
ኢትዮጵያ ነፃነትን ለዓለም በማስተማር ደማቅ ታሪክ አላት:: ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ አሸናፊ የሆኑት የዓለም ልዕለ ኃያል የተባሉ አራቱ ሀገራት (አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ እና ሶቪየት ሕብረት) የጣሊያን ቅኝ ግዛት የነበሩት ሀገራት እንዴት ይሁኑ?... Read more »

ስያሜውን ያገኘው በሁለት ምክንያት ነው። የመጀመሪያው እና ዋናው የተገደሉት ሰዎች 60 መሆናቸው ነው፤ ሁለተኛው ደግሞ ዘመኑ በ1960ዎቹ መሆኑ ነው። ይህ ክስተት በጥቅሉ በተለምዶ የ60ዎቹ ግድያ እየተባለ ይጠራል። የተገደሉት ሰዎች ሲቆጠሩ 59 ናቸው... Read more »

ኢትዮጵያ ተደጋግመው የሚነገሩ የድል ታሪኮች አሏት፡፡ ታሪክ ደግሞ የአንዲትን ሀገር ምንነት ያሳያል፡፡ እነዚህ የኢትዮጵያ የድል ታሪኮች በተለያየ ጊዜና አጋጣሚ ይነገራሉ፡፡ ኢትዮጵያ ምን አይነት ሀገር እንደሆነችም ይናገራሉ፡፡ ለምሳሌ በዚህ ዓመት በዚህ ሰሞን የኢትዮጵያ... Read more »

በታሪክ ውስጥ የአርበኝነት ተጋድሎ ሰፊ ቦታ አለው፤ ምክንያቱም የሀገር ሉዓላዊነት ጉዳይ ነው:: በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ግንባር ቀደም ሆኖ የሚጠቀሰው ደግሞ አፍሪካ ውስጥ ሆና ቅኝ ያልተገዛች ነፃ ሀገር መሆኗ ነው:: ለአውሮፓ አገራት ቢሆን... Read more »

በኢትዮጵያ ውስጥ ከተደረጉ የጦርነት ታሪኮች ውስጥ የሰገሌ ጦርነት አንዱ ነው። በዛሬው ሳምንቱን በታሪክ ዓምዳችን ከ107 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጥቅምት 17 ቀን 1909 ዓ.ም የተደረገውን የሰገሌ ጦርነት ዘርዘር አድርገን እናስታውሳለን። በሌላ በኩል... Read more »

አንዳንድ የኪነ ጥበብ ሥራዎች የሀገር ታሪክ ይሆናሉ፤ ሀገርን ያስተዋውቃሉ። ከእነዚህ የኪነ ጥበብ ሰዎች ውስጥ ባለቅኔ፣ ሰዓሊ፣ ገጣሚ.. የሆነው ገብረክርስቶስ ደስታ እና የቤተ ክህነት ሊቅ፣ ደራሲ፣ አርበኛ፣ መምህር፣ ዲፕሎማት … የነበሩት የክብር ዶክተር... Read more »

አብዛኞቹ የኢትዮጵያ አርበኞች ታሪክ ከዓድዋ እና ከአምስት ዓመቱ የጣሊያን ቆይታ ጋር ይገናኛል። ኢትዮጵያ በፋሺስት ኢጣሊያ በተወረረችበት ወቅት ለአገራቸው ሉዓላዊነት ታግለው አኩሪ የጀግንነት ገድል ካስመዘገቡት አርበኞች መካከል አብዛኞቹ ድል ያስመዘገቡት እዚሁ ኢትዮጵያ ምድር... Read more »

የአንዳንድ ሰዎች ገድል በሰፊው ይዘመርለትና ገናና ይሆናል፡፡ የአንዳንድ ሰዎች ገድል ደግሞ በብዙዎች ዘንድ ልብ የማይባል፤ ይባስ ብሎም የማይታወቅ ይሆናል፡፡ የእኚህ ጀግና ታሪክ ደግሞ እንዴትም ቢገለጽ ጀግንነታቸውን ሊገልጸው አይችልም፡፡ በሰማይ ላይ እንደ ውሃ... Read more »

ዓመተ ምህረት ከቀየርን እነሆ ሁለት ሳምንታት አለፉን። በታሪክ ውስጥ ዓመተ ምህረት ትልቅ ቦታ አለው። በምንጠቅሳቸው ታሪኮች ውስጥ ‹‹ከ…ዓመታት በፊት›› የምንለው ቁጥሩ እየጨመረ ይሄዳል ማለት ነው። በሌላ በኩል አዳዲስ ተጨማሪ ታሪኮች ይኖራሉ ማለት... Read more »

ስለኢትዮጵያ ቀደምት ታሪኮች ሲጠቀስ የእኚህን ምሁር ስም መጥቀስ የተለመደ ነው።በብዙ የታሪክ ድርሳናት ውስጥ የእርሳቸው መጻሕፍት ምንጭ ተደርገው ይጠቀሳሉ።‹‹ከንግሥት ሳባ እስከ ዓድዋ›› ከሚለው መጽሐፋቸው ጀምሮ የኢትዮጵያን የጥንት፣ የመካከለኛው ዘመን እና ዘመናዊ ታሪኮችን አስተዋውቀዋል።‹‹ወዳጄ... Read more »