‹‹ውድ ተመራቂዎች፣ ስንኖር ኢትዮጵያዊ ከሆንን ኢትዮጵያችን አረንጓዴ መሆን አለባት›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትናንት 9ሺህ 637 ተማሪዎችን አስመርቋል። በምረቃ ሥነሥርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተገኙ ሲሆን ለሁለት አንጋፋ ሰዎችም የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጥተዋል። በምረቃ ሥነሥርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያደረጉትን... Read more »

«ከሰራተኞቼ ጋር አብሬያቸው ስመገብና ስሰራ ውስጤ ይረካል» - አቶ ሀብታሙ እናውጋው

እጅግ አስከፊና አሳዛኝ የህይወት ፈተናዎችን በሰው አገር አሳልፏል። ታርዟል፣ ተርቧል ፣ተጠምቷል። ሆኖም እጅ አልሰጠም። ይልቁንም ይህንን ሁሉ ችግር በድልና በጥበብ አሸንፎ ዛሬ ለደረሰበት ደረጃ ደርሷል። እናም ዛሬ እንደ”ባለሀብት“ አለባበሱን አሳምሮ ይህንን አድርጉ፤... Read more »

አምስቱ በሮች

የሀረሪ ክልል ህዝብ ታሪክ ፣ ባህል እና ማንነት ከሀረር ከተማ ጋር በእጅጉ የተቆራኘ ነው። ሀረሪዎች በረዥም ዘመን የስልጣኔ ታሪካቸው ያፈሯቸው ተንቀሳቃሽ እና የማይንቀሳቀሱ እንዲሁም የሚዳሰሱ እና የማይዳሰሱ በርካታ ቁሳዊ እና መንፈሳዊ ቅርሶች... Read more »

“አቧራው ይራገፍ ወርቁም ይውጣ” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

«ወርቅ የሆነ ባህላችንን ለማየት ዓይናችንን ቀና፣ ልቦናችንን ከፈት እናድርግ። እነ ላሊበላ፣ አክሱም፣ ባሌ ተራሮች፣ አርባምንጭ … ባለቤት በመሆናችን ብዙ ለፍተን የምናስተዋውቀው ነገር የለም። ያለንን ማሳየትና ሀብታቸውን በቀላሉ እንዲያፈሱ ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅብን።... Read more »

ከዕውቀት የመጣ ኀዘን

የሰው ልጅ እያወቀ በሄደ ቁጥር ሊደሰት እንጂ ሊያዝን አይገባውም ተብሎ ይታመናል። ነገር ግን ማወቅ ባላዋቂዎች ዘንድ አስቸጋሪና ችግር ፈጣሪ ሆኖ መታየቱን ብዙ የታሪክ ምንጮች ይናገራሉ። የቀድሞው ንጉሥ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የእውቀትን አስፈላጊነት... Read more »

“ከመጋረጃው ጀርባ” ትኩሳት ማብረጃ ቴአትር

ዘመናዊ ቴአትር ከደራሲ ምናብ መንጭቶ፣ በተውኔት መልክ ተጽፎ በአዘጋጁ እና በተዋናዮች፣ “ዲዛይነሮች”፣ የድምጽና የመብራት ባለሙያዎች ተሳትፎ ለተመልካች የሚቀርብ የቡድን ስራ ውጤት ነው። የራሱም የሆነ የሰዓት ገደብ፣ ቅርጽ እና መልዕክቶች (ነጠላ ወይም ብዙ)... Read more »

ሜጄር ጄኔራል ገዛኢ አበራ

ሜጀር ጄኔራል ገዛኢ አበራ ከአባታቸው ከቀኛዝማች አበራ ደስታ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ሙሉ አብርሃ በትግራይ ክልል በማዕከላዊ ዞን በአክሱም ከተማ በጥር ወር 1953 ዓ.ም ተወለዱ። የትምህርት ሁኔታ፤ • በአክሱም አብርሃ ወአጽበሃ ትምህርት ቤት... Read more »

ዶጄኔራል ሰዓረ መኮንን

ጄኔራል ሰዓረ መኮንን ከአባታቸው ፲ አለቃ መኮንን ይመር እና ከእናታቸው ወ/ሮ ሕይወት ይሕደጎ በትግራይ ክልል ምዕራብ ዞን አስገደ ፅምብላ ወረዳ በ1954 ዓ.ም ተወለዱ። የትምህርት ሁኔታ • በእንዳ አባ ጉና ፩ኛ ደረጃ ት/ቤት... Read more »

ዶክተር አምባቸው መኮንን

ዶክተር አምባቸው መኮንን በ1962 ዓ.ም ጎንደር ክፍለ ሀገር ጋይንት አውራጃ ታች ጋይንት ወረዳ ልዩ ስሙ አተቶ ኪዳነማርያም ተወለዱ። የትምህርት ሁኔታ • አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአተቶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ • መለስተኛ ሁለተኛ... Read more »

ደራሲው ዲፕሎማት

በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ታሪክ ታላቅ አስተዋጽኦ ያላቸው ደራሲ፣ ታሪክ አዋቂ፣ የታወቁ ዲፕሎማት፣ በቤተ ክህነት ትምህርትና በቋንቋ የተካኑ፣ ባለቅኔ፣ ገጣሚ፣ የዘመናቸውን ዕውቀት የቀሰሙ ምሁር፣ በአኗኗራቸው በምሳሌነት የሚታዩና ሠርተው የማይደክሙ ኢትዮጵያዊ ናቸው። እኒህ ሊቅ... Read more »