ኢትዮጵያዊው የኦሊምፒክ የአስር ሺ ሜትር ቻምፒዮን አትሌት ሰለሞን ባረጋ የውድድር አመቱን በቤት ውስጥ የዓለም ክብረወሰኖች ለመጀመር መዘጋጀቱ ታውቋል። ሰለሞን ከቶኪዮ 2020 የኦሊምፒክ ድሉ በኋላ በተያዘው የፈረንጆች ወር አጋማሽ የዓለም የአትሌቲክስ የቤት ውስጥ... Read more »
በአፍሪካ እግር ኳስ ታሪክ ከታዩ ድንቅ ባለ ተሰጥኦ የአጥቂ መስመር ተጫዋቾች መካከል ራሺድ ያኪኒ አንዱ ስለመሆኑ በርካቶች ይስማማሉ፡፡ የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን የምን ጊዜም ኮኮብ ግብ አስቆጣሪው አረንጓዴ ንስር በአሳዛኝ ሁኔታ ውስጥ የሕልፈተ... Read more »
የሴካፋ አሸናፊው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ተሳታፊነቱን ለማረጋገጥ የ180 ደቂቃዎች የጨዋታ ዕድሜ ብቻ ይቀሩታል፡፡ አፍሪካን ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ዓለም ዋንጫ ላይ ከሚወክሉ ሁለት አገራት መካከል ኢትዮጵያ... Read more »
ኢትዮጵያ በታላላቅ የእግር ኳስ መድረኮች መሳተፍ ባልቻለችባቸውና ብትሳተፍም ስኬታማ ባልሆነችባቸው አጋጣሚዎች ሁሉ አንድ ጀግና ምንጊዜም ስሟን ከፍ አድርጎ ያስጠራል። ይህ ሰው ኢትዮጵያውያን በእግር ኳሱ ውድቀት የሚቆጩትን ያህል መጽናኛም ጭምር ነው። ኢትዮጵያውያን በአለም... Read more »
ኢትዮጵያ በአልጄሪያና በግብጽ ክለቦች የሚጫወቱት ሽመልስ በቀለና ሙጂብ ቃሲምን የመሳሰሉ ተጫዋቾች እንዳሏት ይታወቃል። ይህ ግን ኢትዮጵያ እንዳላት አቅምና እንደ ክለቦቹ ደረጃ እዚህ ግባ የማይባል መሆኑ ብዙዎችን ያስማማል። እነዚህ ተጫዋቾችም ወደ አልጄሪያና ግብጽ... Read more »
የትኛውም የስፖርት ቡድን ሊኖሩት ከሚገባቸው ባለሙያዎች መካከል አንዱና መሠረታዊው የስነልቦና አማካሪ ነው። ስፖርተኞች አቅማቸውን አውጥተው በልበ ሙሉነት ተወዳዳሪ እንዲሆኑ፣ በውድድር ወቅት አስቀድመው የአሸናፊነት መንፈስ እንዲላበሱ፣ ከጉዳትና በሽንፈት ከሚመጣ ድብርት በቶሎ እንዲላቀቁ፣ በተደጋጋሚ... Read more »
ሻምፒዮኗን አልጄሪያን ጨምሮ በአፍሪካ እግር ኳስ ገናና ስም ያላትን ጋናን ገና በጊዜ ከምድብ ጨዋታዎች ያሰናበተው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ያልተጠበቁና ያልተገመቱ ክስተቶችን እያስተናገደ ግማሽ ፍጻሜ ላይ ደርሷል። በጊዜ ሄዶ በጊዜ ከተመለሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ... Read more »
የኢትዮጵያ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን 11ኛውን የአፍሪካ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ ቻምፒዮና ማዘጋጀቱ ይታወሳል። ለዓለም አቀፉ ቻምፒዮና አፍሪካን የሚወክሉ የሴት እና የወንድ ቡድንን ለመምረጥ እንደ ማጣሪያ በሚያገለግለው በዚህ ውድድር ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ አልጄሪያ፣... Read more »
የአፍሪካ ዋንጫ በመጣ ቁጥር የአህጉሪቱ ታላቅ የእግር ኳስ መድረክ መስራች የሆነችው ኢትዮጵያ እንዳለፉት አመታት በውድድሩ ደብዛዋ ሳይጠፋ ብዙ የሚነገርላት ታሪክ ሰርታለች። በእግር ኳሱም አለም ጀግኖችን ፈጥራም በአፍሪካ ዋንጫ ብዙ የተባለላቸው ታሪኮችን የሰሩ... Read more »
ፍጥነትና ቅልጥፍናን ከሚፈልጉ ስፖርቶች መካከል አንዱ ስፖርት ነው። በኢትዮጵያ በተለይም በከተሞች የተለመደ መዝናኛ ሲሆን፤ እንደ ስፖርት እንቅስቃሴ ሲታይ ግን የተቀዛቀዘ የሚባል ነው፤ የጠረጴዛ ቴኒስ። ይሁንና በጥቂት ክለቦች የተያዙ ስፖርተኞች በጥረታቸውና በግል ውጤታቸው... Read more »