍርም። ተክለ ሰውነቱ፣ ግርማ ሞገሱ ከቢሮው ወንበር ላይ ተቀምጦ ላየው ያስደነግጣል። በምቾትና ድሎት ተቀማጥሎ ያደገ ይመስላል።... Read more »

የሐመር ብሔረሰብ በደቡብ ኦሞ ዞን ውስጥ ከሚገኙ ብሔረሰቦች አንዱ ሲሆን በዋናነት በዞኑ ውስጥ በሐመር ወረዳ ይኖራል። ሐመሮች የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን ‹‹ሐመር አፎ›› በማለት የሚጠሩ ሲሆን፣ ሌሎች ግን ‹‹ሐመርኛ›› ይሉታል። በኦሞአዊ የቋንቋ ቤተሰብ... Read more »

ኀዘን ፣ደስታ፣ ሰርግ ፣ዕርቅ፣ ሽምግልና … የሚገለጽባቸው ቱባ ባህላዊ እሴት ባለቤት ናት – ኢትዮጵያ ። እነዚህ ባህሎች የሚገለጹበት መንገድ ደግሞ እንደ የብሔረሰቡና የአካባቢው ሁኔታ ይለያያል። ኀዘን በብዙዎች ዘንድ በእንባ ታጅቦ መከወኑ ተመሳሳይነት... Read more »

ይህ ጽሑፍ የሚያተኩረው ለረጅም ዓመታት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ገነት ኤልያስ የቅኔ መምህር በመሆን በርካታ ሊቃውንትን ስላፈሩትና በቅርቡ ከዚህ ዓለም ስለተለዩት መምህር በላይ ፍላቴና ቅኔዎቻቸው ነው። ሥራዎቻቸውን ያሰባሰብኩት... Read more »

ኪነ ጥበብ ለአንድ ሀገር ከፍተኛውን ሚና ይጫወታል። የህዝቦችን ቀደምት ታሪክ፣ ማንነትንና አብሮነትን በመስበክ የአንድ ሀገር ህዝቦችን የጋራ የሆነ ስነ ልቦና እንዲኖራቸው የማድረግ አቅም አለው። ስለ ልዩነትና ዘረኝነት የሚሰራ ከሆነም ችግሩ በዛው ልክ... Read more »

አለም በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ብዙ ርቀት እየተጓዘ ነው። የሰው ልጅ የየዕለት ተግባሩ መከወኛና የአኗኗር ዘይቤውን ማቅለያ መሳሪያዎቹ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝት የሆኑ የምርምር ውጤቶች ናቸው። በየጊዜው አዳዲስ ምርምሮችና ፈጠራዎች ይከወናሉ። እነዚህ የምርምርና ፈጠራ... Read more »

ትውልድን በበጎ ማነፅ፣ አገር ለሁሉም የምትመች አድርጎ መገንባት ብሎም የተሳሳተ አስተሳሰብ ለማጥፋት ዋነኛ መሣሪያው ሥራ ነው፡፡ በሥራ ከፍ የማይል ሸለቆ፣ የማይናድ ተራራ፣ ሜዳ የማይሆን ስርጓጉጥ …የለም! ታዲያ በታታሪነታቸው አንቱ የተባሉ ጠንካራ ሠራተኛ... Read more »
ግሽ ዲልባ ማለት ጉሙዝኛ ቋንቋ ሲሆን ክቡር ድንጋይ የሚለውን የአማርኛ አቻ ትርጉም ይይዛል፡፡ ይህ ክቡር ድንጋይ የሚገኘው ደግሞ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በካማሽ ዞን በአጋሎ ሜጢ ወረዳ በቂልጡ አባ ዲንሳ ቀበሌ አባ ጫሊ... Read more »