የውጭ ባለሀብቶችን ለግሽበት መቆጣጠሪያ !

የአገራችን ኢኮኖሚ በተጠናቀቀው 2011 በጀት ዓመት የ9 ነጥብ 2 በመቶ እድገት አስመዝግቧል። ይህ ዕድገት ባለፈው ዓመት ከተመዘገበው የ7 ነጥብ 75 በመቶ እንዲሁም በቀደሙት ጥቂት ዓመታት ከተመዘገበው አማካይ የ8 ነጥብ 65 በመቶ አንጻር... Read more »

የህዝብን ችግር ለመፍታት የኢህአዴግ የውስጥ ችግር ሊፈታ ይገባል!

 ላለፉት 28 ዓመታት በስልጣን ላይ የቆየው የኢህአዴግ አስተዳደር አገራችን አሁን ለደረሰችበት በጎም ሆነ አስቸጋሪ ሁኔታ ትልቁን ድርሻ ይወስዳል፡፡ ድርጅቱ በአራት ብሔራዊ ድርጅቶች የተዋቀረ ሲሆን በውስጠ ደንቡም መሰረት አገሪቷንና ክልሎችን ሲያስተዳድር ቆይቷል። በእነዚህ... Read more »

ችግኞችን በመትከል ወቅቱ የሚጠይቀውን ታሪክ እንሥራ!

 እየደጋገመ የሚመታንን ድርቅና ረሀብን የመከላከያው አንዱና ዋነኛው መንገድ የደን ሀብታችንን ማልማትና መጠበቅ ነው። ደን ህይወት ካላቸው ነገሮች ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ባለቤት ነው። ጋራ ሸንተረሩ፣ የምንኖርበት ከተማና መንደር አረንጓዴ... Read more »

የሀገራችንን ችግሮች ለመፍታት ምሁራን ሳይንሳዊ መፍትሔዎችን ያፍልቁ!

አገር ከመሬት ተነስታ በምኞት ብቻ አታድግም የሚያስብላት፣ የሚቆረቁርላት እና ሊያሳድጋት የሚፈልግ፤ ፍላጎቱንም ለማሳካት የሚታትርላት ሰው ያስፈልጋታል። ይህ ታታሪ ሰው የተማረ ምሁር ከሆነ ደግሞ ያለምንም ጥያቄ አገር ማደጓ የማይቀር ነው። ምሁር ከሰው ሁሉ... Read more »

በማስተዋል መጓዝ ረዥም መንገድ ያስኬዳል

አርቆ አስተዋይ ረጅም ርቀት እንደሚጓዝ ምንም ጥርጥር የለውም፤ ምክንያቱም አርቆ አስተዋይ መነሻውን ብቻ ሳይሆን መድረሻውን፣ ጎን ለጎንም የሚያስከትለውን ጥቅምና ጉዳት በቅጡ ለመገንዘብ የሚችልበት የተረጋጋ መንፈስና ቅን ልቦናም አለውና! በመሆኑም አርቆ እያየ በማስተዋል... Read more »

በአጭሩ ያየነውን ስኬት ተስፋፍቶ እንድናይ ተስፋን እንሰንቅ!

 አዲስ አበባ 31ኛውን ከንቲባዋን ሾማ መተዳደሯን ከጀመረች እነሆ ዛሬ አንድ ዓመት ሞላት፡፡ ለሚሰራ ዕድሉ ካልተሰጠ መስራቱና አለመስራቱ አይታወቅምና ለከተማዋ ሁለገብ ሥራ ፈፃሚነት የምክትል ከንቲባው የቆይታ ጊዜ ገና አንድ ዓመት መሆኑ ለግምገማ በቂ... Read more »

ስራን ሳናማርጥ ድህነትን ለማጥፋት እንትጋ

 የዴሞክራሲያዊ ስርዓት መገለጫ ከሆኑ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የዜጎች ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል ነው፡፡ ይህም ዜጎች በአገራቸው ላይ እኩል እድል አግኝተው የሚሰሩበትና ሃብት የሚያፈሩበትን መንገድ ማመቻትን ያካትታል፡፡ ይህ ከሚገለፅባቸው መንገዶች ውስጥ አንዱ ደግሞ ለዜጎች... Read more »

ህዝብና ሀገር ይቅደም !

አሁን ባለንበት ወቅት ህዝብ የተሻለ ተስፋን የሰነቀ የዲሞክራሲ ጭላንጭል እያየ ነው። ኢኮኖሚው በተለያየ መልኩ አድጎ የተሻለ ኑሮ እኖራለሁ ብሎ ነገን በናፍቆት እየጠበቀ ይገኛል። ሀገራችን መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ተርታ የምትሰለፍበት ጊዜ ሩቅ... Read more »

ክልል የመሆን ጥያቄው ለሰላም እጦት መንስኤ ሊሆን አይገባም!

ቀደም ሲል የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት ተወያይቶ ውሳኔ ከሰጠባቸው ጉዳዮች አንዱ የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ምክር ቤቱም የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄውን ከተቀበለ በኋላ በሕገ መንግሥቱ መሠረት እንዲፈጸም... Read more »

በማስተዋል መጓዝ ይበጃል

ኅብረተሰቡን ወደ ከፍተኛ ንዴትና ስሜት ውስጥ የሚያስገቡ በቸልተኝነት የሚሰጡ አስተያየቶች ይሰማሉ፡፡ አስተያየቶቹና አንዳንዴም መግለጫዎች በስሜት የታጀቡ በመሆናቸው ህዝቡን ላልተገባ ተግባር የሚያነሳሱ ቢሆንም፤ እስከአሁን ህዝቡ በትዕግስት እየታዘበ በአስተዋይነት እያለፈ ነው፡፡ እነዚህ ስሜት ኮርኳሪ... Read more »